Aksum university students' union office

Aksum university students' union office

Share

This is the official page of aksum university student's union office

Photos from Aksum university students' union office's post 23/02/2026

ማሳሰቢያ

⚠️ የውሸት ዜና ማንቂያ

የትግራይ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ወደ ሌላ ዩኒቨርስቲዎች ተዘዋውረው እንዲማሩ ተወስነዋል የሚል የሀሰት ዜና በሶሻል ሚድያ ዛይ ሲዘዋወር ተመልክተናል፤ ይሁንና ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ ተዘዋውራቹ እንድትማሩ የተሰጠ መግለጫ እንደሌለ በማወቅ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እና ምንም አዲስ ነገር እንደሌለ ለማሳወቅ እንወዳለን ።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አሥፈፃሚ!

​ ⚠️ DISCLAIMER: FAKE NEWS ALERT
​It has come to our attention that false information is being circulated on social media platforms claiming that students from universities in the Tigray region are being transferred to other universities across the country.
​Aksum University wishes to clarify the following:
• ​No official decision has been made to transfer students to other institutions.
• ​All students are advised to ignore these baseless rumors and continue their studies as scheduled.
​We urge our community to rely only on official university channels for verified information.
​Aksum University
Public & International Relations Executive

Photos from Aksum university students' union office's post 25/01/2026

____________________//______________

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጥር _ 17/2018 ዓ/ም

ከዛሬ ጥር 17/2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 01/2018 ዓ.ም የሚካሔደውን ውድድር በስኬት ለማከናወን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጀማል አባፊጣ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

አስተናጋጁ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለውድድሩ ቅድመ ዝግጅት ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ ማውጣቱንና ውድድሩን በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጀማል አባ ፊጣ (ዶ/ር) ገልጸው እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ውድድሩም ለሚቀጥሉት 15 ቀናት እንደሚካሄድ ገልጸዋል።

ውድድሩ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በጅማ ዞን አስተዳደር እና በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማኅበር ትበብር የተዘጋጀ ነው ብለዋል።

የዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል በ2008 ዓ.ም ከተቋረጠ በኋላ ባሳለፍነው ዓመት በድጋሜ መጀመሩን የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማኅበር ፕሬዝዳንት ዓባይ በላይሁን አስታውሰዋል።

የዕለቱ የክብር እንግዳ የሆኑት የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር መኪዩ መሐመድ እንደዚህ ዓይነት ፌስቲቫሎች የባህል ልውውጥ ከማድረግ ባለፈ ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን ለማጠናከር ሚናው የጎላ መሆኑን በመግለጽ የውድድሩ በይፋ መጀመር አብስረዋል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር ፕሬዝደንት ዓባይ በላይሁን በበኩላቸው ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት ይህ ውድድር አንዱ የመፍለቅያ መድረክ በመሆን እያገለገለ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

በእግር ኳስ ጥር 18/2018 ዓ/ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከኢንጂባራ ዩኒቨርሲቲ (Injibara University ) 8:00 ስአት ላይ የሚጫወት ይሆናል ።

መልካም ዕድል ለውድ የዩኒቨርስቲያችን የስፖርት ልኡካን!

ልህቀት በጥረት!
ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ@

25/01/2026
31/12/2025

ማስታወቅያ ለአክሱም ተማሪዎች በምሉ።
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀
ፍላጎት ያላቹና ከታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ወደተቀመጠላቹ ስልክ ቁጥር እየደወላቹ መመዝገብ ትችላላቹ👇👇👇👇👇👇👇

Photos from Aksum university students' union office's post 23/12/2025

ትናንት እንዳሳወቅናቹ 23 ኩንታል ሩዝ የተማሪዎቻችንና 20ኩንታል ዱቄት እንዲሁም የተለያዪ መዳኒቶች(አፋውስ) ከዩንቨርስቲያችን በመያዝ ለወገኖቻችን ለመድረስ ዛሬ ማክሰኞ 14/04/2018 ዓም ወደ ሕፃፅ ጉዞ ጀምረናል በሰላም ግቡ በሉን🙏🙏🙏

22/12/2025

እኛም ምንም እንኳን ተማሪዎች ብንሆንም ለወገኖቻችን ዝምምም አንልም።
"ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው"

30/10/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mohammed Nugus, Tsegalaul Kindeya, Kulu Ab Lbey, Cherkos Meshalokiy, Umer Abdela, Almaz Syoum, Teni Kelifa Hass, Heran Seifu, Temesgen Kusa, Zemen Alebachew, Wasiehun Medhane, Abel Welabzgi, Tabor Gullallee Galilee Nazareth, Selomon Atsbha, Patience Patience, Kbra Gebremedhn, Mikiyo Mark Sòœn, Magpie Man Magpie, Mess Man, ሜሪ ማሓዛ ቅሱ, Anil Kumar, Jossy Fkre, Fei Li Meng, Mhret Akelom, Yosef Man, Wedi Halie, ብሩህ ኣስገዶም, Alexo Amalay, Sisay Tadele, Tostangey Kazinteat, Kaasa Riqiwa, Hiwi Hiwi, Deve Deve, Lidia Yosef, ሰናይ ወዲ ራያ, Tesfay Nguse

23/10/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ykunoamlak, Kidu Hailemariam, Mukur Hailu Teklu, Tegenu Animaw, Habtamu Dagne, Lij Sisco, Ye Gietnet Lij, Beyoro Abayneh, Love Peace, Kira Getachew, Tariku Bossena, Nugus Teshome, Fre Asemaw, Tsegay Weldeabyezgi, Ararsa Daba, Samrawit Brhan, Abdirezak Awol Abdullahi, Welay Petros, Mahi Wiz Brtu Brhane, Yasin Yakob, Mayian Kher Riek, Achawach Girma, Yien Gatdet Tut Guang, Biniyam Fisha, Ândùälêm Âgîsâ, G Gøødbyê Shb, ፉዓድ ኸይረዲን አደም, Yohans Gidey, ተጋዳላይ ተኽላይ ገብረመድህን, Mb Mb Mb, Melekamu Geremu, ኤርምያስ የጌታ ልጅ, Fan Alkx Niguse, Abi LåLa, Biruk Zekarias, Adimasu Tilahun, Mini Mimi, Gebrehiwet Birhane, Berhe Tesfu, Winta Mahari, Hãyû Tií, Meles Berhe, Mulat Cchalachew, New Genration, Kbrom Tekeae, Berihun Korka, Real Naod, Sofanit Ngsti, Mearg Mebrahtu, Dagim Daniel

18/10/2025

👉የጥሪ ማስታወቂያ👈
👇👇👇

16/10/2025

የሃዘን መግለጫ
***//***
ጥቅምት 6/2018 ዓ/ም

በኣኽሱም ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ ፖሊስ(ጥበቃ ) ሰራተኛ የነበሩት አቶ ዘአማኒኤል ሐጎስ ገ/ሄር ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰብ: ወዳጅ: ዘመድ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ልባዊ መፅናናትን እንመኛለን!

የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው ዛሬ ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም 8:00 ሰዓት በ ኣኽሱም ከተማ በ ኣርባእተ እንስሳ ቤተክርስትያን የሚፈፀም ይሆናል።

ነፍሳቸውን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን!

አክሱም ዩኒቨርሲቲ

ጥቅምት 06/2018 ዓ/ም

Want your school to be the top-listed School/college in Aksum?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Aksum