የአርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ ኩልፎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች/amu Kul.gibi gubae stud

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Minch'
  • የአርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ ኩልፎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች/amu Kul.gibi gubae stud

የአርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ ኩልፎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች/amu Kul.gibi gubae stud በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ኩልፎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች/Arba Minch University Kulfo G/Gubae student

እንኳን ለእመቤታችን ጾም (ፆመ ፍልሰታ ) በሰላም አደረሳችሁ! ጾሙን የበረከት ጾም ያድርግልን!
07/08/2022

እንኳን ለእመቤታችን ጾም (ፆመ ፍልሰታ ) በሰላም አደረሳችሁ!

ጾሙን የበረከት ጾም ያድርግልን!

አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ተነስቷል 1ኛ ቆሮ 15፥20💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ  መ ል ካ ም በ ዓ ል
24/04/2022

አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ተነስቷል
1ኛ ቆሮ 15፥20
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
መ ል ካ ም በ ዓ ል

15/03/2022
እንኳን ለታላቁ የጌታችን የመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ   በሰላም አደረሳችሁ !!♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️"…ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ...
28/02/2022

እንኳን ለታላቁ የጌታችን የመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ !!
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

"…ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ፤ ሽምግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ።” ኢዮኤ 1፥14

📢 በቴሌግራም ይከታተሉን 👇👇
https://t.me/Kulfocampus

13/02/2022

የዘመን መለወጫ (መስከረም 1/2013) በዓል ሲከበር #ቅዱስ #ዩሐንስ #መጥምቅ #አስተማሪ መንፈሳዊ ( #እንካ #ስላነትያ #… #በምንትያ)🥀መርጡለ ማርያም ከተማ የምትገኘው በአማራ ክልል በ ምሥራቅ ጎጃ...

😭😭😭 አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ነው።😭😭በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ኩልፎ ካምፓስ ትምህርቷን ስትከታተል የነበረችው እህታችን  #ጎዳዳ ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች። እህታች...
30/10/2021

😭😭😭 አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ነው።😭😭

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ኩልፎ ካምፓስ ትምህርቷን ስትከታተል የነበረችው እህታችን #ጎዳዳ ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች።

እህታችን #ጎዳዳ በካምፓስ ቆይታዋ በቤተክርስቲያን ጥላ ስር የቆየችና በግቢ ጉባዔ አገልግሎት ውስጥ ተሳትፎ የምታደርግ መልካም ልጅ ነበረች።

እግዚአብሔር አምላክ የእህታችንን ነፍስ በአብርሃም፣ በይስሐቅና በያዕቆብ ጎን ያሳርፍ።

ለቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ሁሉ ተመኘን።

አርባ ምንጭ
15/05/2021

አርባ ምንጭ

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️             ልደትሽ ልደታችን ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እንኳን አደረሳችሁ
08/05/2021

💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ልደትሽ ልደታችን ነው
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

እንኳን አደረሳችሁ

አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ተነስቷል1ኛቆሮ 15፥20💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን!!
02/05/2021

አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ተነስቷል1ኛቆሮ 15፥20
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን!!

ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት? መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 6፡10እርሷ እመቤታችን ...
28/02/2021

ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት?

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 6፡10

እርሷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።

ፍቅሯ ጣዕሟ፣ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋራ ይሁን!!

አሜን!!

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

Address

Arba Minch'

Telephone

+251963753171

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ ኩልፎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች/amu Kul.gibi gubae stud posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to የአርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ ኩልፎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች/amu Kul.gibi gubae stud:

Shortcuts

Share