Halaba Comprehensive Secondary School

Halaba Comprehensive Secondary School This page is created in memory of our childhood school! Anybody who were once attend or currently studying at this school can freely express His/her views!

  !!! ሀላባ ኮሚዩኒቲ 17ኛ ዓመት (17ኛ ዙር) የት/ት ቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለ2019 የት/ት ዘመን 👉ምስኪን ህፃናት በት/ት ቁሳቁስ እጦት ከት/ቤት እንዳይርቁ ወገን እንሁ...
23/08/2026

!!! ሀላባ ኮሚዩኒቲ 17ኛ ዓመት (17ኛ ዙር) የት/ት ቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለ2019 የት/ት ዘመን 👉ምስኪን ህፃናት በት/ት ቁሳቁስ እጦት ከት/ቤት እንዳይርቁ ወገን እንሁናቸው። በሀላባ ኮሚዩኒቲ fb ገጽ ወይም በ09-95-53-5050 ያገኙናል።

23/08/2026

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከሰኞ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ
****************

የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ከሰኞ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ በሚያደርገው ድረ ገጽ ገብተው ማየት እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ባገኙት ውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች፣ ቅሬታቸውን የሚያቀርቡበት ውጤቱ ይፋ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ ከ5 እስከ 6 ቀናት ጊዜ እንደሚሰጣቸው ተገልጿል።

ተማሪዎች እና ወላጆች በተሰጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ውጤታቸውን መመልከት እና ቅሬታ ካላቸውም በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ማቅረብ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

 #ተጀምሯል !!! ሀላባ ኮሚዩኒቲ 17ኛ ዓመት (17ኛ ዙር) የት/ት ቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለ2019 የት/ት ዘመን 👉ምስኪን ህፃናት በት/ት ቁሳቁስ እጦት ከት/ቤት እንዳይርቁ ወ...
22/08/2026

#ተጀምሯል !!! ሀላባ ኮሚዩኒቲ 17ኛ ዓመት (17ኛ ዙር) የት/ት ቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለ2019 የት/ት ዘመን 👉ምስኪን ህፃናት በት/ት ቁሳቁስ እጦት ከት/ቤት እንዳይርቁ ወገን እንሁናቸው። በሀላባ ኮሚዩኒቲ fb ገጽ ወይም በ09-95-53-5050 ያገኙናል።

Address

Alaba K'Ulito, Shewa
Alaba K'ulito

Telephone

+251910375148

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halaba Comprehensive Secondary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share