Akesta Poly Technic College

Akesta Poly Technic College

Share

Akasta polytechnic college is found in Ethiopia, Amhara region and established in 1994ec. It gives training for youths in different types occupations.

15/07/2023
Photos from Akesta Poly Technic College's post 15/07/2023
15/07/2023

Congratulations for our students

Photos from Akesta Poly Technic College's post 04/07/2023

በአቀስታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚለሙ አትክልቶች

Photos from Akesta Poly Technic College's post 23/06/2023

በአቀስታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮንስትረክሽን ትምህርት ክፍል አሰልጣኞች ሙያቸውን በመጠቀም ለኮሌጁ ከነበረው የመፀዳጃ ቤትና የሻወር ቤት ላይ ማሻሻያወችንና እድሳት በማድረግ በተሻሻለ መልኩ በመስራት ለኮሌጁ አስረክበዋል።

Photos from Akesta Poly Technic College's post 13/01/2023

በኮሌጃችን የተጀመረው የምክክር መድረክ ትናንት በከሰአት ዛሬ ጥዋት በቡድን ውይይት በድምቀት የቀጠለ ሲሆን በርካታ ገንቢ ምክረ ሃሳቦች፣ አስተያየቶችና ጥያቄዎች የተስተናገዱበት ይገኛል።
5/5/15

Photos from Akesta Poly Technic College's post 12/01/2023

የሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና በሚል መሪ ቃል አሳታፊ የሆነ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል

Photos from Akesta Poly Technic College's post 11/01/2023

የአቀስታ ፖሊ/ቴክኒክ ኮሌጅ ከወረዳው እና ከከተማ አስተዳደር ቦርድ አባላት ጋር በዛሬው እለት
1,የኮሌጁን የ6ወር እቅድ አፈፃፀም
2,የ2015 በጀት አመት የኮሌጁን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ በኮሌጁ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን ማየት
3,የቀጣይ ስራዎችን በተመለከተ ከላይ በተጠቀሱት አጀንዳወች ላይ በጥልቀት በመወያየት ጠቃሚ የሆኑ ዉሳኔወችን በመወሰን የእለቱ ውይይት ተጠነቋል

Photos from Akesta Poly Technic College's post 06/01/2023

የአቀስታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች የግቢውን አጥር ከዉስጣቸዉ በመነጨ ስሜት በአንድነት በመተባበር 150 ሜትር ርዝመት ያለዉ አጥር አጥረዋል
የኮሌጃችን ሰራተኞችን ለመስሪያ ቤታቸው እዉቀታቸዉን ጉልበታቸዉን ሳይሠስቱ እየሰሩ ስለሆነ ኮሌጁ ከልብ ያመሠግናል

Want your school to be the top-listed School/college in Akesta?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Akesta