ICT Solution

ICT Solution

Share

hardware and software introduction computer

07/05/2024
05/02/2024

Kkkk

22/04/2020

t.me@ictsolution12
ኮምፒዩተርን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ቀላል ዘዴዎች
💻💻💻💻💻💻💻💻

#1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች Wallpaper አይጠቀሙ፡፡

#2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡

#3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን Refresh ያድርጉ፤ ይህም RAM ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡

#4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (Uninstall ያድርጉት)፡፡

#5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡

#6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ

#7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ለማድረግ ይሞክሩ::

#8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡

#9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ:

Like - Share - Comment

29/03/2020

ኮምፒዩተርን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ቀላል ዘዴዎች

#1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች Wallpaper አይጠቀሙ፡፡

#2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡

#3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን Refresh ያድርጉ፤ ይህም RAM ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡

#4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (Uninstall ያድርጉት)፡፡

#5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት
የለበትም፡፡

#6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ

#7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ለማድረግ ይሞክሩ::

#8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡

#9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::

👍Share share like like

25/03/2020

ኮምፒዩተር ላይ በአቋራጭ መጠቀም የምንችልባቸው ቁልፎች

+ A ……… Select all ......... ሁሉንም ምረጥ
+ B ……… Bold ......... ደማቅ
+ C ……… Copy......... ገልብጥ
+ D ……… Fill down cell ......... ወደ ታች
ሙላ ሕዋስ
+ E …...… Center Alignment...... ማዕከል
አሰላለፍ
+ F ……… Find ........l ያግኙ
+ G ……… Go to current......... የአሁኑ ሂድ
+ H ……… Replace ......... ተካ
+ I ……….. Italic......... ሰያፍ
+ J ….…… Full justification ......... ሙሉ
ለማጽደቅ
+ K ……… Create hyper link.........
የሚያስችሉ አገናኝ ፍጠርየግራ
+ L …….… Left Alignment.........
right
+ M ……… Tab .............. ትር
+ N ….…… New page........... አዲስ ገጽ
+ O ……… Open............. ክፈት
+ P …Underline .............. አትም
+ R …….… Fill right cell......... ቀኝ ሕዋስ
ሙላ
+ S ………. Save ............. አስቀምጥ
+ U …….… Underline ...........
ከመስመር በታች
+ V …….… Paste............... ለጥፍ
+ X …….… Cut ............. ቁረጥ
+ Y ………. Redo............ ድገም
+ Z ……..… Undo............ ወደሗላ መመለስ
+ + M....
.Maximize the windows ..........ማተለቂያ
+ M......minimize.......ማሳነሺያ
+ D......returns to Desktop........ወደ ዴስቴቶፕ(ዋናው ዊንዶው) መመለስ
+ S......search.......መፍለጊያ
+ Enter......view properties of selected item.......የመረጥነውን ነገር ፕሮፐርቲውን(ባህሪውን) መመልከት

Join us. 👇👇👇👇
👉👉👉

Share & Like this page

24/03/2020

ዓባይ ባንክ ክትምዝገቡ እትደልዩ ምርጫኩም አብ 3G ብቅናስ ዋጋ ።
ካብ ዕለት 23-28 ብፈረንጂ

23/03/2020

አዲስ ቀፎ መግዛት ሲፈልጉ
• አዲስ የሞባይል ቀፎ ወይም ሌሎች በሲም ካርድ የሚሰሩ የቴሌኮም መገልገያ መሣሪያዎች ሲገዙ በኢትዮ ኔትወርክ እንዲሰራ የተፈቀደለት መሆኑን ለማወቅ :-
• ሲም ካርድ አስገብተው ለሙከራ መጠቀም
• *868 # ደውለው 3ኛ ቁጥር ላይ የሚገኘውን የመለያ ቁጥር ሁኔታ ማወቂያ (Check Status) የሚለውን መምረጥ ፤ በመቀጠል by IMEI የሚለውን መርጠው፤ ሊገዙ ያሰቡትን የቀፎ መለያ ቁጥር /IMEI/ አስገብተው ቀፎው በኢትዮ ኔትወርክ እንዲሰራ የተፈቀደለት መሆኑን ማረጋገጥ፡፡
- የሚገዙትን ቀፎ የIMEI ቁጥር ለማወቅ፡
• * #06 # ይደውሉ
• ከቀፎው ማሸጊያ ካርቶን ላይ ይመልከቱ፡፡
ግዢ ከፈፀሙ በኋላ ቀፎዎ በኔትዎርኩ ላይ የማይሠራ ከሆነስ?
• ከግዢ ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን በህግ አግባብ ለመፍታት እንዲችሉ ግዢ ሲፈፅሙ የቀፎውን መለያ ቁጥር የያዘ ህጋዊ ደረሰኝ መቀበልዎን አይርሱ፡፡
ስርቆት ወይም መጥፋት ቢያጋጥምዎ?
• በሲም ካርድ የሚሰሩ የቴሌኮም መገልገያ መሣሪያዎች በተለይ የሞባይል ስልክ በስርቆትም ሆነ በሌላ ምክንያት ከደንበኞች እጅ ሲጠፋ 994 ላይ ደውለው በማዘጋት ቀፎው በሌላ አካል የቴሌኮም አገልግሎት እንዳይሰጥ ማድረግ ይችላሉ፡፡
ምንጭ; ኢትዮቴሌኮም

22/03/2020

እናስመጣለን

Want your school to be the top-listed School/college in Adigrat?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Adigrat