ዳሩል ኢልም darul-ilem የኢስላማዊ ትምህርት መስጫ

ዳሩል ኢልም darul-ilem የኢስላማዊ ትምህርት መስጫ In this page I will post daewa TV programs

🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
02/06/2025

🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

02/06/2025
✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️
01/06/2025

✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️

📌ታላቅ የዳዕዋ እና የምርቃት ፕሮግራም ቢላሉል ሐበሺ መድረሳ ከአል-በረካ  ኢስላማዊ ማህበር ጋር በመተባበር የካቲት 16/2017 ዓ.ል ሻዕባን  23  በኡስታዝ   አቡበከር አህመድ  በኡስታ...
14/02/2025

📌ታላቅ የዳዕዋ እና የምርቃት ፕሮግራም

ቢላሉል ሐበሺ መድረሳ ከአል-በረካ ኢስላማዊ ማህበር ጋር በመተባበር የካቲት 16/2017 ዓ.ል ሻዕባን 23
በኡስታዝ አቡበከር አህመድ
በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
በጅግጅጋ ከተማ
በሰይድ መሐመድ አብደሌ አዳራሽ
------------------------------

በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀው "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቃሀሩን ሚዲያ፥ ነሀሴ 17/2016በበር...
24/08/2024

በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀው "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቃ

ሀሩን ሚዲያ፥ ነሀሴ 17/2016

በበርካታ የዒልም መድረካቸው የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ ያዘጋጁት "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቅቷል። መጽሀፉ በግጥም መልኩ የቀረበ ሲሆን ሴቶች ከባላቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጎረቤቶቻቸው እና ከእንግዳ ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ እስላማዊ ስነምግባርና እሴት የሚዳስስ ነው።

መጽሀፉ በአጠቃላይ 60 ገጽ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በግጥም መልኩ የቀረበ ነው። ሸይኽ ዐሊ አሚን በወሎ ሀሪማዎች በርካታ የቂርአት ፈኖችን ያዳረሱ ሲሆን ወደ ሳዑዲ አረብያ በመሄድ በመዲና ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በጅጅጋ ከተማ የተለያዩ ቂርአቶችን የሚያቀሩ ሲሆን በቅርቡ በሀሩን ሚዲያ በቀጥታ እየተላለፈ ሲሰጥ የነበረውና የተጠናቀቀው የተፍሲር ትምህርታቸው አንዱ ነው።

መጽሀፉ በአዲስ አበባ በመክተበቱል መዲና የሚገኝ ሲሆን በክፍለ ሀገር በጅጅጋ ከተማ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። መጽሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙት ይችላሉ፦

0911035230
ጣሃ ያሲን ጅጅጋ ኢቅራ መክተባ

0923007076 አቡ ጠልሀ

© ሀሩን ሚዲያ

19/08/2024
13/09/2022

ረውደቱል አንዋርዳዕዋ ቲቪ📡 በናይልሳት ይከታተሉ:– 👇★★★★★ፍሪኩዌንሲ:- 12521ሲምቦልሬት:- 27500ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል★★★★★ #እንዲሁም በማህበራዊ መገናኛ ፦በፌስቡክ 🔗https://www.face...

10/09/2022

ረውደቱል አንዋር | ክፍል -14 | በ ሸይኽ ኑረላህ ሐሚዲን

https://www.youtube.com/watch?v=oJl4zTlZiSc

ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ !

ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة

09/09/2022

As wr wb

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዳሩል ኢልም darul-ilem የኢስላማዊ ትምህርት መስጫ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ዳሩል ኢልም darul-ilem የኢስላማዊ ትምህርት መስጫ:

Shortcuts

Share

Category