19/04/2024
Mirab Abaya Construction And Industrial College
for Promoting College
19/04/2024
19/04/2024
የራ ገበያ መሪጃ ምዝገባ ሥርዓትን ይመለከታል፡፡
18/04/2024
የአከባቢ ጨረታ ማስታወቂያ
17/04/2024
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ
09/04/2024
ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ ወንድምና እህቶች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፊጥር በዓል እንኳን አደረሳችሁ‼️
ኢድ ሙባረክ! Eid Mubarak!
06/04/2024
21/03/2024
አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ
20/03/2024
ይመዝገቡ የሥራ ባለቤት ይሁኑ!!
20/02/2024
የ9ኛው የከተሞች ፎረም ኤግዚቢሽን ላይ ድምቀት የሆነችው ብርብር ከተማ አስ/ር በዚህ ሰዓት በርካታ የሀገራችን እህት ወንድሞች እየጎበኟት ትገኛለች።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ አቶ ብርሃኑ ዘውዴን ጨምሮ በርካቶች አድናቆታቸውን ለብርብር ከተማ እየገለጹ ናቸው።
ለሀገራችን የሰላም የአብሮነትና የእንግዳ ተቀባይ አርአያ ቱባ እሴት ያላት።
በርካታ ቤተ እምነቶች መገኛ ስትሆን የፍቅር እና የመቻቻል ተምሳሌት የሆነች ከተማ ናት ። በኮሌጃችን የተሰሩ ፈጠራ ዉጤቶችን በማየት የተለያዩ አስተያየቶች ስቷል።
20/02/2024
New Job Vacancy 12/06/2016
Gamo Zone Tvet
Zada Construction and industrial college
Department :- የወንዶች ዉበት ሳሎን አሰልጣኝ
🙏🙏🙏 Credit to Girma
17/02/2024
የብርብር ከተማ አስ/ር 9ኛው የከተሞች ፎረም ተሳትፎ ላይ የምትገኘው "የሀይቅ ዳር ከተማ " በሚል መሪ ቃል የምትቀርብ ሲሆን ለዝግጅቱ በ2014/15 በጀት ዓመት የተከናወኑ የመሰረተ ልማትና የከተማ አገልግሎቶችን የሚመለከቱ የፈጠራ ስራዎች፣ የተመረጡ የቱሪስት መስህብ ቦታዎች ፣ መጽሔትን ጨምሮ በርካታ ልዩ ልዩ የህትመት ውጤቶች፣ ዶክመንተሪ ፊልሞች፣ የከተማችን መገለጫ የሆኑ ጣፋጭ ምግቦችና ለዝግጅቱ የሚመጥኑ ዝግጅቶች በቦታው ቀርበው እያስጎበኘች ትገኛለች ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Address
Arba Minch'
0948