Shewaye Fituma

Shewaye Fituma

Share

Academician

04/06/2026
04/06/2026

🍀🍓🍀እግዝአብሔር የነገሩትን አይረሳም
የለመኑትን አይነሳም!!!🍀🍓🍀
👇👇👇
🙏🙏🙏አቤቱ የጽድቅ መገኛ ሆይ ከአንተ ዘንድ ጽድቅን እሻለሁ
አቤቱ የትዕግስት መዝገብ ሆይ ትዕግስትን ታድለኝ ዘንድ እለምንሃለሁ
አቤቱ የጥበብ መገኛ ሆይ ከአንተ ዘንድ ጥበብና ማስተዋልን ታድለኝ ዘንድ እለምንሃለሁ።🙏🙏🙏

🍀🍓🍀ፈጣሪያችን፣ አስገኛችን እና ታዳጊያችን እንደ ኃጢኣታችንና እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ፣ ቸረነቱ፣ እና እንደ አባትነቱ ይቅር ብሎን ለመላው ለሀገራችን ለኢትዮጲያ ህዝብና ለተዋህዶ ሃይማኖታችን አንድነቱን፣ፍቅሩን እና ሠላሙን ያድለን። አሜን!!!🍀🍓🍀

🍀🍓🍀
👉የሁሉ አስገኝህ፣
👉ሁሉን ያሰለጠነ፤
👉በሁሉም ላይ የሰለጠነ፤
👉አልፋና ኦመጋ፣
👉ኤልሻዳይ
👉የነገሩትን ያማይረሳ
👉የለመኑትን ያማይነሳ
👉ስሰጥ ያማይሳሳ
👉ሰጥቶ የማይነሳ
👉ፍጥረቱን የማይረሳ
👉የጌቶች ጌታ፣ የአማልክት አምላክ፣ የነገሥታት ንጉስ፣ ፈጣሪያችን የከርሞ ሰው ይበለን። ያልቦናችንን ማሸት ከኃጢአት በስተቀር ያሰምሩልን፣ ይፈጽሙልንም። አሜን፣ አሜን፣ አሜን!!!🍀🍓🍀

❤❤❤አምላካችን እግዝአብሔር ሆይ ኣድነን፤ ቅዱስ ስምህን እናመሰግንህ ዘንድ፣ በምስጋናህ እንመካ ዘንድ፣ ከአሕዛብ መካከል ሰብስበን። አሜን!!!❤❤❤

🙏🙏🙏ከዘላለም እስከ ዘላለም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ሕዝብም ሁሉ አሜን ይበል። ሃሌ ሉያ።🙏🙏🙏

☘🍒☘መልካም በዓል!!!☘🍒☘

Want your school to be the top-listed School/college in Ambo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Ambo