ሀገር

ሀገር This web page is created to develop & update our knowledge specially on TOURISM aspects of Ethiopia, please join us & let build our Future Generation !

03/06/2022
 ❗️
02/03/2021

❗️

ይህ ፎቶ በ1920ዎቹ ውስጥ ክርስቲኖችና ሙስሊሞች በአንድ ላይ ሆነው ወደ ፈጣሪያቸው ጸሎት ሲያደርሱ የሚያሳይ ነው ።
25/10/2018

ይህ ፎቶ በ1920ዎቹ ውስጥ ክርስቲኖችና ሙስሊሞች በአንድ ላይ ሆነው ወደ ፈጣሪያቸው ጸሎት ሲያደርሱ የሚያሳይ ነው ።

እውነት ነው አዎ እውነት...!
08/07/2018

እውነት ነው አዎ እውነት...!

✿♥✿♥ውድ የሀገር ገፅ  ተከታታዮች ሠላም በያላችሁበት✿♥✿♥! ዛሬ እስኪ በሀገራችን መዲና አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙት ታሪካዊ ሐውልቶችና አደባባዮች መካከል አንዱ የሆነውን ፮ /6ኪሎ አደባ...
26/08/2016

✿♥✿♥ውድ የሀገር ገፅ ተከታታዮች ሠላም በያላችሁበት✿♥✿♥!
ዛሬ እስኪ በሀገራችን መዲና አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙት ታሪካዊ ሐውልቶችና አደባባዮች መካከል አንዱ የሆነውን ፮ /6ኪሎ አደባባይ ማህል ላይ የተሠራውን የ'ሰማዕታት /የካቲት ፲፪/12 መታሠቢያ' ሐውልት በጥቂቱ እናስተዋውቃችሁ፤
ይህ ምስሉን የምትመለከቱት ሐውልት አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ ዋናው ግቢ በስተ ደቡብ የሚገኝ ሲሆን ፤ በዚሁ ስፍራ ከዛሬ ፺/90 ዓመት አካባቢ /፲፱፲፱/1919 የካቲት ፲፪/12 ቀን ወራሪውና ጨፍጫፊው ፋሽስት ጣልያን ሀገራችንን በወረረበት ወቅት 'ሀገራችንን ለወራሪ አሳልፈን አንሰጥም እምቢኝ አሻፈረኝ ...!' ብለውት የነበሩት ውደ የኢትዮጵያ ጀግኖች እናትና አባቶቻችን በውጥም በዱርም አርበኛ ሆነው ወራሪውን አላሳርፍ አላስቀም እያሉ ይታገሉ ነበር፡፡
ይህንንም ተከትሎ አስከፊና ትውልድ የማረሳው ጠባሳ ጥሎ ያለፈው ንፅኁዋንና ምስኪን የአዲስ አበባን ህዝብ የተጨጨፉበት ፤ ትልቅ መስዋዕት የተከፈለበት ትልቅ ስፍራ ነው፡፡
ሁሌም በየዓመቱ የካቲት ፲፪/12 ሰማዕታት እናት አባቶቻችን ይታሠበት ዘንድም ቀዳማዊ አፄ ኃ/ስላሴ ይህን ሐውልትና የካቲት ፲፪/12 ሆስፒታሉን አሰርተው መታሠቢደነቱም ከትውልድ ወደትውልድ እየተላለፈና እየተዘከረ ይኖራል ፡፡
ውድ የሀገር ቤተሰቦች እስኪ እናንተም ስለታላላቅ የአዲስ አበባ ሐውልቶች አካፍሉን፡

17/05/2016

ውድ የሀገር ገጽ ተከታታዮች እስኪ ዛሬ ስለ ንግስት ሳባ በነጮች የተሰራውን ዘጋቢ ድምፅ ወምስል ይመልከቱና አስተያየትዎን ይፃፉልን!

ሚያዝያ 27 ቀን 2008 ዓ.ም 75ኛው የአርበኞች መታሠቢያና የድል በዓል ቀን በ4ኪሎ የድል ሐውልት አደባባይ ሲከበር ክብርና ምስጋና ለጀግኖች እናትና አባት አርበኞች እንዲሁም ሕያዋን ሰማዕ...
05/05/2016

ሚያዝያ 27 ቀን 2008 ዓ.ም 75ኛው የአርበኞች መታሠቢያና የድል በዓል ቀን በ4ኪሎ የድል ሐውልት አደባባይ ሲከበር ክብርና ምስጋና ለጀግኖች እናትና አባት አርበኞች እንዲሁም ሕያዋን ሰማዕታት !

የተወደዳችሁ የሀገር ገፅ ተከታታዮች!                      ★★★    ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት ፣ የባህልና የቅርስ ጥበቃ(UNESC...
16/04/2016

የተወደዳችሁ የሀገር ገፅ ተከታታዮች!
★★★
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት ፣ የባህልና የቅርስ ጥበቃ(UNESCO) ያስመዘገበቻቸው ቅርሶች የሚዳሰሱ ፱ ፣ የማይዳሰሱ ፪ በቅርቡ የተመዘገበውን የሲዳማ ብሔረሰብ አዲስ ዘመን መለወጫን /ጫባላላን ጨምሮ ባጠቃላይ ፲፪/11 የተፈጥሮ ፣ ሰው ሰራሽና ቅልቅል ቅርሶችን በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሀገረ ናት የነዚህም ውድ ቅርሶች አድራሻ በኢትዮጵያ ካርታ ላይ ሲታይ ይህን ይመስላል፡፡

ይህን ያውቁ ኖሯል...!
10/03/2016

ይህን ያውቁ ኖሯል...!

Address

ADDIS ABABA
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀገር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ሀገር:

Shortcuts

Share

Category