19/06/2021
Assega Sports Academy
Sundays football training and fun!
19/06/2021
05/06/2021
# አሰግድ_ተስፉዬ_ነፍስ_ይማር
1988 እና 1989 # በኢትዮጲያ_ቡና ማሊያ ኮከብ ግብ አግቢ ሆኖ ጨርሷል::
# ቡናማዎቹ ደጋፊዎች ከሱ ጎል ፈልገው አሴ ጎል ጎል ብለውት አሳፍሯቸው አያውቅም።
# በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ታሪክ በአንድ ጨዋታ 5 ጎል በማስቆጠር ሪከርዱን ይዟል::
ኢትየጵያ ቡናን በ10 ቁጥር ማልያ # በአምበልነት መምራትም ችሏል።
# የግብፁ አል አህሊ በኢትዮጵያ ቡና ማልያ ያገባባቸውን የመቀስ ምት ጎል አይረሱትም የግብፆችም ጌታ ነው ::
# ጀሞ በሚገኘው የተጫዋቾች የመኖሪያ ካምፕ በስሙ የተሰየመ ክፍል አለ ::
# የድሬዳዋ የደቻቱ ሰፈር ልጅ አሰግድ ተስፋዬ ካጣነው ዛሬ 4 አመት ሆነ ::
# ነፍስህን_ከደጋጎች_ጋር_ያስቀምጣት
# እንወድሀለን !
የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ
👉 https://t.me/coffeefc
Bekrb ken
03/06/2020
“ልጁን ስሞ ወጥቶ ሲቀር ይከብዳል” የአሰግድ ተስፋዬ ባለቤት ወ/ሮ ገነት ታላቁ እግርኳሰኛ አሰግድ ተስፋዬን በሞት ካጣነው ነገ ግንቦት 26 ሦስተኛ ዓመቱን የሚደፍን መሆኑን ተከትሎ ለተከታታይ ሦስት ቀናት እዘክረዋለን ባለነው መሠረት
Happy Ethiopian New Year members
Training starts on Saturday September 21 at Assega Sport Academy
31/08/2019
We are happy to announce that we are now on telegram. Join for updates on the upcoming program.
Assega Sport Academy You can view and join right away.
31/08/2019
Our summer program which started on July 8,2019 has successfully ended on August 31,2019. Assega Sport Academy's next program is going start on September 19,2019
09/07/2019
አካዳሚያችን የ2011 የክረምት የስልጠና ፕሮግራም የጀመር በመሁኑ ማክሰኞ፡ሀሙስ፡ቅዳሜ
ጠዋት 3 :00ላይ በ 22
ማዞሪያ አካባቢ በሚገኘው ሜዳችን በመገኘት ልምምዳችሁን
መጀመር ትችላላቹ።የሜዳው አድራሻ 22 ማዞሪያ የሚገኘው
ሙልሙል ዳቦ ፊትለፊት
ባለው አስፋልት ገባ ብሎ።እድሜያቹ ከ 5-18 አመት የሆናቹ ቢሮ
በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ!!!!
ለበለጠ መርጃ:-
+25191 121 1577
+251913058420
+251910618487
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa
A1028
Opening Hours
| Monday | 05:00 - 21:00 |
| Tuesday | 05:00 - 21:00 |
| Wednesday | 05:00 - 21:00 |
| Thursday | 05:00 - 21:00 |
| Friday | 05:00 - 21:00 |
| Saturday | 05:00 - 21:00 |
| Sunday | 05:00 - 21:00 |