AMU Registrar

AMU Registrar

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AMU Registrar, College & University, Arba Mintch.

28/09/2016

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ

በ19/01/2009 ዓ/ም (ሀሙስ) ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ መጓጓዣ መኪና ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀ ስለሆነ በተጠቀሰው እለት አዲስ አበባ ክፍለ ሃገር አውቶብስ ተራ በጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በመገኘት አገልግሎቱን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡

መልካም መንገድ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

25/09/2016

Official Announcement

24/09/2016

ለ 2009 ዓ. ም ድህረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን መስከረም 19/2009 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ
የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ
የህክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በነጭ ሣር ካምፓስ
የተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በአባያ ካምፓስ
የግብርና ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በኩልፎ ካምፓስ
የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች በጫሞ ካምፓስ
የማህበራዊ ሣይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ተማሪዎች በጫሞ ካምፓስ
የፈተና ሰዓት፡ ጠዋት 3፡00
ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ድህረ-ገፅ www.amu.edu.et ይመልከቱ፡፡


የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳ/ጽ/ቤት

Arba Minch University 24/09/2016

ማስታወቂያ ለዩኒቨርሲቲው አዲስ እና ነ ባር ተማሪዎች በሙሉ አርባምንጭ ዩኒ ቨርሲቲ ነ ባር እና በ2009 ዓ.ም አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የ ማድረጊያ ቦታና የ ምዝገ ባ ጊዜ ስለማሣወቅ
ሪፖርት የማድረጊያ ቦታ
የ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩ ት ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ የ ህክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በነ ጭ ሣር ካምፓስ የ ተፈጥሮ ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በአባያ ካምፓስ የ ግብርና ሣይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በኩልፎ ካምፓስ የ ቢዝነ ስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች በጫሞ ካምፓስ የ ማህበራዊ ሣይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ተማሪዎች በጫሞ ካምፓስ የ ሳውላ ካምፓስ 2ኛ ዓመት ተማሪዎች በሳውላ ካምፓሰ በግንባር በመቅረብ ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባችኋል
ሪፖርት የማድረጊያ እና የምዝገባ ቀናት
 ነ ባር የ መደበኛ ተማሪዎች ከመስከረም 19-22 2009 ዓ.ም
 ነ ባር የ ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ከመስከረም 19-22 2009 ዓ.ም
 ነ ባር የ ተከታታይና ርቀት ኮሌጅ ተማሪዎች ከመስከረም 19-22 2009 ዓ.ም  አዲስ የ ተመደባችሁ መደበኛ የ ዩ ኒ ቨርሲቲው ተማሪዎች ከመስከረም 29-30 2009 ዓ.ም
 አዲስ የ ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ከመስከረም 29-30 2009 ዓ.ም
 አዲስ የ ተከታታይና ርቀት ኮሌጅ ተማሪዎች ከመስከረም 29-30 2009 ዓ.ም
ማሣሰቢያ፡ አዲስ የ ተመደባች የ ዩ ኒ ቨርስቲው መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒ ቨርሲቲው በምትመጡበት ወቅት
 የ መሰናዶ ትምህርት(11ኛ እና 12ኛ ክፍል) ትራንስክርፕት ዋናውን ከ 2 ኮፒ ጋር
 የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዋናውን ከ 2 ኮፒ ጋር
 ሦስት በአራት የ ሆነ 4(አራት) ጉረድ ፎቶግራፍ
 እንድሁም ለግል መገ ልገ ያ የ ሚሆን እንደ አንሶላ የ ትራስ ልብስ የ ስፖርት ትጥቅና የ መሣሰሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኃል፡ ፡  ተማሪዎች በየ ካምፓሶቻችሁ በተጠቀሱት ወይም በተጠራችሁበት ቀናት ሪፖርት እንድታደርጉ እያሣሰብን ቀደም ብለው ወይም ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓየ ነ ት አገ ልግሎት እንደማይሰጣቸው ያስታውቃል፡ ፡
 ይህንን ማሣሰቢያ ተላልፈው በሚመጡ ተማሪዎች ላይ ለሚደርሰው መጉላላት ዩ ኒ ቨርስቲው ተጠያቂ አይሆንም፡ ፡
ለበለጠ መረጃ የ ዩ ኒ ቨርስቲውን ድህረ-ገፅ www.amu.edu.et ይመልከቱ፡ ፡ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳ/ጽ/ቤት

Arba Minch University

Want your school to be the top-listed School/college in Arba Mintch?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Arba Mintch
21