Ethio Worldwide Students

Ethio Worldwide Students

Share

◉ የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል!!

Photos from Ethio Worldwide Students's post 01/04/2021

ሁሉም ይሄን ይላል...
ሰው ጀግና ሲሆን ነው የሚያሸንፈው!

እኔ ይሄንን ነው ማምነው...

ሰው ጀግና የሚሆነው የሚሸነፍ ሰው ነው፤ ምክንያቱም እሱ ያቃል የማሸነፍን ትክክለኛ ዋጋ‼️

ግን ሰዎች ይህን ያስባሉ...

❝ተሸናፊዎች ሁሌም ተሸናፊ ይሆናሉ❞ ብለው‼️



t.me/EthioWorldwideStudents

Active and Passive voice 29/03/2021

https://youtu.be/FKeNp1ybBUY

Active and Passive voice t.me/EthioWorldwideStudentEdited by: Reshad Muzemil🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽Pass it on 🇪🇹 Ethio Worldwide Students 🇪🇹➤ #ዓለማዊ ትምህርት በቴሌግራም መማር ይፈልጋሉን? #በዚህ ቻናል ላ...

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 28/03/2021

◆ ሰዎች ልብህን ሊሰብሩት ሊያስከፉህ ሊያስቀይሙህ ይችላሉ፤ ታግሰህ ካለፍካቸው ፍቅር ገብቶሀል ማለት ነው። ፍቅር የገባውሰው ይቅር ይላል እንጂ እድሉን ሲያገኝ አይበቀልም፤ ከተበቀለ ደግሞ መቼም ሰላም አይሰማውም።

ወዳጄ በፍቅር ካላመንክ ትለፋለህ የትም አትደርስም! ታገኛለህ አትረካም! ትዘራለህ አታጭድም! ብታጭድም አንተ አትበላውም!

ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል!

▣ ፍቅር የሞላበት ህይወትን ተመኘንላችሁ‼️

𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆_𝒂𝒏𝒅_𝒋𝒐𝒊𝒏

┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
t.me/EthioWorldwideStudents
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 ◉ የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◉ If we want to relieve the pain of our heart we need to remove the thorns that are plugged un...

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 27/03/2021

ይህ ቻናል ለማስታወቂያ ክፍት ነው !

በሀገር ውስጥም በውጭ ሀገርም የምትገኙ ኢትየያዊያን በተመጣጠነ ክፍያ ምርታችሁን ለማስተዋወቅ እና ለህዝብ ለማድረስ ዝግጁ ነን።

🔘የጉዞ ወኪሎች
🔘አስመጪ እና ላኪዎች
🔘የልብስ እና የጫማ አቅራቢዎች
🔘የኤክትሮኒክስ እቃ አቅራቢዎች
🔘ሌሎችም ማንኛውም ነገሮች
🔘 አለማዊ ትምህርት ብቻ የሚለቀቅባቸው ቻናሎችን

እንዲተዋወቅላችሁ የምትፈልጓቸው ነገሮች ካሉ ይስተናገዳሉ።

▣ ማስታወቂያዎቹ ከቴሌግራም ውጭ በፌስቡክ ፔጃችን፣ በፌስቡክ ጉሩፕ እና በዩትዩብ ቻናላችን የሚሰራጩ ናቸው።

ዝርዝር ጉዳዮች ክፍያን በተመለከተ በዚህ አድራሻ ማናገር ይቻላል

Telegram:

Email: 1. [email protected]
2. [email protected]

3. [email protected]

4. [email protected]

5. [email protected]

ስልክ: 0919728324
0944741008
0923888358

#መተጨማሪም:

#የኛን ቻናል ለሚያስተዋውቁልኝ እኛም ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮች በነፃ እናስተዋውቃለን‼️

‼️

#የካርድና አንዳንድ ወጪዎችን ለመሸፈን ሲባል ነው።

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 ◉ የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◉ If we want to relieve the pain of our heart we need to remove the thorns that are plugged un...

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 27/03/2021

🚨🚨ማስጠንቀቂያ🚨🚨

‼️የቴሌግራምን #ሎጎ Profile Picture አድርጋችሁ: telegram operator, telegram manager, Telegram, ... እነዚህንና የመሳሰሉ ስሞች የምትጠቀሙ ሰዎች ቴሌግራም አካውንታችሁን ያለምንም ማስጠንቀቂያ ❌ አድርጎ በድጋሚ እንዳትከፍቱም እንደሚያደርጋችሁ እወቁ።

📌ግሩፑ ላይ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል ተደረኩ ምን ላድርግ የሚል እየበዛ እያየን ስለሆነ ነው፤ ያው የመመለስ እድሉ ጠባብ ቢሆንም አስተዛዝናችሁ ላኩላቸው ለአንዳንዶች እየመለሱ ነው።

🙏ሌሎቻችሁ ግን ተጠንቀቁ🙏

🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍

📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን (🔇🔕) ያደረጋችሁት (🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏

💬አስተያየትዎን 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።

❓ጥያቄ ካለዎት 🤖🤖ላይ ይላኩልን።

® 🇪🇹Tech Zone🇪🇹®

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐖𝐨𝐫𝐥𝐝𝐰𝐢𝐝𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 ◉ የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል!! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◉ If we want to relieve the pain of our heart we need to remove the thorns that are plugged un...

Parts of Computer 27/03/2021

https://youtu.be/C29XnW_gMsg

Parts of Computer 🇪🇹 Ethio Worldwide Students 🇪🇹➤ #ዓለማዊ ትምህርት በቴሌግራም መማር ይፈልጋሉን? #በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ነገሮች(Things to share on this channel)◆ ▣ ...

Motivational Video 27/03/2021

https://youtu.be/plH_X1I9_kg

Motivational Video 🇪🇹 Ethio Worldwide Students 🇪🇹➤ #ዓለማዊ ትምህርት በቴሌግራም መማር ይፈልጋሉን? #በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ነገሮች(Things to share on this channel)◆ ▣ ...

23/03/2021
23/03/2021

About Letter 'Y and W'

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa