ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School

ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School

Share

Education For All

Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 16/04/2021

☀☀☀ትምህርት ቤታችን☀☀☀ በመምህሮቼ ድጋፍና ጥንካሬ የምስክር ወረቀት አግኝተናል። ለወደፊት ትልቅ ሀላፊነት ነው የተጣለብን👍👍👍👍✅✅✅➤➤➤➪➪➪➢➢➢➢➹➹➹➹➹🎑

10/04/2021

👍 ዛሬ የደስታችን ቀን ነው 👍

ለስራችን እውቅና ስለተሰጠን በጣም ደስ ብሎኛል። ለወደፊትም በርትተን እንድንሰራ የሞራል ስንቅ ነው።የአ/ወ/ትም/ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ፋጡማ መ/ድ በራሶ ን ለማመስገን እንወዳለን በት/ት ቤታችን ስም።

Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 03/04/2021

# SAVE the children #ለትምህርት ቤታችን የተሰጠ የትምህርት ቁሳቁሶች አድለናል።

Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 27/03/2021

SAVE the children ለትምህርት ቤታችን የሰጠው የደብተር እና እስክርቢቶ የመማሪያ ቁሳቁስ ሰቶናል በት/ቤታችን ስም ለማመስገን እንወዳለን።

25/02/2021

በስራ ላይ ነን!!!

Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 19/02/2021
Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 19/02/2021

የቦሆሌ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ1ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና በዚህ መልኩ እየተፈተኑ ይገኛሉ ከ 10/06/13 እስከ 12/06/13 ፈተናው ይጠናቀቃል።
መልካም ፈተና ውድ ተማሪዎቻችን!!!

Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 25/01/2021

17/05/13 ዓ.ም ከሰዓት
DEC ከ UNICEF ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በ አፋ/ብ/ክ/መንግስት አይሳኢታ ወረዳ እየተገበረ ባለው Accelarated School Readiness (ASR) የተፋጠነ የትምህርት ቤት ዝግጁነት እድሉን አግኝቶ ተማሪዎቻችን ውጤታማ መሆን ችለዋል።
ቦሆሌ/1ኛ/ደ/ትም/ቤት በዚህ መልኩ እየተሰራ ነው።

16/01/2021

📖 Education 📖

Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 11/01/2021

🇪🇹የቦሆሌ /1ኛ/ደ/ትም/ቤት🇪🇹
🙏እሴቶች🙏
🙏ራዕይ🙏
🙏ተልዕኮ🙏

11/01/2021
Photos from ቦሆሌ 1ኛ/ደ/ትም/ቤት Bohole primary School's post 11/01/2021

👬03/05/2013 ዓ.ም👬
🇪🇹ቦሆሌ/1ኛ/ደ/ትም/ቤት🇪🇹
ትምህርት ቢሮ የሰጠንን የተማሪ ቁሳቁሶች ለተማሪዎች አከፋፍለናል።

Want your school to be the top-listed School/college in Asaita?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Asaita