Shalom! My Dear Brothers and Sisters,how do you do? I wish surplus peace and blessing to you and your lovers. Stay awaken! The coming of our God Jesus Christ .Rev.22:12
For I'm not ashamed of this Good News about Christ.Romans1:16
To address Gospel for all Generation .
ወንጌል:-በስጋ ከዳዊት ዘር ስለሆነው፤በቅድስና መንፈስም ከሙታን ስለተነሳው፥ስለ ናዝረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1፥1-5
ይሄ ኢየሱስ በሰውና በእግዚ/ር መሀል ያለ መካከለኛ ነው፣1ጢሞ2፥5 ማለት ብቸኛ ልቀ-ካህናትና አማላጅ እርሱ ነው፣ሮሜ8:34 እብ7:25።
እርሱ ኢየሱስ ብቸኛ የሰው መዳኛ ነው፥ማለት የነባብት ነፍስ ደህንነት የሚገኘው በስሙ በማመን ነው።ሃ;ስራ4:12
ወደ አብ የሚያደርስ ቀጥተኛ መንገድ፣እውነትና ህይወት ነው።ዮሃ 14:6፣ በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም።
11ድነት የሚገኝበት የእግዚ/ር ፀጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጧልና፤12ይህም ፀጋ በሃጢአት መኖርንና አለማዊ ምኞትን ክደን፣በአሁኑ ዘመን ራሳችንን በመግዛትና በፅድቅ በእዉነተኛ መንፈሳዊ ህይወት እንድንኖር ያስተምረናል፤13ይህም የተባረከ ተስፋችን የሆነውን የታላቁን የአምላካችንንና የአዳኛችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ በመጠባበቅ ነው፤14እርሱም ከክፋት ሊቤዤን መልካም የሆነውን ለማድረግ የሚተጋውን ህዝብ ለራሱ ያነፃ ዘንድ ራሱን ስለ እኛ ሰጥቷል።
[አመት]ቲቶ2:11-14Translation
11,For the grace of God has been revealed bringing salvation to all people___NLT[Titus2:11-14]
Novil Corona virus or COVID-19 is terrifying,affecting and killing everyone in everywhere without any expectation. But our Lord God Jesus Christ is Loves,Foregives and Saves everyone in everywhere without any difference.If you havn't saved still right now,pls try to follow the procedures below:-
1.Repent clearly your sin before God for he may have mercy up on you.
2.Ask God sincerly he may wash away your tresspasses/sin by the precious Blood of Christ Jesus. 3.Ask God also he may register your name in the book of life. 4.Thanks God by faith for he has accepted you as his Child/Son.
5.Last join one of known Christs Church.
11/10/2018
HEY MY friends HAVE YOU LISTEN A GOOD MESSAGE .
was for you. But have you got ? if no please surrender yourself to him believe in his name. his name Saves all he who have faith.
22/10/2017
when the light of Living God Shine unto me Satan was flee from in front of me!
እንደነጋልኝ አይቶ ጠላቴ
ከበሮውን ጥሎ ሮጠ ከፊቴ
ድለን ለማዬት አልቻለችምና
ተራመድኩበት ነጋልኝና.......✍
10/08/2017
እግዚ/ር ኃይሌና ዝማሪዬ ነው። ደስ ያለው ይዘምር፤
አሜን በማለት ከእኔ ጋር ዘምሩ፣
10/08/2017
ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታ መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ ።
እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት
የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ
እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
2ቆሮ 3፥17-18
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Secha
Arba Minch'