Hedero Tunto Zuria Woreda Education Office

Hedero Tunto Zuria Woreda Education Office We serve for community development

24/10/2021
መንዶዬ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት በዶ/ር ክሩቤል አበበ ሄረኖ ድጋፍ በመገንባት ለይ ያለ ህንጻ....ዶ/ር ክሩቤል በጎ አስበህ በጎ እያደረክ ነዉና  እናመሠግነሃለን፡፡
20/10/2021

መንዶዬ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት በዶ/ር ክሩቤል አበበ ሄረኖ ድጋፍ በመገንባት ለይ ያለ ህንጻ....
ዶ/ር ክሩቤል በጎ አስበህ በጎ እያደረክ ነዉና እናመሠግነሃለን፡፡

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎችለሂጋ ሞዴል አዳሪ ት/ቤት መመልመያ መስፈርት እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡
05/10/2021

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለትምህርት ፈላጊዎች
ለሂጋ ሞዴል አዳሪ ት/ቤት መመልመያ መስፈርት እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡

የሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ሴክተር በለሙያዎች፡ ሱፐርቨይዘሮች እንዲሁም ርዕሰ መምህራን ጋር በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ለይ "መቼም፡የትም፡በምንም ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለዉ " በሚል...
19/08/2021

የሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ሴክተር በለሙያዎች፡ ሱፐርቨይዘሮች እንዲሁም ርዕሰ መምህራን ጋር በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ለይ "መቼም፡የትም፡በምንም ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለዉ " በሚል መሪ ቃል ዉይይት ተካሄደ፡፡ ከዚህ በፊት ከሴክሩ ሠራተኞች ከ80,000 ብር በላይ ድጋፍ የተደረገ ቢሆንም ጁንታዉ እስክደመሰስ ህዝባዊ ድጋፍ አስፈላጊ በመሆኑ በዉይይቱ ማጠቃላያ ለጀግናው አገር መከላከያ ሠራዊት የወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ተስማሙ፡፡ ከዚህ ባሻገር በህዝብ ዉስጥ መሽገው የኢኮኖሚ አሻጥር በመፍጠር የገበያ ያለመረጋጋት እንዲፈጠር የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠይቋል፡፡በሌላ በኩል ወደ ግንበር በመዝመት፡ ስንቅ በመዘጋጀትና በደም ልገሣ እስከ መጨረሻዉ ከሠራዊቱ ጎን እንደሚሠለፉ ተጠቁሟል፡፡ ድል ለጀግናው አገር መከላከያ ሠራዊት!!

14/08/2021
10/08/2021
02/08/2021

ከዛሬ ሐምሌ 26/2013 እስከ ሐምሌ30/2013 ዓ፡ም ድረስ በወረዳችን ባሉት ሁሉም ት/ቤቶች ዓመታዊ የወላጆች ክብረ በዓል ይከበራል፡፡
@ የላቀ ዉጤት ያስመዘገቡ አካላት ይመሠገናሉ፡፡
@የክረምት በጎ አገልግሎት ንቂናቄ ይፈጠራል
@ ኢትዮጵያን እናልብሳት በሚል መርህ ችግኝ ተከላ ይካሄዳል
መልካም የወላጆች ቀን!!

Address

Akaki Beseka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hedero Tunto Zuria Woreda Education Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category