Muller Man Zuber

Muller Man Zuber

Share

#ክልንቴን የት ነህ?ወንድሜ እንዴት ነህ?ልቤም ካንተ ጋር አብሮ ይኖራል የሙታን ኑሮ አቃተኝ መላመድ ከመከራዬ ይፍጠን በቶሎ እንድንገናኝ ተራዬ።መዳ ቀሬ ልቤ።

19/01/2025

#ድል ድቻ💪!

Photos from South Ethiopia Regional government Communication Affairs Bureau's post 18/01/2025

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አስነዋሪ ተግባሩን ለመሸፈን ሚድያ ላይ ማስተባበል መቀጠሉ የባሰ የሚያሳፍር ተግባር ነዉ።

ክልሉ ከተመሰረተ በኃላ ለዉጥ የዉሃ ሆኖ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች፣ አባላቶች፣ ደጋፊዎች እና መራጭ ህዝቦች እንዲሁም የህዝብ መሠረታዊ የልማት የኢኮኖሚና የማንነት ጥያቄ የሚያንቀሳቅሱ ማህበረሰቦች ለከፍተኛ አካላዊ ጉዳት ለእስራት ለግድያና አዝናለሁ የግድያ ሙከራ ደርሶባቸዋል።

የክልሉ መንግስት የተፎካካሪ ፓርቲዎቹ ክልሉ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በክልሉ በተከናወኑት ማህበራዊ ፣ፖለቲካውና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ዉይይት በወላይታ ሶዶ ከተማ አካሂደዋል ቀንጭብ አድርገው ያሉት ፍፁም ዉሸት መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ ።

ምክንያቱም ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን በወላይታ ሶዶ የተሳተፉ የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የጽ/ቤት ዋና ኃላፊው የተከበሩ አቶ ባንድራ በላቸዉ ታፍሶ መታፈኑ ለአብነት ይወስዳል ።

ስቀጥል የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፕረዚዳንት የፌዴሬሽን ምክርቤት አባል የተከበሩ ረ/ፕ ገነነ ገዴቦ እና ሦስት የከልል ም/ቤት አባላቶች በህጋዊ መንገድ መራጩን የቁጫ ህዝብ ለማወያየት የሄዱበት ጊዜ በክልሉ መንግስት ተልዕኮ መሰረት የጋሞ ዞን መንግስት ባደራጃቸው ወሮበሎች ተደብድበው መከናዉም እንዳልነበረ ሆኖ ህዝቡ ተረባርበው ህይወታቸውን ማትረፉ ይታወቃል።

የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የክልል ም/ቤት አባለት በህገወጥ መንገድ ከም/ቤት በመታገድ እንዲሁም የአሸናፊ የቁህዴፓ የቁጫ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ያለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምራጫ ቦርድ እዉቅና ታሽጎ መኖሩ ይታወቃል ።

ሰሞኑን በቪድዮ እንደተመለከታችሁት የቁጫ ማህበረሰብ የማንነት ጥያቄ ጠይቀዋል ያሉዋቸውን እና የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መራጮችን በሀይል በፖሊስ አስገድደው ዳግመኛ አይለምደኝም ደግሞ የተፈጥሮ ማንነታቸውን ቁጫነታቸዉን እንዲክዱ ጋሞ ነን እድሉ ኃጥአን አድርገው በአደባባይ ስያስምሉ ተመልክተናል።

ይሁን እንጂ ከዚህ የሚብስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና የጋሞ ዞን መንግስት በቁጫ ህዝብ ላይ የማንነት ጥያቄ ጠይቃችኋል እና የቁህዴፓ መርጣችኋል በማለት በፖሊስ አስገድደው ደግም አይለምደኝም እያስባሉ እያስማሉ የመቃብር አፈር በጥብጠው ያጠጡ አስነዋሪ ድርጊታቸውን የሚያሳይ የቪዲዮ ማስረጃ በእጃችን ይገኛል።

ነገር ግን ለሰፊው ህዝብ ክብር፣ ለሚዲያ standared privacy፣ ዘላቂ ለሀገር ሰላም፣ የሀገር አሁናዊ ሁኔታ ጋር በማነፃፀር ቀጣይ ለሚመጣው ትዉልድ በቤተሰቦቻቸው ላይ የደረሰው በደል በማስታወስ በወገን እልህ እንዳይነግሥ ለሚመለከተው ክፍል እናስተላልፋለን ብሎ ፓርቲያችን ቁህዴፓ ስላሳሰበን ሚድያ ላይ ከመልቀቅ ተቆጥበናል።

ይሁን እንጂ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጥፋቶችን አርሞ በሰፊው በቁጫና በዘይሴ ማህበረሰብ ላይ የሚፈፅመውን አስነዋሪ ድርጊትን እንዲሁም ከዉሸት ከሚዲያ ማስተባበያ ካልተቆጠቡ መንግስት ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ እንድንፈርድ በሶሻል ሚዲያ ድርጊታቸውን ለመልቀቅ የሚንገደድ መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ ።

በስተመጨረሻ የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፣ ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ህብር) እና ወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ዎህዴግ) አካታች በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት የህዝብን ትኩረት ለመሳብ የሚያደርጉት የፖለቲካ ጭዌ ስሆን መሬት ላይ ያለ እዉነት ሰማይ ከምድር እንደራቀች የራቄ ዉሸት መሆኑን ደግሞም የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁህዴፓ) ያላካተተ የዉሸት ትርክት መሆኑን ተገንዝባችሁ ከእዉነት ጎን እንዲቆሙ መልዕክት አስተላልፏል ።

#ፍትህ ለቁጫ

18/01/2025

Tumma....!

08/01/2025

Tumma...!

Want your school to be the top-listed School/college in Arba Minch'?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Kutcha
Arba Minch'