Zelalem.com

Zelalem.com

Share

the beginner website designer page

27/11/2022

ማይክሮ ሶፍት ኦፊስ ማለት በዉስጡ የተለያዩ ተግባራትን ለመስራት የሚረዱን የሶፍት ዎሩ ክፍሎች አሉት።
ከእነዚህም መካከል ወርድ፣ ፖወርፖይንት፣ኤክሴል፣ፐፕሊሸር እና አክሰስ የመሳሰሉት ይገኛሉ።
ስለዚህ አንድ ሰዉ ኮምፕተር ሲገዛ እና መጠቀም ቢፈልግ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሶፍትዎር ተጭኖ ስለሚሸጥ በድጋሚ ማስጫን አይጠበቅበትም።

02/05/2022

screen elements of Microsoft word
1.Title bar-the rectangular bar containing the name of the document/program and control button.
2.Menu bar - The rectangular bar containing the application menus/File, edit, insert, page layout, Format, ..../
3.Standard toolbar:-the rectangular bar containing shortcut for frequently used commands in the menu bar.
4.Formatting toolbar:-the rectangular bar containing shortcut for commands which are found in the Format menu.
5.vertical scroll bar:-the vertical rectangular bar at the right of the window that is used to view the text in the upper or lower part of the document.
6.Horizontal scroll bar :-the horizontal rectangular bar at the bottom of the window that is used to view the text in the left and right part of the page.
7.status bar :-The rectangular bar beneath the drawing bar that tells us the location of the cursor in the document.

24/01/2022

 ማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም መጀመር
 ማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም /ዊንዶዉን ለመክፈት
 Start የሚለዉን እንመርጣለን programs በሚለዉ ወደ ቀኝ እንገባና Microsoft office በሚለዉ ገብተን Microsoft office 2007/2010 የሚለዉን እንመርጣለን፡፡

24/01/2022
24/01/2022

What is software word?
Microsoft word is application software that helps to create,edit,format,save and print documents.
 ማይክሮሶፍት ወርድ ማለት ምን ማለት ነዉ?
 ማይክሮሶፍት ወርድ ማለት ፅህፈት ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት የፃፍነዉን ፅሑፍ ስህተት ካለዉ ለማረም፣ ለማሳመር ፣ ለመለወጥ፣ በኮምፒዩተሩ መረጃ መመዝገቢያ ዉስጥ መዝግቦ ለማስቀመጥ እንዲሁም ያዘጋጀነዉን ፅሁፍ በወረቀት አትሞ ለማዉጣት የምንጠቀምበት የፕሮግራም ዓይነት ነዉ፡፡
 starting Microsoft word
o To start Microsoft word program:
Choose start All program Microsoft office
Microsoft office word 2007/2010.
 Screen elements of Microsoft office 2007

14/01/2022

የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?

ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው:: ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡
ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን፡፡
ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል .... ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡

🏷 በኮምፒውተራችን ኪይቦርድ ከላይ ተደርድረው
የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function
Key እንላቸዋለን፡፡
በዋናነትም ከሌሎች #ቁልፎች ጋር በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡
እንኘህ ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡:

◽️F1
ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን #የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የMicrosoft Online Help ይከፍታል፡፡
◽️F2
#የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር
F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt + Ctrl + F2 መጫን #የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡
◽️F3
ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift + F3 መጫን #የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡
◽️F4
አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 #መጫን
ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ
አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡
Alt + F4 መጫን አክቲቭ
#የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4 ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt + F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት
ነው፡፡
◽️F5
አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5
መጫን # Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የFind መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡

◽️F6
በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን አቅጣጫ መጠቆሚያ #(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን #ወደቀጣዩ የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡
◽️F7
ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ
መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡
◽️F8
ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ menu ለመግባት የጠቅማል፡፡
◽️F9
በዊንዶውስ ላይ ጥቅም የለውም ነገር ግን
በማይክሮሶፍት ኦፍስ እንጠቀምበታለን
+ F9= እንዲህ አይነት ባዶ ቦታ ለማስገባት { }
ወይም የመረጥነው ቃል በዚህ ዉስጥ { } ለማስገባት
CTRL + SHIFT + F9 ሊንክ የነበረውን ሊንኩ
ለማጥፋት
◽️F10
አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን #ራይት ክሊክ እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡
◽️F11
በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን
የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን ስክሪን ይሞላዋል # (Fullscreen) ፡፡
◽️F12
ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ #የ Save as ማስኮትን
ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡

07/01/2022

keyboard

07/01/2022

Icons are used to get direct access to files, folders, or programs.

22/06/2021

computer is divided into two parts
1.hardware
example Mouse, keyboard, Monitor and system unit

2.software is an instruction or program.
example - Microsoft office,power Geeze ,Adobe photo shop etc

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa