የጋሞ ዞን ግብርና መ/ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን Gamo Z/A/dpt. Ethic& A/corruption team

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Mintch
  • የጋሞ ዞን ግብርና መ/ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን Gamo Z/A/dpt. Ethic& A/corruption team

የጋሞ ዞን ግብርና መ/ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን Gamo Z/A/dpt. Ethic& A/corruption team የጋሞ ዞን ግብርና መ/ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን Gamo Z/A/dpt. Ethic& A/corruption team
ግንዛቤ መፍጠሪና የማኅበረ-ሰብ ማታገያ መድረ

አይታክቱ፣ ተስፋ ሳይቆርጡ ሌብነትን ይታገሉ!
04/07/2023

አይታክቱ፣ ተስፋ ሳይቆርጡ ሌብነትን ይታገሉ!

01/07/2023
05/12/2022

በኢትዮጵያ የሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው
**************************

የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሥነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከመንግሥት፣ ከሚዲያ፣ ከጥበብ እና ከባለድርሻ አካላት እንዲሁም ከሲቪል ሶሳይቲ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።

ኮሚሽኑ በሀገሪቱ እየተካሄደ የሚገኘውን የፀረ-ሙስና ትግል ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዝ ሀገር አቀፍ የፀረ-ሙስና አማካሪ ካውንስል ለማቋቋም የፀረ-ሙስና ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በረቂቁ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።

በውይይቱ የሚቋቋመው የፀረ-ሙስና አማካሪ ካውንስል በሥነ-ምግባር ግንባታ እና በፀረ-ሙስና ትግል የሚስተዋሉ የፖሊሲ እና የአፈፃፀም ክፍተቶች ላይ የሚመክር መሆኑን ከሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የተመረጡ አጫጭር የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ
https://www.tiktok.com/

22/11/2022

የተደራጀ ሌብነትንና ብልሹ አሠራርን አሻፈረኝ እንበል! ብልሹ አሠራርን እንታገል ሙሰኞችን እናጋልጥ!!
ከአሉባልታ የጸዳና በመረጃ የተደገፈ ጥቆማዎችን በውስጥ መሥመራችን ያድርሱን፡፡
ጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን
Telegram, imo & whatsapp: +251928772736

Address

Arba Minch
Arba Mintch

Telephone

+251928772736

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጋሞ ዞን ግብርና መ/ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን Gamo Z/A/dpt. Ethic& A/corruption team posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to የጋሞ ዞን ግብርና መ/ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን Gamo Z/A/dpt. Ethic& A/corruption team:

Shortcuts

Share