19/08/2026
በከፍተኛ ፍጥነት እያደግ በመጣው 📈 ኢስላሚክ ፋይናንስ ዘርፍ በጣም ተፈላጊነታችሁ እንዲጨምር የሚረዳችሁን የIFB ስልጠና ከኢማን ኢስላሚክ ኮሌጅ።
በ እስልምና ጥናት ረጅም አመት የማስተማር ልምድ ያለው ኮሌጃችን አሁን ደግሞ ከጊዜው ጋር ተፈላጊነቱ እየጨመረ የመጣውን የIFB ወይም Interest Free Banking ትምህርትን ለናንት ለመስጠት ዝግጅቱን አጥናቋል ።
በፈለጉት አማራጭ 👨🏫 በአካል እና 💻 በኦንላይን!
📍 አድራሻችን
▫️ፒያሳ - ቸርችል ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202
▫️ ጀሞ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
▫️ ቤተል - ተቅዋ መስጂድ 3ተኛ ፎቅ
▫️ ደሴ - ፒያሳ - ሰዒድ ያሲን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 515
📞 ይደውሉልን!
☎️09 31 68 31 31 (ጀሞ)
☎️09 31 84 31 31 (ፒያሳ)
☎️09 29 29 08 29 (ቤተል)
☎️09 30 58 96 74 / 75 (የኦንላይን እና የርቀት)