Addis Abeba University Awards Scholars

Addis Abeba University Awards Scholars

Share

Addis Ababa University (AAU), which was established in 1950 with an initial name University College free

28/04/2026
04/12/2025

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ህክምና ትምህርት ክፍል ብቁ አመልካቾችን ለ2018 ዓ.ም Adult Nephrology Fellowship ፕሮግራም አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል።

ለዚህ ዓመት ሦስት (3) የፌሎውሺፕ ዕድሎች መኖራቸውን ኮሌጁ ገልጿል።

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም

የቅበላ መስፈርት፦
➫ ከታወቀ የህክምና ትምህርት ተቋም በህክምና ዲግሪ ያለው ያላት,
➫ በ Internal medicine የሬዚደንሲ ፕሮግራም ያጠናቀቀ/ች፣
➫ Internist ሆኖ/ሆና ለሁለት ዓመት ያገለገለ/ች፣
➫ የቅበላ ምልመላ ሒደት የሚያጠናቅቁ፣
➫ በኢትዮጵያ የውስጥ ደዌ ህክምና ለመስጠት ተመዝግቦ ፈቃድ ያለው/ያላት፣
➫ ጥሩ አዕምሯዊና አካላዊ ጤና ያላት/ያለው፣
➫ አጭር የፍላጎት መግለጫ ማስገባት፣

የማመልከቻ አማራጮች፦
ፍላጎት ያላችሁ አመለልካቾች በ Internal ህክምና ትምህርት ክፍል በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻዎች [email protected] / [email protected] ማመልከት ይችላሉ፡፡

አመልካቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ፦
➫ የማመልከቻ ደብዳቤ
➫ የቅርብ ጊዜ CV
➫ የትምህርት ማስረጃዎች (ዲግሪ እና የውጤት መግለጫ)
➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤዎች
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ (በመንግሥት ስፖንሰር ለምትደረጉ)
➫ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (G*T) ውጤት

ለበለጠ መረጃ፦
➫ Dr. Ayantu Tesfaye 0911890635
➫ Dr. Leja Hamza 0917804057

የፅሑፍ እና የቃል ፈተና የሚሰጥባቸው ጊዜያት በቀጣይ ይገለጻል የተባለ ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡

21/12/2023

follow for more

21/12/2023

Choosing a laptop can be tricky and honestly, sometimes understanding the specs is like deciphering a secret code. If your child, teenager, university student or even yourself if you are a mature age student like me, is in need of a laptop for the new school year then you’re in luck because we have put together the ultimate laptop buying guide for you.inbox me////

21/12/2023

7 Best Websites to Download FREE Ebooks. Check these websites and try it for free, add your booklist book to read to any device and read it.

21/12/2023

People prefer e-Books over traditional books not only because it is compact but also easy availability through Free E-Book Download Sites.

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa
HI