One Ethiopia

Directions Website Contact the school

One Ethiopia We have a dream to see One Great Ethiopia

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል።የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህ...
26/08/2026

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል።

የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል።

አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም አሳውቋል።

ተፈታኝ ተማሪዎችም ውጤታቸውን የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

አያይዞም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን ምአገልግሎቱ ያሳውቃል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

ይሄ ጽሑፍ እውነት አይሆንምጂ ከሆነ ግን ምክሬ ድሮስ ከጅብ ዘንድ ቆዳ ለመቀበል ምን አስኬደህ ?
22/08/2026

ይሄ ጽሑፍ እውነት አይሆንምጂ ከሆነ ግን ምክሬ ድሮስ ከጅብ ዘንድ ቆዳ ለመቀበል ምን አስኬደህ ?

መልክቱ ለኛ ነው እንጠቀምበት
17/08/2026

መልክቱ ለኛ ነው እንጠቀምበት

14/06/2026
ብልፅ*ግና  ግን ያልሻረው ህግና ያላፈረሰው ተቋም ይኖር ይሆን ከመቸ ወዲህ ነው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የየፖለቲካ ፓርቲ አባል እንዲሆን የተደነገገው
10/06/2026

ብልፅ*ግና ግን ያልሻረው ህግና ያላፈረሰው ተቋም ይኖር ይሆን ከመቸ ወዲህ ነው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የየፖለቲካ ፓርቲ አባል እንዲሆን የተደነገገው

31/05/2026

Celebrating my 11th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

08/01/2026

Address

Addis Ababa
12L

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when One Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to One Ethiopia:

Shortcuts

Share