22/05/2026
VOTE Elias Gezahegn ልብ በሉ!!!
1)ከዚህ በኋላ ውድድሩ በየሳምንቱ ነው የሚካሄደው።
2) ኤሊያስ ከዳኞች 60000 ቢያገኝ እንኳን የተመልካች ድምፅ ካነሰ ሊወድቅ ይችላል።
3)ኤሊያስ ከዳኞች 50000 ቢያገኝ እንኳን የተመልካች ድምፅ ካለው 1ኛ ሆኖ ማለፍ ይችላል።
ውድድሩን የሚወስነው የተመልካች ድምፅ ነው ማለት ነው!!
ስለዚህ እኛም የቻልነውን እንሞክራለን እናንተም አነሰ በዛ ሳትሉ "Vote" እንድታደርጉ ታላቅ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
Fana Lamrot ፍና ላምሮት , Wesnachew Atnafie - Bonga Kaffa Zone Communications Kaffa Community Radio & Television Station
16/05/2026
"ይህ ለሙዚቃ የከፈልከው ታሏቁ መስዋዕትነት ነው።"
ጠዋት 3:00 ከፍተኛ ህመም ተሰምቶት ወደሆስፒታል ሄድን ደም ሰ*ራ ሰጠ (Food poison) ብቻ እስከ 5:30 ከባድ ህክምና ላይ ነበር። በride ከነህመሙ 5:45 ስንደርስ በLM1 ተወክሏል መዝፈን እንደማይችል ስለተረዱ እስኪሻለው ተብሎ ወደ 3ኛ አስተላለፉት። መቆም እንኳን በማይችልበት ሁኔታ ተወዳድሮ ውጤታማ ሆነ። ይህ ለሙዚቃ የከፈልከው ታሏቁ መስዋዕትነት ነው።
16/05/2026
!!!!!Vote!!!!!! በጣም ይቅርታ፤ ኤሊያስ ህመም እየተሰማው ስለሆነ መጀመርያ ማቅረብ እንደማይችል ታውቆ 3ኛ ላይ እንዲያቀርብ ስለተደረገ ነው LM 3 ያልኩት፤LM1 ቁጥሩን ይዞ ነው 3ኛ ላይ እንዲያቀርብ የተደረገው።
13/05/2026
በማንኛውም ሁኔታ Elias Gezahegn ን ማገዝ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በtiktok live ሊንኩን መጫን እንገናኝ። ቸር ይቆየን!!
https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-96KGucpOSGI
09/05/2026
ሰላም ቤተሰቦቼ ዛሬ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከምሽቱ 2:00-4:00 tiktok live ሰብሰብ ብለን ለዛ ያላቸውን ጨዋታዎች እንጨዋወታለን። ብቅ እንድትሉ ተጋብዛችኋል።
06/05/2026
ከእያንዳንዱ ውድድር በፊት ብዙ የሀሳብ ፍጭት አለ!!
ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱ
TikTok · Wesnachew Atnafie
Check out Wesnachew Atnafie’s video.
03/05/2026
በንዴት ወይም ግራ በመጋባት ወቅት ከመናገር መቆጠብ ጥሩ ነው፤ "ይደር" ይሉ የለ የሀገር ሽማግሌዎች።
በመጀመርያ በዚህ ውድድር ላይ ከዚህ በፊት ከነበሩት ቀናት ይልቅ ኤሊያስን ሊያጀግን የመጣው የትናንትናው ቀን ነው።
ትናንት በጣም የሚያናድዱ፣ ግራ የሚያጋቡ እና የተማርንባቸው ብዙ ትዕይንቶች የተከሰቱበት ቀን ነበር።
የሚያናድዱ
- ኤሊያስ ዘፈኑ (ወገን አለኝ) በሚፈልገው ልክ ስሜት ውስጥ ገብቶ አለማዜሙ ( ስሜት ከእኔ ድምፅ ከእሱ ይመስላል 😂😂 )
-በጥቂቱም ቢሆን በተመልካች ድምፅ መበለጥ።
ግራ የሚያጋቡ
foggy (ባህላዊ ይዘት ያለው ድምፅ) ምንድነው? ኤሊያስ በብቃት የሚያዜማቸው ብዙ ሙዚቃዎች አሉ። ባህላዊ ዘፈን ስናሳድድ የነበረውን ችሎታ ጭራሽ ዋጋ ብናሳጣውስ?
በእኔ እምነት ባህል ዘመናዊ ይዘት ያላቸውን ሙዚቃዎች(ደረጀ ደገፋው፣ ኤሊያስ ተባባል፣ኤፍሬም) የፈለጉ ይመስለኛል፤ አስከአሁን ግራ እንደተጋባን ነው።
የተማርንበት
- ምን ብትዘጋጅ ውድድሩ እርግጠኛ የምትሆንበት አለመሆኑ (የተወዳዳሪዎች ብቃት መለያየት)
- ዳኞች 10000 ቢሰጡ እንኳን የተመልካች ድምፅ ውጤት የማስቀየር አቅም እንዳለው(በነገራችን ላይ በዳኞች ውጤት የትናንቱ 1ኛ መሳፍን ልዑል ነበር (3ኛ የወጣው)።
Elias Gezahegn የመጣህበት መንገድ ቀላል አይደለም በማንኛውም ሰዓት ብቃት ያለው ሙዚቃ (አልበም) የማውጣት አቅም አለህ፤ ይሄን አትርሳ!!
02/05/2026
ኤሊያስ በድምፅ በጣም እየተመራ ነው፤ በቀረችው ሰዓት.......