ሰላም የአርባ ምንጭ ኮሌጆች ሕብረት (EvaSUE) እንዴት ናችሁ
እኛ የfellow main leaders ከአባላት ጋር ሆነን Mixer ለመግዛት ዕቅድ ይዘን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፤ ሥራውን ከግማሽ% በላይ አሳክተን አሁንም ስለሚቀረን አንድ ላይ ሆነን አብራችሁን እንድትሰሩ እና የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ርህራሄ እንለምናችኋለን።እስካሁን ከጎናችን ሆናችሁ በገንዘብም በጸሎትም አብራችሁን የነበራችሁ የአርባ ምንጭ ኮሌጆች ሕብረት (EvaSUE) ከልብ ያመሰግናችኋል፤ አሁንም አብሮነታችሁ አይለየን ፤ እናም በዚህ ሥራ ተሳታፊ ያልሆናችሁ ከዚህ በታች ባለው አካውንት እንድታስገቡ አደራ እንላችኋለን:- ፌሎ በታችን ነው የምንሰራበት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
“ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን”💪💪💪💪💪
— ነሀምያ 2፥20
ከFellowship Main leaders
1000552949084 ABENERAND ASELEFECHAND KALKIDAN
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
------------------ማሳሰቢያ------------------
ብር ካስገባችሁ በኋላ screenshot አድርጋችሁ በዚህ Group እንድትልኩልን እናሳስባለን።
Arba Minch TTC and Other Colleges Union Students Fellowship
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arba Minch TTC and Other Colleges Union Students Fellowship, Arba Minch'.
07/05/2024
06/05/2024
#ጳውሎስ :- ከዚህ ቀደም በበደልህና በሀጢያትህ ምክኒያት ከሞቱ ሰዎች ተርታ የተቆጠርክ ሙታን ነበርክ አይደል?
#እኔ :- አዎ 😒
#ጳውሎስ :- የዓለምን ክፉ መንገድ በመከተል ለክፉ መንፈስ አለቃ እየታዘዝክ እንደ ባሪያ ተገዝተህለት ትኖር ነበር አይደል?
#እኔ :- አዎ 😒
#ጳውሎስ :- የስጋ ምኞትህን እየተከተልክና እየፈፀምክ በመኖርህ ምክኒያት ከፅድቅና ቅድስና ጎድለህ ስለተገኘህ ገና እግዚአብሔር ሲመለከትህ ቁጣ.. ቁጣ.. ይለውና ፈፅሞ ሊያጠፋህ የሚፈልግህ የቁጣ ልጅ ነህ አይደል?
#እኔ :- አዎ 😭
#ጳውሎስ :- የምስራች አለኝ
#እኔ :- ምን 😳
#ጳውሎስ ፦ ምንም እንኳን በበደልህ ምክኒያት በድን ሆነህ ምንም የማትጠቅም ሙታን ብትሆንም እግዚአብሔር በምህረቱ ባለጠጋ ስለሆነ #ወደደህ ስለዛም ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ ከክርስቶስ ጋር ህይወት ሰጥቶሃል።
#እኔ :- ምን አድርጌ? እንዴት? 😳
#ጳውሎስ ፦ እንዲሁ በነፃ ካንተ ምንም ሳይጠብቅ በክርስቶስ ኢየሱስ በተከፈለልህ እዳ #በፀጋ ድነሃል። ከእንግዲህ ሙታን አትባልም ከክርስቶስ ጋራ በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር ተቀምጠሃል።
#እኔ :- 😳😳🤔🤔
#እኔ :- እኔ እኮ ከዚህ በፊት አህዛብ ተብዬ ከተስፋው ቃል ርቄ የምኖር ኪዳን ባላቸው ዘንድ እንደ ድንጋይ ፣ ውሻና እንደ ፀያፍ ነገር ከመቆጠሬ የተነሳ የመገናኛውን ድንኳን ከሩቅ እየተመለከትኩ እንባ ባቀረሩ እይኖቼ ምህረትን እየጎመዠው የምኖር ምስኪን ሰው ነበርኩ።😭😭
#ጳውሎስ ፦ አዎን ! ነገር ግን አሁን አደባባዩንም ፣ ቅድስቱንም አልፈህ እግዚአብሔርን አባ... አባ እያልክ እንደ ልጅ ወደ እውነተኛይቱ ቅድስተ ቅዱሳን መግባት ትችላለህ። ተፈቅዶልሃል !
#እኔ ፦ 😭😭😭
#እኔ ፦ እኔኮ ከዚህ በፊት አህዛብ በመሆኔ ምክኒያት ካህን ጨብጬ የማላውቅ ድንገት እንኳን በመንገድ ሳልፍ ካህን ከነካው ካህናችንን አረከሰብን ብለው ሚወግሩኝ የማሳዝን ሰው ነበርኩ።
#ጳውሎስ ፦ አዎን ! አሁን ግን የምትናፍቀውን ካህን ኼደህ መጨበጥ አይጠበቅብህም አንተ እራስህ ካህን ሆነሃል!!
#እኔ ፦ 😭😭😭
#እኔ ፦ እኔ እኮ ከዚህ ቀደም እግዚአብሔርን ብወደውም እንኳን መሰውያ ሰርቼ መስዋዕት ላቀርብለት እናፍቅ ነበር ነገር ግን አህዛብ በመሆኔ አይሁድ ካገኙኝ መስዋዕት ለማቅረብ ማን ፈቀድልህ ብለው ይወግሩኝ ነበር። አሁን ካህን ከሆንኩኝ በነፃነት ቤተ መቅደስ ገብቼ መስዋዕቴን ማቅረብ እችላለሁ ማለት ነው?
#ጳውሎስ ፦ በፍፁም! አሁን ቤተመቅደስ ኼደህ መስዋዕት ማቅረብ አይጠበቅብህም ፤ አሁን አንተ እራስህ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነህ እግዚአብሔር እራሱ ባንተ ውስጥ ይኖራል።
#እኔ ፦ 😭 እሺ እኔ ምን ላቅርብለት? 😭
#ጳውሎስ ፦ ሰውነትህን ህያውና ቅዱስ መስዋዕት አድርገህ አቅርብለት....
የከበረ ከሁሉ የተሻለ *2
ሰውነቴን ላንተ አቀርባለሁ .....
ኤፌ 2- 22
ዮሐ 3: 16
1ጴጥ 2:5-9
1ቆሮ 3: 16
ሮሜ 12: 1
24/04/2024
2ኛ ቆሮ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በክርስቶስም በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን።
⁵ ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤
⁶ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Address
Arba Minch'