Desta Kussa

Desta Kussa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Desta Kussa, School, Areka.

26/04/2024
22/04/2024

አዛውንቱ ባለሀብት የደጋፊውን ብስጭት ለማርገብ ዋናው ዓላማዬ የዩናይትድን ኀያልነት መመለስ እና ከተቀናቃኞቹ በላይ ሆኖ እንዲቀመጥ ማድረግ ነው ሲሉ ቃል ገብተዋል።

🧡🧡ይህንን ሰው አባቴ በጣም ይወደዋል። የደሆች አባት ነው ይለዋል። አባቴ ለኔ ምርጡ ሰው እኔም በቃ ደስ ስለሚለኝ ፖሰትኩት።🧡🧡በየትኛውም  የማህበራዊ  ሚዲያ  ታይቶ  የማያውቅ  አዲስ  ነ...
22/04/2024

🧡🧡ይህንን ሰው አባቴ በጣም ይወደዋል። የደሆች አባት ነው ይለዋል። አባቴ ለኔ ምርጡ ሰው እኔም በቃ ደስ ስለሚለኝ ፖሰትኩት።🧡🧡
በየትኛውም የማህበራዊ ሚዲያ ታይቶ የማያውቅ አዲስ ነገር መለጠፍ አንዱ ልምዴ ነው ፡፡
ይህ ፎቶ የራሱ የሆነ ታሪክ አለው ፡፡ ፎቶውን ያነሱት ሰው ዛሬ በህይወት የሉም ፡፡ ልጃቸው ደግሞ ጎበዝ ፎቶ አንሺ ነበር ፡፡ በ1992 ዓ.ም በአንዳች አጋጣሚ ይህ ፎቶ በእጄ ገባ ፡፡ በወቅቱ ብዙ ሰነዶች ያለአግባብ እንዲቃጠሉ ተደርጓል፡፡ ፎቶውን ከሌሎች ቅንጭብጫቢ ሰነዶች ጋር ‹‹ ታሪክ ነው እና ይጠቅማል›› በሚል ቅን እሳቤ ወደ ሃገር ቤት ራቅ አድርጌ አስቀመጥኩት ፡፡ በወቅቱ ይህን ፎቶ ይዞ መገኘት ቀርቶ ስሙን መጥራት ትልቅ አደጋ ነበረው ፡፡ እነሆ ለ24 ዓመታት በጥንቃቄ ካስቀመትኩበት ጓዳ አውጥቼ ጋበዝኳችሁ፡፡
ቦታውን የምታውቁ ጊዜውን የምታስታውሱ በፎቶግራፍ መነሳት ወቅት ፎቶ አንሺው እና ቾምቤ ምን ይባባሉ እንደነበር ------ ------ ‹‹ ፈገግ ፣ ፈገግ አዎ ፈገግ -------
በሌላ በኩል ደግሞ እራሳቸው ወይም ልጃቸው ትእግስት አባቷን ጠይቃ የአባቷን ትዝታ ብታካፍለን ጥሩ ይመስለኛል ፡፡
እንደ እኔ መረጃ ግን በወቅቱ በቦታው የነበሩት እና የእኔም የ1992 ዓ.ም ስራ ቦታ የቅርብ አለቃዬ የነበሩት ጋሽ ሰለሞን ተሰማ እንደነገሩኝ ከሆነ ዝርዝሩን ለጊዜው ላቆየው እና የአጨዳ ስራ ሲኖር ወይም ሪፖርት ሊያቀርቡ ሲሉ የሚመጡት ወደዚህ ክፍል ነው -------- ------ ነበር ያሉኝ ፡፡ ----- ኤታማዦር ካቢኔ !
እርስዎ ደግሞ ፡-
ማናቸውንም አስተያየት ለመስጠት ፣ የሚያውቁትን ለመናገር ፣ የሰሙትንም ለመመስከር ይድፈሩ ፡፡ አዎ
‹‹ በዘነዓምር ንነግር ወበዘርኢነ ሰማእተ ንከውን ›› እንዲሉ፤ ያየነውን እንናገረለን፤ የሰማነውንም እንመሰክራለን ፡፡ አዲስ ኪዳን የዮሐንስን ወንጌል ምዕ 10 ቁ. 3
ምንጭ:_
ጌቾ የቡታጅራው ከአዲስ አበባ
ፈረንሳይ ሌጋሲዮን
ተፃፈ ሚያዚያ 14/ 2016 ዓ.ም

16/04/2024
16/04/2024

የደረጃ ሠንጠረዥ

16/04/2024
በድጋሚ ኤሚሬትስ ይደፈራል ረቡዕፈርሰናል በአስቶንቪላ በሜዳው 2ለ0 ተሸንፎ ከፉክክሩ ፈቀቅ ብሏል። ሙኒክ ደሞ ነገ ወይኔ ታየኝ...በድጋሚ አንፊልድ ይደፈራል ሀሙስ ሊቨርፑል በፓላስ በሜዳው ...
16/04/2024

በድጋሚ ኤሚሬትስ ይደፈራል ረቡዕ
ፈርሰናል በአስቶንቪላ በሜዳው 2ለ0 ተሸንፎ ከፉክክሩ ፈቀቅ ብሏል። ሙኒክ ደሞ ነገ ወይኔ ታየኝ...
በድጋሚ አንፊልድ ይደፈራል ሀሙስ
ሊቨርፑል በፓላስ በሜዳው 1ለ0 ተሸንፎ ከፉክክሩ ፈቀቅ ብሏል። አትላንታ ደሞ Agg 3 vs 0 ...

16/04/2024
16/04/2024

Address

Areka

Telephone

+251912438101

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Desta Kussa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Desta Kussa:

Shortcuts

Share

Category