21/10/2025
የምሥራች ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!
አርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒካል ኮሌጅ እየቀጠረች ነው!!
ኮሌጁ
1. በ Accounting and Finance
2. በ Management
3. በ Cooperative Accounting and Auditing
4. በ Cooperative Marketing
5. በ Information Teleology (IT)
6. በ Auto-mechanics
7. በ Animal Health
8. በ Animal Production
9. በ Secretarial and Office Administration ት/ት ክፍሎች እና ሌሎችም የሥራ መደቡን መስፈርት የሚያሟሉትን አወዳድሮ ለመቅጠር ቀጥሎ የተለጠፈውን ማስታወቂያ አውጥቷል።
ስለዚህ መስፈርቱን የሚታሟሉ ሁሉ በማስታወቂያው እንደተገለጸ በአካል፣ በቴሌግራም እና ኢ-ሜይል አማራጮች መመዝገብ የሚትችሉ በመሆኑ እድላችሁን ሞክሩ።
መልካም ዕድል!!!
አርባ ምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒካል ኮሌጅ!