23/10/2020
Lighthouse School PLC
Establishment
Lighthouse School is a private school was established in July 2015 by Ethiopian visionary young professionals.
Establishment
Pinnacle International School was established in July 2015 by Ethiopian visionary young professionals. It is a private school dedicated to provide quality education from KG to Secondary school. Owners:
• Muluken Zewedu
• Ermias Anshebo
• Nebiyu Teku
• Teketel Enderias
• Samuel Mulugeta
Meaning
Pinnacle means the most successful point or the pick point of a pyramid, or a mountain.
23/10/2020
25/05/2020
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ወላጆች!
ሁላችንም እንደምንገነዘበው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው። ይህም የሁላችንም የተጋላጭነት እድል እየጨመረ መሆኑ አንድ ማሳያ ነው።
♦ወርክሺት እና ፈተናዎችን በተመለከተ!
ለሁላችንም ደህንነት ሲባል ቴሌግራማችን ላይ ሁሉንም መረጃዎች የምንጭንላችሁ በመሆኑ አማራጭ ካላጣችሁ በቀር እያወረዳችሁ ኮፒ በማድረግ ልጆቻችን አሰርታችሁ ለማስገባት ብቻ ብትመጡ ተጋላጭነታችን እንቀንሳለን።
♦ክፍያን በተመለከተ!
1. የሞባይል ባንኪንግ መጠቀም እና ለእኛ ማሳወቅ ትችላላችሁ
2. የክፍያያ ደረሰኞችንም ፎቶ አንስታችሁ ቴሌግራም
ቻናላችን ላይ ብታያይዙልን እኛም ደረሰኞችን እናዘጋጃለን።
በዚሁ አጋጣሚ ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች እንድታስገቡልን በአክብሮት እናሳስባለን።
♦መምጣት አስፈላጊ ሲሆን!
ለተለያዬ አገልግሎት ወደ ት/ቤት መምጣት አስፈላጊ ሲሆን ለሁላችንም ደህንነት ሲባል የአፍ መሸፈኛ ማስክ አድርጋችሁ፣ ሳንታይዘሮችን ይዛችሁ በተሟላ ጥንቃቄ እንድትመጡ እናሳስባለን። እኛ የተቋሙ ሰራተኞችም እራሳችን እና እናንተንም የመጠበቅ ግዴታዎች ስላሉብን በተመሳሳይ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ እናደርጋለን።
በመጨረሻም ማናችንም ላይ ክፉ እንዳይደርስ እና ለሁላችን ደህንነት ሲባል የአፍ መሸፈኛ ማስክ ሳያደርግ የሚመጣን የት/ቤቱ ሰራተኛም ሆነ ወላጅ ወደ ግቢ የማናስገባ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር ለማሳሰብ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
21/03/2020
Our beloved kids at Bora Recreational Center!
18/08/2018
ለ2011 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ዝግጅታችን አጠናቀን እየጠበቅን በመሆኑ በቀሩን ጥቂት የምዝገባ ቀናት አሁኑኑ ይምጡ
"EVERY CHILD IS SPECIAL!"
17/01/2018
We had a wonderful educational visit with our intuitive students at Ethiopia National Museum.
08/12/2017
What a colorful celebration! We had a great nations and nationalities day with our beloved students and workers.
02/10/2017
የ2010 የትምህርት ዘመንን ከልጆቻችን ጋር በደመቀ ሁኔታ ጀምረናል።ዘመኑን ሰራተኞች በማስተዋል እና በፍቅር ለልጆች የሚሰሩበት፤ ልጆቻችን ደግሞ በፍፁም ሰላም በእውቀት እና በተሟላ ሰብዕና ውጤታማ ሁነው የሚያድጉበት እና የሚያጠናቅቁበት ዘመን ያድርግልን።
የ2010 የትምህርት ዘመንን ከልጆቻችን ጋር በደመቀ ሁኔታ ከፍተናል።ዘመኑን ሰራተኞች በማስተዋል እና በፍቅር ለልጆች የሚሰሩበት ልጆቻችን በፍፁም ሰላም ውጤታማ ሁነው ሁነው የሚያጠናቅቁበት ዘመን ያድርግልን።
28/07/2017
EVERY CHILD IS SPECIAL!!!
28/07/2017
"አሸናፊ ለመሆን አንድም ሰዉ እንኳ በማይተማመንብህ ወቅት በራስህ ማመን አለብህ።"
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Lafto Nifassilk KK
Addis Ababa