16/08/2026
አስደሳች ዜና
እነሆ አንጋፋው የአረካ ከተማ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ቤ/ያን አፀደ ሕፃናት፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ት/ዘመን የተማሪዎች ቅበላ/ምዝገባ ስለጀመርን፡-
- ነባር ተማሪዎች ከ 11-22 /12/2018 ዓ.ም
- አዲስ ተማሪዎች ከ 23-30 /12/2018 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከጧቱ 2፡30 ጄምሮ ምዝገባ የምናካሂድ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ከተባለው ቀን ውጭ ምዝገባ ስለማናካሂድ በተባለው ቀን በጊዜ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡