Dereje Mulatu Ministries

Dereje Mulatu Ministries "¹ ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግ?
(2)

18/06/2026
ሰላም ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላችሁ።የዘመን መጨረሻ የደረሰብን እኛ አላፊነታችን ብዙ ነው።አርብ ምሽት በዚህ ርዕስ ላይ አስተምራለ።ሼር በማድረግ አገልግሉ ተባረኩ።ትምህርቶችን ለማግኘትና ለመከታተል...
04/06/2026

ሰላም ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላችሁ።
የዘመን መጨረሻ የደረሰብን እኛ አላፊነታችን ብዙ ነው።
አርብ ምሽት በዚህ ርዕስ ላይ አስተምራለ።
ሼር በማድረግ አገልግሉ ተባረኩ።

ትምህርቶችን ለማግኘትና ለመከታተል
ሰብስክራይብ አድርጉ

https://youtube.com/?si=q1sx8FKuU-N_Y5ZB

ሰላም ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላችሁ።ዘመናችን የድሮ አይነት አይደለም። አሰራርም  አደራረግም ጥበብ ይሻል።  እግዚአብሔር ግን ዘለአለማዊ ያለና የሚኖር ነው።በማኅበራዊ ሚዲያ ዘመን ተገቢ የሆነውን ...
31/05/2026

ሰላም ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላችሁ።
ዘመናችን የድሮ አይነት አይደለም። አሰራርም አደራረግም ጥበብ ይሻል። እግዚአብሔር ግን ዘለአለማዊ ያለና የሚኖር ነው።
በማኅበራዊ ሚዲያ ዘመን ተገቢ የሆነውን አካሄድ መምከር መልካም ነው።

መሪዎች ሆይ ዘመን እንደ ድሮ አይደለም። ለቤተ ክርስቲያን ካሰባችሁ በብዙ ምከሩ።

ደቀ መዛሙርትን ወደ ኋላ ለሚመልስ ሾላካ ዕድል እንዳንሰጥ መንቃት ይገባናል።

ጠቆም ለማድረግ :- "ለእኔ ከወትሮው በበዛ መልኩ ሰሞኑን "ነቢይ" በዝቶብኛል"

የተዘጋጀሁበትን መልዕክት ምሽት ላይ አቀርባለሁ። ሀላፊነትን መወጣት ከፍርድ ያድናል።

"ትንቢት በተነገረልህ ጊዜና የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም እጃቸውን በጫኑብህ ጊዜ የተሰጠህን በአንተ ያለውን መንፈሳዊ ስጦታ አትዘንጋ።" 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥14

ብትወዱ ሼር አድርጉ

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:3-10:"³ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ በምንም ነገር ለማንም መሰናከያ አንሆንም።⁴ ይልቅስ መከራንና ችግርን ጭንቀትንም እየታገሥን እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራ...
28/05/2026

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:3-10:
"³ አገልግሎታችን እንዳይነቀፍ በምንም ነገር ለማንም መሰናከያ አንሆንም።
⁴ ይልቅስ መከራንና ችግርን ጭንቀትንም እየታገሥን እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራሳችንን በማናቸውም መንገድ እናቀርባለን።
⁵ የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን የምንገልጠውም በመገረፍ፥ በመታሰር፥ በመታወክ፥ በሥራ በመድከም፥ እንቅልፍ በማጣትና በመራብ ነው፤
⁶ እንዲሁም በንጽሕና፥ በዕውቀት፥ በትዕግሥት፥ በደግነት፥ በመንፈስ ቅዱስ በመመራትና ግብዝነት በሌለበት ፍቅር፥
⁷ በእውነት ቃልና በእግዚአብሔር ኀይል ነው። የማጥቂያም ሆነ የመከላከያ መሣሪያችን ጽድቅ ነው፤
⁸ ለክብር ወይም ለውርደት ለመወቀስ ወይም ለመመስገን የተዘጋጀን ነን፤ እውነተኞች ስንሆን፥ አታላዮች ተባልን።
⁹ የታወቅን ስንሆን፥ እንዳልታወቅን ሆነን፥ ሞተዋል ስንባል፥ ሕያዋን ሆነን እንገኛለን፤ ብንደበደብም አልተገደልንም፤
¹⁰ ሐዘን ቢደርስብንም ዘወትር እንደሰታለን፤ ድኾች ሆነን ሳለ፥ ብዙዎችን ሀብታሞች እናደርጋለን፤ ምንም የሌለን ስንሆን፥ ሁሉ ነገር አለን።"

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:6-12:"₆ "ብርሃን በጨለማ ውስጥ ይብራ!" ብሎ የተናገረ እግዚአብሔር በክርስቶስ መልክ የሚያበራውን የእግዚአብሔርን ክብር የማወቅ ብርሃን እንዲሰጠን ብርሃኑን በል....

ሰላም ቅዱሳን።እግዚአብሔር ቢፈቅድ በተከታታይ በዚህ አሳብ ላይ መልዕክት አለኝ።አላፊነትን ከመወጣት በላይ ስኬት የለም። ሼር አድርጉ ተባረኩ!
24/05/2026

ሰላም ቅዱሳን።
እግዚአብሔር ቢፈቅድ በተከታታይ በዚህ አሳብ ላይ መልዕክት አለኝ።
አላፊነትን ከመወጣት በላይ ስኬት የለም።
ሼር አድርጉ ተባረኩ!

23/05/2026

"እኔ አትበል" ተብለሀ
"ማን ስለሆንክ ነው?" ትባላለህ
መልሱን የምትሰራው አንተው ነህ።

22/05/2026

ሰላም ቅዱሳን የዛሬው ፕሮግራም በቴክኒክ ምክንያት መተላለፍ አልቻለም ይቅርታ።

እግዚአብሔር ቢፈቅድ አርብ ምሽት እንማራለን።ሼር አድርጉ ተባረኩ!
21/05/2026

እግዚአብሔር ቢፈቅድ አርብ ምሽት እንማራለን።

ሼር አድርጉ ተባረኩ!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911603658

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dereje Mulatu Ministries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Dereje Mulatu Ministries:

Shortcuts

Share

Category