GlobeDock Academy

Directions Website

GlobeDock Academy An eLearning App for Grade 7 to 12 Students. Download the app & learn smarter. For more info, contact us @ +2519 98 92 52 40

17/09/2026

Wondering how to use the GlobeDock Academy app? Watch this quick guide, download the app today, and join our growing family!
link in bio

17/09/2026
From peak main character energy to pure survival mode 😭💀 Tag that one friend who completely changed from Day 1 to Day 10...
17/09/2026

From peak main character energy to pure survival mode 😭💀 Tag that one friend who completely changed from Day 1 to Day 100!

Make this year different and study smarter with Globedock Academy.

Big updates are on the way! 💻✨ Stay tuned to see what Globedock Academy has in store for you. Can you guess what it is? ...
16/09/2026

Big updates are on the way! 💻✨ Stay tuned to see what Globedock Academy has in store for you. Can you guess what it is?

ቀኑ ደረሰ ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖አዲሱ የትምህርት ዘመን ነገ ይጀመራል። ደብተሮቻችሁን፣ እስክሪብቶአችሁን እና አዲሱን መንፈሳችሁን አዘጋጅታችኋል? ለሁላችሁም መልካም የትምህርት ዘመን ...
14/09/2026

ቀኑ ደረሰ ነገ ትምህርት ይጀመራል! 🎒📖

አዲሱ የትምህርት ዘመን ነገ ይጀመራል። ደብተሮቻችሁን፣ እስክሪብቶአችሁን እና አዲሱን መንፈሳችሁን አዘጋጅታችኋል?
ለሁላችሁም መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!

New year, new energy. 2018 was for planning—2019 E.C. is for doing. We’re dropping the doom-scrolling, last-minute cramm...
14/09/2026

New year, new energy.

2018 was for planning—2019 E.C. is for doing. We’re dropping the doom-scrolling, last-minute cramming, and empty promises.

Swipe through the habits we’re leaving behind, then hit the link in our bio to download GlobeDock Academy and lock in today!

የሪሚዲያል (Remedial) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል!የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችለውን የመቁረ...
14/09/2026

የሪሚዲያል (Remedial) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል!

የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችለውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

ውጤታችሁን ከታች በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት በማየት ብቁ መሆናችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፦

መደበኛ የመቁረጫ ነጥብ

ወንዶች (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)

ሴቶች (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)

በልዩ ድጋፍ ክልሎች እና ሁኔታዎች

ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች: ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

ከአርብቶ አደር እና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች: ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

ዓይነ ስውራን (ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%)

መስማት የተሳናቸው (ተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ): ከ 600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

እንኳን ደስላችሁ! ወደ ተመደባችሁበት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ዝግጅታችሁን አሁኑኑ ጀምሩ!

ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ፈጣን ዜናዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

👉 https://t.me/globedockacademy

11/09/2026

🌼🌼እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼🌼

✨በግሎብዶክ አካዳሚ አዲስ እውቀት እና አዲስ ክህሎቶችን የምንቀስምበት ዘመን ይሁንልን። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ላሳያችሁት ታላቅ ትጋት እና የትምህርት ፍቅር እናመሰግናለን።

📖 ለወደፊት ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት እየጣላችሁ መሆኑን አውቃችሁ ይህንን አዲስ አመት በጉጉት ተቀበሉ።

🌼መልካም የትምህርት ዘመን እና መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!🌼

ግሎብዶክ አካዳሚ

08/09/2026

መስከረም ሲጠባ የትምህርት ወጪ ቢበዛም፣ ለግል አስጠኚ በወር በሺዎች የሚወጣውን ወጪ በ GlobeDock Academy አስቀሩ!

ከ7ኛ–12ኛ ክፍል ያሉ ሳቢ ቪዲዮዎችን፣ የላቀ AI ረዳትንና የወላጅ መከታተያ ስስቴምን በአንድ ላይ በአነስተኛ ክፍያ ያግኙ።

መተግበሪያውን አሁኑኑ በነጻ አውርደው በመሞከር ለልጅዎ ስኬታማ አዲስ ዓመትን ይጋብዙ!

http://app.gdacademy.et/app

Address

Jemea Building, 6th Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GlobeDock Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category