Special summer courses
0913048734
Ennlite Academy
Regular and Online short courses in Ethiopia
Take short courses at Ennlite Academy
0913048734
Short courses at Ennlite Academy
0913048734
3D Animation and Motion Graphics course at Ennlite Academy
0913048734
Animation and Graphics course
0913048734
Professional courses
0913048734
01/04/2022
20/02/2022
ልዩ ስልጠና ከ ኢንላይት አካዳሚ
በሃገራችን ላይ በከፍተኛ ደረጃ እየተፈለጉ ያሉትና ከፍተኛ የስራ እድል ያላቸዉ ስልጠናዎች በማቅረብ የሚታወቀዉ ተቋማችን አሁን ደግሞ በአዲስ አደረጃጀት ተፈላጊ ኮርሶችን ይዞላቹ መጥቷል።
---------------------------------------------------
1- INTERIOR DESIGN AND DECORATION
---------------------------------------------------
ይህ ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ የስራ ልምድ ባላቸዉ አሰልጣኞች የሚሰጥ ሲሆን በጥንቃቄ አለም አቀፍ ደረጃ በጠበቀ መልኩ አብዛኛዉ የሃገራችን ህዝቦች አኗኗር መሰረት ያደረገ ተግባራዊ ስልጠና ነዉ ተማሪዎቸም በሚሰሯቸዉ ፕሮጀክቶች የስራ እድል የሚያገኙበት እንዲሁም ከፍተኛ በራስ መተማመን የሚያዳብሩበት ይሆናል።
------------------------------------------------------
2- GRAPHIC DESIGN AND DIGITAL MARKETING
------------------------------------------------------
ይህ ስልጠና ሶፍትዌሮችን ብቻ ማስተማር ብቻ ሳይሆን ሙሉ ጽንሰ ሃሳቦችን በዲዛይናቸዉ ላይ ሊተገብሩበት በሚችል ልክ የሚማሩ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ እያደገ የመጣዉን የ DIGITAL MARKETING ስልጠና በዉስጡ የያዘ ነዉ።
-----------------------------------------------
3- COMPUTER PROGRAMMING
-----------------------------------------------
ይህ ስልጠና እያደገ የመጣዉን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ሲሆን
ዌብሳየት፣ ሞባይል መተግበሪያ እንዲሁም ሶፍትዌሮች መስራት ፍላጎት ያላቸዉ በሁለት ደረጃ በጥንቃቄ የተዘጋጀ ስልጠና ነዉ። ለዚህ ስልጠና ለየት የሚያደርገዉ በ አለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኙ ሶፍትዌር ድርጅቶች ጋር አብረን ስለምንሰራ ጥሩ ፕሮጀክት ሰርቶ ለሚጨርስ ተማሪ የትም ሃገር መጠቀም የሚያስችል አለም አቀፍ ሰርተፍኬት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
------------------------------------------------------------------------
እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመመዝገብ 09013048734/ 0905111000 ይደዉሉ ያሉበት ቦታ ሆነዉ ኦንላይን ለመመዝገብ https://ennlite.com/student-registration-for-regular-class/
ኢንላይት አካዳሚ የ ድሪምሊንክ ዲጂታል ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማ አካል
-------------------------------------------------------------------------
አድራሻ - 1ኛ ቅርንጫፍ - ቄራ ሶፍያ ሞል 3ተኛ ፎቅ
2ኛ ቅርንጫፍ _ ሜክሲኮ አይመን ህንጻ 7ተኛ ፎቅ
TELEGRAM - https://t.me/ennovate
YOUTUBE - https://www.youtube.com/channel/UCuiux3HhnH6C7TfVDfaiYrA
ነፃ የዲዛይን ሴሚናር
ኢንላይት አካዳሚ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 5
- GRAPHIC DESIGN ወይም
- INTERIOR DESIGN
መማር ለሚፈልጉ የግንዛቤ ማስጨበጫ
ልዩ ፕሮግራም ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ አጠገብ በሚገኘው አይመን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል
ለመመዝገብ
0905111000
0913048734
ላይ ሙሉ ስማችሁን በመልእክት /SMS/ ላኩልን ወይም https://event.dreamlinkers.com ላይ ይመዝገቡ
03/02/2022
ነፃ የዲዛይን ሴሚናር
ENNLITE ACADEMY
INTERIOR DESIGN እና GRAPHIC DESIGN መማር ለሚፈልጉ ሁሉ ኢንላይት አካዳሚ ቅዳሜ ጥር 28 በሜክሲኮ አይመን ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ ነፃ ሴሚናር አዘጋጅቷል
ቦታዎን ለማስያዝ https://event.dreamlinkers.com/
ለበለጠ መረጃ
0905111000
0913048734 ይደውሉ
Practical INTERIOR DESIGN COURSE 0905111000
LEARN INTERIOR DESIGN
AT
ENNLITE ACADEMY
0913048734
0905111000
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Mexico Aymen Bldg
Addis Ababa