Jo Cool 7528 Wooden & Art Metal

Jo Cool 7528 Wooden & Art Metal

Share

Jo Cool 7528 Wooden & Art Metal Is one of a sister companys of [email protected] founded si

05/06/2019

We starting

Photos from Jo Cool 7528 Wooden & Art Metal's post 18/06/2018

portable, dismantled, non fix, metal container for many services like shop and ofice

07/05/2018

keep on searching and finding new project tanks for join us

Photos 03/10/2017

too much great mother . long life & respect for mothers

Photos 11/09/2017

happy new year for all my page follwers and all ethiopians

24/08/2017

30 ለማመን የሚከብዱ የአለም እውነታዋች
1★ ወፎች አይሸኑም
2★ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ
ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ
15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::
3★ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም
አይነት በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::
4★ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::
5★የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን
ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ
ያገለግላቸዋል::
6★ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ
ይችላል::
7★አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue
whale) ምላስ ያንሳሉ::
8★በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል
ጭንቅላቱ ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::
9★የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም
እግሮች ማይት ያስችሉታል::
10★ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ
በቀላሉ መስማት ይችላል::
11★የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት::
12★ማንኛውም ሁለት የሚዳ አህያ(zebra) እንድ
አይነት መስመር አይኖራቸውም::
13★ቢራቢሮ የሚቀምሱት(taste) በሆላ እግራቸው
ነው::
14★የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ
ላይ ይገኛል::
15★ንቦች አምስት አይን አላቸው::
16★አሳማ በተፈጥሮ(physical) ወደ ሰማይ ማየት
አያስችለውም::
17★አይጥ ከተራበች የራሶን ጅራት ትበላለች
18★ ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው
18★ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን
እስካሁን በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ
ነው::
20★ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር
የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ
መብረር እንጂ መራመድ አትችልም::
21★የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ
ይበራሉ::
22★እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት
ይችላል::
23★ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ ብቻ ናት መናደፍ
የምትችለው:: /femal Anofiles mosqto/
24★ የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ
ሲሆን በ18 ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን
ማፍራት ይችላሉ::
25★አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ
4000 በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት ::
26★ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል::
27★ አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት
ካለው አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል::
28★ዝሆኖች ከ3ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሺተት
ይችላሉ::
29★ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ
ወደ ሊላኛው እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ
በሚመቸው ፆታውን መቀየር ይችላል::
30★በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል
በተባይ/ነብሳት ይወድማል::
=>ስንት ቁጥር አግራሞትን ፈጠርባችሁ ??

Photos from Jo Cool 7528 Wooden & Art Metal's post 10/08/2017

High copy metal aluminium display

03/08/2017

ATTENTION ATTENTION ATTENTION!!! Ladies and gentlemen Boys and Girls Brothers and sisters Fathers and Mothers Uncles and aunties Nephews and nieces Doctors and nurses Neighbours and Colleagues Students and graduates. I really don't have anything to say. Thanks for your attention.

27/07/2017

who care about this page be the first to invite your friends,work mate, families & others

Photos from Jo Cool 7528 Wooden & Art Metal's post 11/01/2017
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Jo Cool 7528 Art Metal
Addis Ababa
AROUNDHAREREPEOPLESREGENALSTATEOFPOLICECOMMISSIONCOMMISSIONERMOBILTOSHENKORSTREE