Nase Nago

Nase Nago መልካምነት ለራስ ነው።

22/12/2024

¶ "- #ቤቱንም #ሥሩ #እኔም #እመሰገናለሁ--" ¶
**************ት/ሐጌ=1÷8*************

በወርሃ ሐምሌ 2011 ዓ.ም ላይ የመሠረት ድንጋይ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ መንገዶች በተገኙ ድጋፎች አሁን ላለበት ደረጃ የደረሰውን #የሸፊቴ #ቅዱስ #ሩፋኤል #ህንፃ #ቤተክርስቲያን ለማጠናቀቅ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴዎች ባቀረቡት የድጋፍ ጥሪ መሠረት እና የእግዚአብሔር ቃል በት/ሐጌ=1፥8 ላይ "ወደ ተራራው ውጡ፥ እንጨትንም አምጡ፥ ቤቱንም ሥሩ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል፥ እኔም እመሰገናለሁ" በምለው ቃል መሠረት የዚህ በረከት ተካፋይ መሆን የምትፈልጉ #በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000071160401 ላይ ገቢ አድርጉ ሼርም በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ።

ድጋፉ ቀጥሏል =========⛪️ እጩ ዶ/ር አለማየሁ በቀለ (ኃይለገብርኤል) ከአርባምንጭ ዩነቨርሲቲ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ይመለከተኛል በማለት የላክነውን ጥሪ አክብረው...
21/12/2024

ድጋፉ ቀጥሏል
=========
⛪️ እጩ ዶ/ር አለማየሁ በቀለ (ኃይለገብርኤል) ከአርባምንጭ ዩነቨርሲቲ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ይመለከተኛል በማለት የላክነውን ጥሪ አክብረው 2000 ብር ገቢ አድርገዋል የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይድረሳቸው።

⛪️ አቶ አጥናፉ ጠንካ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ይመለከተኛል በማለት የላክነውን ጥሪ አክብረው 1000 ብር ገቢ አድርገዋል የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይድረሳቸው።
21/12/2024

⛪️ አቶ አጥናፉ ጠንካ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ይመለከተኛል በማለት የላክነውን ጥሪ አክብረው 1000 ብር ገቢ አድርገዋል የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይድረሳቸው።

⛪️ አቶ ጠንክር ጠንካ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ይመለከተኛል በማለት የላክነውን ጥሪ አክብረው 5000 ብር ገቢ አድርገዋል የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይድረሳቸው።
21/12/2024

⛪️ አቶ ጠንክር ጠንካ የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ይመለከተኛል በማለት የላክነውን ጥሪ አክብረው 5000 ብር ገቢ አድርገዋል የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይድረሳቸው።

My smart❤❤
11/12/2024

My smart❤❤

ጠቃሚ ሀሳብ
06/12/2024

ጠቃሚ ሀሳብ

03/12/2024

''ችግር ሊፈትን ይችላል፤ ሊያሸንፍ ግን አይችልም''
መሆን የምትፈልገው ሰው ለመሆን እና የምትኮራበትን ህይወት ለመምራት መቼም አልረፈደም። ካልሆነ እንደገና ለመጀመር ድፍረትን አግኝ!!!

በ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሸፊቴ 2ኛ ደ/ቤት ከሥራ ባልደረቦቼ ጋር በአጋጣሚ የተነሳሁት ፎቶ ቢሆንም ከእኔ ጋር እንደ ሻማ እየቀለጡ ምርጥ ምርጥ ተማሪዎችን ያወጡ መ/ራንን የሚያስታውስ...
30/11/2024

በ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሸፊቴ 2ኛ ደ/ቤት ከሥራ ባልደረቦቼ ጋር በአጋጣሚ የተነሳሁት ፎቶ ቢሆንም ከእኔ ጋር እንደ ሻማ እየቀለጡ ምርጥ ምርጥ ተማሪዎችን ያወጡ መ/ራንን የሚያስታውስበት ትዝታዬ ነው።

ከእውቀት አለም ለጠቅላላ ግንዛቤ የሰው አካል፡-📌 የአጥንቶች ብዛት፡ 206📌 የጡንቻዎች ብዛት፡ 639 📌 የኩላሊት ብዛት፡ 2📌የወተት ጥርሶች ብዛት፡ 20📌የጎድን አጥንቶች ብዛት፡ 24 (12...
24/11/2024

ከእውቀት አለም ለጠቅላላ ግንዛቤ

የሰው አካል፡-

📌 የአጥንቶች ብዛት፡ 206

📌 የጡንቻዎች ብዛት፡ 639 📌 የኩላሊት ብዛት፡ 2

📌የወተት ጥርሶች ብዛት፡ 20

📌የጎድን አጥንቶች ብዛት፡ 24 (12 ጥንድ)

📌 የልብ ክፍል ቁጥር፡ 4

📌ትልቁ የደም ቧንቧ፡ Aorta

📌 መደበኛ የደም ግፊት: 120/80 ሚሜ ኤችጂ

📌 የደም ፒኤች፡ 7.4

📌 በአከርካሪ አጥንት ውስጥ ያሉ የአከርካሪ አጥንቶች ብዛት፡ 33

📌 በአንገት ላይ ያሉ የአከርካሪ አጥንቶች ብዛት፡ 7

📌 በመሃከለኛ ጆሮ ውስጥ ያሉ የአጥንት ብዛት፡ 6

📌 የፊት ላይ የአጥንት ብዛት፡ 14

📌 የራስ ቅል ውስጥ ያሉት የአጥንት ብዛት፡ 22

📌 በደረት ውስጥ ያሉ የአጥንት ብዛት፡ 25

📌 በክንድ ውስጥ ያሉት አጥንቶች ብዛት፡ 6

📌 በሰው ክንድ ውስጥ ያሉት የጡንቻዎች ብዛት፡ 72

📌 በልብ ውስጥ ያሉ የፓምፕ ብዛት፡ 2

📌 ትልቁ አካል፡ ቆዳ

📌 ትልቁ እጢ፡ ጉበት

📌 ትልቁ ሕዋስ፡ የሴት እንቁላል

📌 ትንሹ ሕዋስ፡ ስፐርም።

📌 ትንሹ አጥንት፡ ስቴፕስ መካከለኛ ጆሮ

📌 በመጀመሪያ የተተከለ አካል፡ ኩላሊት

📌 አማካይ የትናንሽ አንጀት ርዝመት: 7 ሜትር

📌 የትልቁ አንጀት አማካይ ርዝመት: 1.5 ሜትር

📌 አዲስ የተወለደ ሕፃን አማካይ ክብደት: 3 ኪ.ግ

📌በአንድ ደቂቃ ውስጥ የልብ ምት መጠን: 72 ጊዜ

📌 መደበኛ የሰውነት ሙቀት፡ 37C° (98.4 f°)

📌 አማካይ የደም መጠን: ከ 4 እስከ 5 ሊት

📌 የህይወት ዘመን ቀይ የደም ሴሎች፡ 120 ቀናት

📌 የህይወት ዘመን ነጭ የደም ሴሎች፡ ከ10 እስከ 15 ቀናት

📌 የእርግዝና ጊዜ፡ 280 ቀናት (40 ሳምንታት)

📌 በሰው እግር ውስጥ ያሉት የአጥንት ብዛት፡ 26

📌 በእያንዳንዱ አንጓ ውስጥ ያሉት የአጥንት ብዛት፡ 8

📌በእጅ ያሉ የአጥንት ብዛት፡ 27

📌 ትልቁ የኢንዶክሪን ግግር፡ ታይሮይድ

📌 ትልቁ የሊምፋቲክ አካል፡ ስፕሊን

📌ትልቁ እና ጠንካራ አጥንት: Femur

41፡ ትንሹ ጡንቻ፡ ስቴፔዲየስ (መሃል ጆሮ)

📌 ክሮሞሶም ቁጥር፡ 46 (23 ጥንዶች)

📌 አዲስ የተወለዱ ሕፃናት አጥንቶች ቁጥር፡ 306

📌 የደም viscosity: 4.5 ወደ 5.5

📌 ሁለንተናዊ ለጋሾች የደም ቡድን፡ O

📌 ሁለንተናዊ ተቀባይ የደም ቡድን፡ AB

📌 ትልቁ ነጭ የደም ሕዋስ፡ Monocyte

📌 ትንሹ ነጭ የደም ሴል፡ ሊምፎሳይት።

📌 የጨመረው የቀይ የደም ሴሎች ብዛት፡- ፖሊኪቲሚያ ይባላል

📌 በሰውነት ውስጥ ያለው የደም ባንክ፡ ስፕሊን ነው።

📌 የሕይወት ወንዝ፡ ደም ይባላል

📌 መደበኛ የደም ኮሌስትሮል መጠን: 100 mg / dl

📌 ፈሳሽ የደም ክፍል፡ ፕላዝማ ነው።



👏 ህይወት ተብሎ በሚጠራው ሰውን ሰው ያስባሉ እነዚህ ክፍሎች ስለሆኑ ፈጣሪን እያመሰገናችሁ ተንከባከቡት።

በተንኮል እና ከመጠን በላይ በሆኑ ምድራዊ ክፋት በተሞሉበት ነገሮች አይጎዱት። የሰማይን አምላክ ማመስገንንም አትርሳ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉ የእጁ ሥራዎች ናቸው።

From WS

ትልቅ ሙያ ቢኖር መልካም አመለካከት ነዉ።
20/05/2023

ትልቅ ሙያ ቢኖር መልካም አመለካከት ነዉ።

Address

Arbaminch
Arba Minch'

Telephone

+251910523120

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nase Nago posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category