ደነቤ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ት ቤት Denebe Elementary and middle school

  • Home
  • Ethiopia
  • Alaba K'ulito
  • ደነቤ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ት ቤት Denebe Elementary and middle school

ደነቤ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ት ቤት Denebe Elementary and middle school በስነ ምግባር የታነፀ ብቁ ዜና ለማፍራት ተግተን እንሰራለን።

         ።! #ወላጆች ተማሪዎችን  #የምዝገባ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት አስቀድማችሁ  #በመላክ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን!          /ቤት
19/08/2026


።!
#ወላጆች ተማሪዎችን #የምዝገባ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት አስቀድማችሁ #በመላክ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን!
/ቤት

 /ት ፅ/ቤት የተወጣጡ ባለ-ሙያዎች ቲም በት/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት በተገኙ ሃብቶች የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራትንና ለ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የክረምት   ምዕራፍ ስራዎችን በዛሬ...
14/08/2026

/ት ፅ/ቤት የተወጣጡ ባለ-ሙያዎች ቲም በት/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት በተገኙ ሃብቶች የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራትንና ለ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የክረምት ምዕራፍ ስራዎችን በዛሬው ዕለት ምልከታ አድርጓል።
#በምልከታው ወቅትም በት/ቤቱ ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን የውስጥ ሃብት ለመፍጠር የተተከሉ ፍራፍሬዎችንና የአታክልት ስራዎችንም ምልከታ አድርገዋል።
ነሀሴ 8/2018 ዓ/ም

 ።             #ደነቤ ት/ቤት    /ም
12/08/2026


#ደነቤ ት/ቤት /ም

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የወጪ ፍላጎቶችን በመቆጠብ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ዘላቂ የልማት ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ!!!ነሀሴ 04/2018 ዓ.ም በሀላባ ቁ...
10/08/2026

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የወጪ ፍላጎቶችን በመቆጠብ የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ዘላቂ የልማት ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ይገኛሉ!!!

ነሀሴ 04/2018 ዓ.ም በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በመደበኛ በጀት፣ በማዘጋጃ ቤት ገቢና በተለያዩ ፕሮግራሞች የተደገፉ በርካታ የልማት ፕሮጀክቶች በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ።

በአሁን ሰዓት በከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ተሰጥቷቸው እየተተገበሩ ካሉ ቁልፍ የልማት ስራዎች መካከል የደነቤ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ፣ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ጤና ጣቢያ ማስፋፊያ፣ የገበያ ማዕከል ሼድ ግንባታ፣ 2.3 Km የኮብልስቶን መንገድ፣ ውስጥ ለውስጥ የሪዳሽና የሴሌክት መንገድ እንዲሁም የኮሪደር ልማት ደር የድርኔጅ ግንባታዎች ተጠቃሽ ናቸው።

እነዚህን በከተማ አስተዳደሩ ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ የሆኑና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ አቶ ሱልጣን ኢማም ሁሴን እና የፋይናንስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ኢሳሌ ሱልጣን በጋራ በመሆን በቦታው ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል።

የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ስራ አስኪያጅ አቶ ሱልጣን ኢማም ሁሴን ከተማችንን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ጽዱና ዘመናዊ ለማድረግ ማዘጋጃ ቤቱ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመናበብ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብለዋል።

በአሁኑ ወቅት እየተሰሩ ያሉ የኮብልስቶን መንገድ ግንባታዎች፣ የኮሪደር ልማት ስራዎችና የገበያ ማዕከል ሼዶች የከተማችንን እድገት ከፍ የሚያደርጉና የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄዎች ምለሽ የሚሰጡ ናቸው ብለዋል።

ፕሮጀክቶቹ ጥራታቸውን ጠብቀው በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ተጠናቀው ህብረተሰቡን ለአገልግሎት እንዲበቁ የቅርብ ክትትልና ቁጥጥር እንደሚደረግ ገልጸው ህብረተሰቡም የተገነቡትን የመሰረተ ልማት አውታሮች በመንከባከብና ለከተማው ውበትና ልማት የሚደረጉ ጥረቶችን በመደገፍ የበኩሉን ድርሻ ልወጣ እንደሚገባው ገልጸዋል።

የከተማ አስተዳደሩ የፋይናንስ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ኢሳሌ ሱልጣን የህዝብ ሀብትና በጀት ለታለመለት የልማት አላማ በግልጽነት ማዋል የፋይናንስ ተቋም ዋና ትኩረት አቅጣጫ በመሆኑ
በከተማችን በትምህርት፣ በጤናና በመሰረተ ልማት ዘርፎች እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች በመደበኛ፣ በማዘጋጃ ቤትና በፕሮግራሞች በጀት የተደገፉ በመሆናቸው እያንዳንዱ የህዝብ ሃብት ለህዝብ ተጠቃሚነት በትክክል እንዲውል በማድረግ ተጨባጭ ስራ ተሰርቷል ብለዋል።

የበጀት አጠቃቀማችን ውጤታማና ፍትሃዊ እንዲሆን በማድረግ ሰብዓዊ ፍላጎቶችን ከመሸፈን የከተማችንን የኢኮኖሚ አቅም የሚያሳድጉና የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች የሚመልሱ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በጀት በመመደብና በፋይናንስ በኩል አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል።

ቅ/ፅ/ቤት ፔጅ የተወሰደ

በርቱ
06/08/2026

በርቱ

      ቤት ተማሪዎች  #በቆንጆዎቹ 6         የችግኝ ተከላ ላይ.....
04/08/2026


ቤት ተማሪዎች #በቆንጆዎቹ 6
የችግኝ ተከላ ላይ.....

  በሚል መሪ ቃል ቆንጆዎቹ 6 የችግኝ ተከላ በሀላባ ኮሚዩኒቲ ዓመታዊ የልጆች አረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ላይ  ት/ቤት ስከናወን ከተወሰዱ ምስሎች!  #5
04/08/2026

በሚል መሪ ቃል ቆንጆዎቹ 6 የችግኝ ተከላ በሀላባ ኮሚዩኒቲ ዓመታዊ የልጆች አረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ላይ
ት/ቤት ስከናወን ከተወሰዱ ምስሎች! #5

03/08/2026
 .....በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር  /ቤት ከት/ቤቱ መምህራንና ተማሪዎች ጋር በመሆን  ስራ አካል ከሆነው ተግባር  ።                                        /ቤ...
03/08/2026

.....
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር /ቤት
ከት/ቤቱ መምህራንና ተማሪዎች ጋር በመሆን
ስራ አካል ከሆነው ተግባር ።
/ቤት

Address

Alaba K'ulito

Telephone

+251910315139

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደነቤ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ት ቤት Denebe Elementary and middle school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category