Ye warqa lij nagn

Ye warqa lij nagn

Share

የእውነት አገሬን እወዳታለሁ

14/09/2025
24/07/2024

እግዚአብሔር ሆይ መፅናናትን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Photos from Ye warqa lij nagn's post 01/06/2024

በዚ link.... https://t.me/+2gM1nB8K9Dw1YzZk
ባጭሩ ላስረዳችሁ ... ወንድማችን ጥላሁን ድንገት ነው ሂይወቱ ያለፈው . . . የወለደው ጨቅላ ህጻን ትቶ ነው የተለየን። ስለዚህ ይህንን ግሩፕ የቀድሞ ጓደኞች አቋቋሙ|አብጁ| እና ጓደኞቹና ባልደረቦቹ ደግሞ በሶስት ባልደረብፕቻችን የተከፈተ የንግድ ባንክ አካውንት አማካኝነት ትላንት ኮሌጃችን ላይ በነበረን ሻማ ማብራት ቃል የገባናቸውን የህጻኗ ማስደጊያ ብትሆን ያልናትን ነገር ካለ እያዋጣን ነው።

ሚገርምአችሁ የቀድም የስራ ባልደረቦቹና ጓደኞቹ እጅግ በሚደንቅ ሁኔታ እዚህ ግሩፕ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ወስደው ካላቸው ለህጻኗና የጥሌ ማስታውሻ ይሁነን ብለው እየትሳተፉ ነው ። ይሄው ነው። በዚህ link.. ግብና ያለዉን እዉነታ ..........
https://t.me/+2gM1nB8K9Dw1YzZk
እናመሰግናለን።

Want your school to be the top-listed School/college in Arsi Negele?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Dz
Arsi Negele