09/08/2021
ለ2014 የትምህርት ዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎች ዙሪያ ዉይይት ተደርጓል።
።።።።።።።።፡።።።።።።።።።።።።።።።።።
በአረካ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው በሀንጋዳ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2014 የትምህርት ዘመን በዝግጅት ምዕራፍ ላይ መከናወን ባለባቸዉ ተግባራት ዙሪያ የት/ቤቱ ማናጅሜንት አባላት ዉይይት አካህዷል።
ነሐሰ 3/2013 ዓ/ም አረካ