Yibeltal Ayalew

Yibeltal Ayalew

Share

computer science I love all mothers

29/08/2024
15/03/2022

እኛም እንጠይቃለን!

በምርጫ 2013 ክርክሮቻችን ወቅት ለህዝብ በአደባባይ በሁሉም ዘርፎች ቃል የተገቡ ተግባራት ሁሉንም በመረጃ እና በማስረጃ አስደግፈን እኛም በሰለጠነ መንገድ እንጠይቃለን!

ለማስታወስ ያህልም፦

* የኑሮ ውድነትን እናቃልላለን !
* የጸጥታ ችግሮችን እንፈታለን !
* ሥራ አጥነትን እንቀርፋለን !
* የመሬት ወረራን እናስቆማለን !
* 1,000,000 የመኖሪያ ቤቶች እንገነባለን !
* ...
* ...
የት አሉ ???

Photos 14/03/2022

ቋንቋን መግባቢያ ነው ማወቁም ጥቅሙ ለራስ ነው።
ይህንን ለምትወዱት ሁሉ ሼር በማድረግ አካፍሉ...
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q

Photos from Ethio telecom's post 16/01/2022
31/08/2021

❗አጠቃላይ የኮምፒውተር ምንነት ⤵️

ኮምፒውተር ምንድነው

ኮምፒውተር ፦ ማለት ኤሌክትሮኒክስ የሆነ መሳሪያ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ መሰሪያ ነዉ..
ኮምፒውተር ፦ ማለት እኛ የሚንሰጠዉን ዳታ ወይንም መርጃ እኛ በምንፍልገዉ መልኩ ወጤት የሚሰጠን መሳሪያ ነዉ ።
ኮሚፒዩተር ፦ ማለት ግልጽና እና ፈጣን የሆነ መሳሪያ ነዉ ።
ብዙ ዓይነት ኮምፒውተሮች በዓላማችን ላይ ይገኛል
👉ሁሉም ግን በመጠን ፥ መርጃ በመያዝ ፥ አቅም ይለያያሉ

በአጠቃላይ ኮምፒውተር በአራት (4)
ይከፈላል
1:- ማይክሮ ኮሚፒዩተር
2 :-ሚኑ ኮሚፒዩተር
3 :- ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር
4 :- ሱፐር ኮሚፒዩተር

1ኛ ፦ ማይክሮ ኮሚፒዩተር ምንድነው

ማይክሮ ኮምፒውተር :- ማለት ፈይሎችን ለማያዝ ግራፊክስ ድዛን ለማድርግ ለቢሮ
ለሆቴሌሎች ለተማሪዎች የሚጠቅም
የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ::

👉ማይክሮ ኮሚፒዩተር በሦስት (3) ይካፈላል :-------

1:- ፕላም ቶፕ
2 :- ላብቶፕ
3 :- ዴስክቶፕ
ፕላምቶፕ :- ማለት ልክ እንደ ካልኩሌተር መጠቀም የምቻል የኮምፒውተር ክፍል ነዉ በክሳችን ይዘን ::
ላብቶፕ :- ማለት ደግሞ ከቦታ ቦታ ይዘን መንቀሳቀስ የምንችለው የኮምፒዉተር ክፍል ነዉ በጃርባችን ላይ ::
ዴስክቶፕ :- ደግሞ በጠረጴዛ ላይ አሰቀምጠን የምንጠቀምበት የኮምፒውተር ዓይነት ነዉ
ከቦታ ቦታ እንደፍለግን ማንቀሳቀስ አንችልም

2ኛ የኮሚፒወተር ዓይነት
ሚኒ ኮምፒውተር
ይባላል ይህ የኮምፒውተር ዓይነት በፍጥነትም በመጠንም ከማይክሮ ኮምፒውተር ይበልጣል በይበልጥ ለድዛይንግ ይጠቅማል ::

3ኛዉ ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮምፒውተር ከሚኒ ኮሚፒዩተር ከማይክሮ ኮሚፒዩተር በቅርፅም በፍጥነትም በዋጋም መረጃን በማስተናገድ አቅምም ይበልጣል በ1 ሴኬንድ 2 ሚሊዮን መረጃ ያስተናግዳል ::

4ኛዉ እና የመጨረሻዉ የኮምፒውተር ዓይነት
ሱፐር ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮሚፒዩተር መኪናዎች ፥ አውሮፕላኖችን፥ታላላቅ ግድቦች ዲዛይን የሚደረገዉ በሱፐር ኮምፒውተር ነዉ ከሁሉም ኮሚፒዩተር ዓይነቶች ይበልጣል ሱፐር ኮሚፒዩተር ::

❗ #ክፍል ሁለት
በመቀጠል ሁሉም ኮምፒውተሮች ሁለት ዋና ዋና አካላት ይኖራቸዋል

1ኛ ፦ ሃርድዌር
2ኛ ፦ ሶፍትዌር

#ሃርድዌር :- የሚባለው የኮምፒውተር አካል
በእጃችን መዳሰስ እና መንካት የምንችለው አካል ነዉ በተጨማሪ በዓይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ሁሉም ሃርድዌር ይባላል ::

ሃርድዌር የሚባለዉ የኮምፒውተር አካል እራሱ በአራት ይካፍላል

1:- መረጃ ማስገቢያ input data
2:- መረጃ ማወጪያ output data
3:- ፖሮሰስ process
4 :- እስቶሬጅ storage
#ክፍል ፦ሦስት
የኮምፒውተር ሃርድዌር ክፍል
በክፍል ሁለት ትምህርቴ ስለሃርድዌር የተወሰነ ገለፃ ሰጥታቸለሁ ሃርድዌር የሚባለው የኮምፒውተር ክፍል በዓይናችን በእጃችን መደሳስ የምንችለው ክፍል ነዉ
ሃርድዌር የሚባለው የኮምፒወተር ክፍል በሁለት ይካፈላል

🔷1 :- የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል እና
🔷 2 :- የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል

➡️የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል ማለት ወደ ኮምፒውተር ወስጥ ሳንገባ በላይ የምናያቸው ሁሉም የኮምፒውተር እቃዎች የኮምፒውተር የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል ይባላል ...
የላይኛዉ የሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል
🔶 1:- ኢፑት ዲቫስ
🔶 2 :- አውትፑት ዲቫይስ በመባል

➡️ 1 :- ኢንፑት ዲቫስ ማለት ወደ ኮምፒውተር ወስጥ መረጃ ለማስገባት የምንጠቀምበት የኮምፒውተር አካል ነዉ

👉:- ኪይቦርድ
👉፦ እስካነር
👉 ካሜራ ፥
👉 ማይክራፎን ፥

➡️ 2 :- አውትፑት የሚባለው የሃርድዌር ክፍል ማለት ደግሞ እኛ የገባነውን መረጃ ዉጤት የሚሰጠን የኮምፒውተር እቃ ነዉ እነዚህም ፦
ሞኒተር ፥ፕሪንተር ፦ እስፒከር ፥ ፖሮጄክተር ፥ በመባል ይታወቃል ::
ሁለተኛው የሃርድዌር ክፍል
➡️2 ፦ የውስጠኛው የሃርድዌር በመባል ይታወቃል ይህ ማለት ደግሞ ኮምፒዉተራችንን ዉስጥ ላይ የምናገኛቸው የኮምፒውተር እቃዎች ናቸዉ
የኮምፒውተር የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል
1 :- ሲስተም ዩኒት
2 :- እስቶሬጅ

✅✅✅ ክፍል አራት ✅✅✅
የኮምፒውተር ሃርድዌር ክፍል

በክፍል ሦስት ሃርድዌረን በሁለት ከፋፍለን ተመልክተን ነበር .....
የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል እና የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል በመባል ።
የላይኛውን ሃርድዌር ክፈል በክፍል ሦስት አይተናል ።
አሁን ደግሞ የዉስጠኛወን ሃርድዌር ክፍል እንይ

የዉስጠኛዉ ሃርድዌር ክፍል ማለት ፦ በኮምፒውተራችን ላይ ወስጥ ላይ የምገኝ በአይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ነዉ....

የዉስጠኛዉን ሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል
1 ፦ ሲስቴም ዩኒት
2 ፦ እስቶሬጅ

🔰 ሲስተም ዩኒቲ ማለት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላይ ትልቁ በፕላስቲክ መሰለ ለስክት የተከበበ ነዉ በወስጡ አብዛኛውን የኮምፒውተር የምገኘው እቃ ነዉ
ከሲስተም ዩኒቲ ከሚገኘ የኮምፒውተር እቃዎች መካከል
ለምሳሌ :-
✅- ማዘርቦርድ
✅ ሲ ፒ ዩ

🔰 እስቶሬጅ ማለት ደግሞ የኮምፒውተር አብዛኛውን መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
እስቶሬጅ በሁለት ይካፈላል
👉 ሃርድዲስክ ፥HARDDISK
👉 ሚሞሪ ፥ MEMORY

✅ሃርድዴስክ ማለት መርጃ ለዘለቄታማነት የምናሲቀምጥበት
ቦታ ነዉ።

✅ሚሞሪ ማለት ሁለተኛው የመረጃ ማስቀመጫ ሲሆን
ሜሞሪ በ2 ይከፈላል
💚 1፦ ራም ፥RAM ጊዜያዊ መረጃን ይይዛል ማለትም ለምሳሌ ኮምፒውተራችን እየሰራ በመሀል የኤሌክትሪክ ሀይል ቢቋረጥ RAM ላይ የነበረው መረጃ በሙሉ ይጠፋል።
💚 2 ፦ ሮም ፥ ROM በመባል ይታወቃል ይህ ሜሞሪ ከኮምፒውተር አምራች ድርጅቶች ላይ ኮምፕውተሩ ሲመረት የBIOS ሴቲንግን መረጃ የሚይዝልን ነው።

✅✅✅ ክፍል አምስት✅✅✅
የኮምፒውተር ራም እና ሮም ምንድ ነዉ ?

የኮምፒዉተር እስቶሬጅ መረጃን ከመያዝ አኳያ በሁለት ይከፈላል
✅ 1 :-ፕራይሜሪ እስቶሬጅ
✅ 2 :- ሰከንዳሪ እስቶሬጅ

🔰1 :- ፕራይሜሪ እስቶሬጅ ማለት በጊዚያዊነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
ፕራይሜሪ እስቶሬጅ በሁለት ይካፈላል 🌲 1 ፦ ራም ፥ RAM
🌲 2 ፦ ሮም ፥ ROM

🌲ራም / RAM ፦ ማለት በጊዚያዊነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ::
በአጭሩ ( RAM ) Random access memory

🌲ሮም / ROM ፦ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ ለምንባብ ብቻ የምጠቅም ሚሞሪ ነዉ
ይህ ማለት የኮምፒዩተራችን BIOS Basic input out system የምገኘዉ በሮም ላይ ነዉ
በአጭሩ (ROM ) Read only memory ለምንባብ ብቻ የምየገለግል ማለት ነዉ

🔰ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ secondary storage ፦ ማለት መረጀ በዘላቂነት በኮምፒዉተራችን የምናሲቀምጥበት ቦታ ነዉ
በኮምፒውተር ላይ የምናሲቀምጠዉ መረጃ ሁሉም በሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ላይ ነዉ የምቀመጠዉ ....

ለምሳሌ ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ድቫሲ የምባሉት
ሀርድድስክ hard disk
፥ ሲድ cd ፥ ዩኤሲብ USB
ሌሎችም ናቸዉ
✅✅✅ ክፍል ፦ ስድስት ✅✅✅
የኮምፒውተር ሀርድድስክ እና
ዓይነቶች
ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ በቋሚነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
እኛ ወደ ኮምፒውተር የምናሰግባዉ file ,document, music ማንኛውም መረጃ የምቀመጠዉ በኮምፒዉተራችን ሀርድድስክ ላይ ነዉ
ሀርድድስክ በሁለት ይካፈላል

✅ 1፥ እክስተራናል ሀርድድስክ External hard disk
✅ 2 ፥ እንተርናል ሀርድ ድስክ
Internal hard disk

✍እክስተረናል ሀርድድስክ ከላይ በተጫማሪ ለኮምፒዉተራችን የምንጨምርዉ የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ

እንተረናል ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ከዉስጥ የምንጨምርዉ ሀርድ ድስክ ነዉ
እንተርናል ሀርድ ድስክ በአምስት ይካፈላል
👉1:- PATA ፓት
👉 2 :- SATA ሳታ
👉 3 ፦ SSD ኤስ ኤስ ድ
👉 4 :- MSATA ኤም ሳታ
👉 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ

✅1፦ PATA ፓታ ሀርድድስክ የድሮ ኮምፒዉተሮች ሀርድድስክ ነዉ
PATA ማለት Parallel Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ..

✅2፦ SATA ሳታ ሀርድድስክ ማለት ደግሞ ይህኛው ሀርድድስክ ለድስክቶፕ ኮምፒውተር አሪፍ ሀርድድስክ
SATA ማለት Serial Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ ።

✅3፦ SSD ኤስ ኤስ ድ ሀርድድስክ በጣም አርፍ የሆነ ሀርድድስክ በተለይ ለላብቶፒ ኮምፒውተር
SSD ሀርድድስክ ማለት ደግሞ በአሁኑ ሰዓት በጣም ተመርጭ የሆነ በፍጥነት ተመራጭ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ
SSD ማለት Solid state dirave ማለት ነዉ ።
✅✅✅ ክፍል :- ሰባት ✅✅✅
ከክፍል ስድስት የቀጠለ የኮምፒውተር ሀርድድስክ

🌲ሀርድድስክ ማለት የኮምፒዉተራችን መርጃ ፈይል ዶክመንት ሁሉም መርጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ብለን ነበር በክፍል ስድስት ትምህርታችን

✅ 4 ፦ MSATA ሀርድድስክ ማለት በቅርፅም አነስተኛ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ

✅ 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ሀርድድስክ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት በመጠንም በፍጥነትም ከሁሉም ሀርድድስክ ዓይነቶች ያነሰ ነዉ በተላይ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት ለላብቶብ ይጠቅማል

ሀርድድስክ በምን ይለካል
✳️1:- በ bit (b)
✳️2:- በ byte (B)
✳️3:- በ megabytes (MB)
✳️4:- በ gegabyte (GB)
✳️ 5:- በ tribyte (TB)

🌈 ከሁሉም ከፍተኛው በጣም ትልቁ ሀርድድስክ TRIBYTE ቴራባይት ነዉ

♈️ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዴስክቶፓችንን ወይንም የላብቶፓችንን ሀርድድስክ መቀየር ቀላል ነዉ

♈️ ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት ምን ማለት ነዉ ?

ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት በላብቶፓችን ትንሺ መጠን ያለውን ሀርድድስክ በመቀየር ትልቁን እኛ የፈለግነውን የሀርድድስክ መቀየር ማለት ነዉ ።
ሌለዉ ሁለትና ከዛ በላይ ሀርድድስክ መጠቀም ይቻላል በላብቶፒም በዴስክቶፒም
እንዴት ብትሉ External hard disk በመጠቀም
External hard disk ማለት ተጫማሪ በኬብል ከላብቶፓችን ጋ በመጋነኛት የምንጠቀመው የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ ።
✅✅✅ ክፍል ፥ ስምንት ✅✅✅

የኮምፒውተር ማዘር ቦርድ

ማዘር ቦርድ ፦ ማለት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ እንደምገኙ ቦርዶች በኮምፒውተር ላይ የምገኙ ቦርድ ነዉ ።
ማዘር ቦርድ ማለት የኮምፒውተር መሰረታዊ እቃዎች የምገኙበት ቦታ ነዉ ።

በማዘር ቦርድ ላይ ከምገኙ ከኮምፒውተር መሠረታዊ እቃዎች መካካል
ኖሪዝብሪጅ ፥ ሰዉዝብሪጅ ፥ ኮኔክተርዎች ፥ ሲሞሲ ባቲሪ ፥ ራም፥ ሲ .ፒ. ዩ ፣ ፒሲእይ እሲሎት ሌሎችም

የማዘር ቦርድ ዓይነቶች

የማዘር ቦርድ ዓይነቶች በአጠቃላይ 40 ያህል ይደርሳሉ

በመሰረታዊነት ግን በ 3 ይካፈላሉ
✅1፦AT ኤት
✅2፦ATX ኤ ቲ ኤክስ
✅3፦BTX ቢ ቲ ኤክስ

በነጋራችን ላይ እነዝህ ሦሱቱም እያንዳንዱ
በተላያዩ ክፍሎች ይከፋፈላሉ ...

➡️1 :- AT ኤቲ ማዘር ቦርድ ፦ ማለት በድሮ ኮምፒዉተሮዎች ላይ ብዙ መሰክያ ብዙ ካርድ ማስገቢያ የለዉ የማዘር ቦርድ ዓይነት ነዉ
ይህ የማዘር ቦርድ ዓይነት አብዛኛውን የኮምፒውተር መሠረታዊ ነገሮችን በመሰክያ ነዉ
AT ማለት Advanced Technology ይባላል ።

➡️2 :- ATX ኤ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት
Advance technology Extended ይባላል ከ AT ማዘር ቦርድ የምለየዉ ATX ማዘር ቦርድ ሁሉም መሠረታዊ ነገሮች በቦሩዱ ላይ አለ ።

➡️3 ፦BTX ቢ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት ደግሞ ከሁለቱም ማዘር ቦርዶች የምላይ በዘመናዊ ኮምፒዉተሮች የምገጠም ቦርድ ነዉ
BTX ማለት balanced technology extended ነዉ ።
✅✅✅ክፍል ፥ ዘጠኝ✅✅✅

የኮምፕዩተር ሙኒተር እና ዓይነቶች .....

በመጀመሪያ የኮምፒውተር ሙኒተር ማለት ምን ማለት ነዉ

ሙኒተር :- ማለት በአጭሩ የኮምፒውተር እስክሪኑ ነዉ ።
ሙኒተር ማለት ልክ እንደ ቴሌቪዠን ቪድዮዎችን ፎቶዎችን
የምያሰየን የኮምፒዉተሩ እስክሪኑ ነዉ ።
ሙኒተር :- ማለት እኛ የምናስገባውን መረጃ ዉጤት የምያሰየን በቪዲዮ በምስል ማየት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ።
ሙኒተር ፦ ማለት በኮምፒውተር ሀርድዌር ክፍል ነዉ የምመደበዉ።
ሙኒተር በአጭሩ በሦስት ይካፈላል
▶️1 :- CRT /ሲአሪቲ ሙኒተር
▶️2 :- LCD /ኤልሲድ ሙኒተር
▶️ 3 :-LED /ኤልኢድ ሙኒተር

1⃣ኛዉ ፦ CRT ሙኒተር ማለት በድሮ ኮምፒውተርዎች ላይ የምገጠመ ሙኒተር ነዉ ።
በሆዱ ሰፈ ከበስተጀርባ ሰፈ በምሉ ኮምፒውተሮች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
CRT (cathode ray tube) ማለት ነዉ
2⃣ኛዉ፦ LCD ሙኒተር ማለት ደግሞ ፊላት በሆኑ ኮምፒዩተርዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
ቀላል በሉ ኮምፒውተረዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
LCD Liquid crystal display ማለት ነዉ
3⃣ኛዉ :- LED ሙኒተር ማለት ይህ የሙኒተር ዓይነት በተላይ በላብቶፒ ኮምፒውተሮች ላይ የምገጠም ሙኒተር ነዉ
ከሁሉም በምስል ጥራትም የተሻለ ቀላል የለ የሙኒተር ዓይነት ነዉ
LED Liquid emitting diode ማለት ነዉ
ሰላም የቴክኖሎጂ ለሁሉም ቻናል ቤተሰቦች

✅✅✅ክፍል :- 10 ✅✅✅
የኮምፒውተር ሲ.ፒ.ዩ
በመጀመሪያ ሲ.ፒ.ዩ ማለት ምን ማለት ነዉ ?
ሲ.ፒ.ዩ ማለት የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ ::
በኮምፒውተር ላይ የምንሰራቸው ማንኛውም ሥራ በሲ .ፒ.ዩ. ላይ ነዉ የምሰርዉ
በኮምፒውተር ላይ ሲ.ፒ.ዩ ከሌላ ኮምፒዉተሩ ምንም አይሰራም በዶ ቀፎ ነዉ ማለት ይቻላል ።
ሲ.ፒ.ዩ እኛ ወደ ኮምፒውተራችን የምናስገባውን መረጃ ከብላላ (process )ከደርገ ቦኃላ ወጤቱን የምሰጠን የኮምፒውተር የሃርድዌር ክፍል ነዉ ።
የኮምፒውተር ፍጥነትም የምወስነው በሲ.ፒ.ዩ.አቅም ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ነጋር ሲ.ፒ.ዩን አልፎ ነዉ የምሰራው
ኮምፒውተር ለመግዛት ስንፈልግ
በኮምፒውተር ከምንም በላይ መታየት ያለበት የሲ.ፒ.ዩ. አቅሙን ነዉ ::
የሲ.ፒ.ዩ አቅሙ ትንሺ ከሆነ ሁሉን ነጋር በኮምፒውተራችን መሰራት ይከብደናል
CPU /ሲ.ፒ.ዩ የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ የተባለው ከላይ በተጠቀሰው ምክንያት ነዉ ።
ሲ.ፒ.ዩ//CPU:-Central process unit ማለት ነዉ

ራም,,ሀርድድስክ,,ሌሎችም የኮምፒውተር አካላት ሊቀየር ሊሻሻሊ ይችላል ግን ሲ.ፒ.ዩ.ሊሻሻሊ ሊቀየር አይችልም ሰለዚህ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት የለብን የሲ.ፒ.ዩ አቅሙን ነዉ ።

በመጨረሻም ሲ.ፒ.ዩ የኮምፒውተር ዋና ዓይምሮ ነዉ የለ ሲ.ፒ.ዩ ኮምፒውተር በዶ ነዉ ማለት ይቻላል ።

⏺ የYouTube channel Subscribe በማድረግ ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
👉 bit.ly/3gsNlmB
👉 bit.ly/3gsNlmB

⏺ በቴሌግራም ቻናሌ ጥሩ ጥሩ ትምህርታ አዘል መረጃዎችን ያግኛሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
https://t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn

◄◄ሼር▻▻ይደረግ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ
#ወንድም #እህቶች አሉን!
#ብልህነት ነው

በዚህ የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/joinchat/TE8_8RXdfIsqGEKn
ጥሩ ጥሩ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ
በቴሌግራም ቻናሌ በመግባት ብዙ መረጃዎችን ማግኜት ትችላላችሁ።

26/11/2020
25/11/2020
03/11/2020

ፍርዱን ለናተ 😭😭😭

የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ
ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው?
በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?

ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ ነበር።

ድርጊቱ የተፈፀመዉ ወለጋ፣ ድርጊቱን የፈፀመዉ ደግሞ ኦነግ፣ ሆኖ እያለ መልክተዎት ግን በአማርኛ ብቻ ለምን አደረጉት አፋን ኦሮሞንና እንግሊዘኛዉን ለምን ዘለሉት
ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ
በአርሲ ባሌ ሀረር ሻሸመኔ መተከል ቤንሻንጉል አሁን ደግሞ ወለጋ አማራዎች ተመርጠው ተጨፍጭፈዋል የክልሉ ኘሬዝዳንት እርስዎ ሰለኾኑ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊት እንሰብራቸዋለን
ባሉት መሰረት የሚቀጥለው የጭፍጨፋ ቦታ የት እንደሆነ ያውቃሉና የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በህግ እንደሚጠየቁ አይጠራጠሩ::
ይድረሰ ለመላው ኢትዪጵያዊያን
ይህ በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ አርባ አመት በላይ ሲሰበክ ኖሮ በ1983 በህግ ፀድቆ ዛሬ ደግሞ በመንግስት መዋቅር ጭምር ድጋፍ እየተደረገለት የሚካሄድ ዘመቻ ነው::

ኢትዮጵያዊያን ሀገራችን እንደ ሀገር እንድትቀጥል ከፈለግን ይሄን በአንድ ማህረሰብ ላይ ያነጣጠረ የጅምላ ጭፍጨፋን የሚያበረታታ ህገመንግስት ለመቀየር የአጭርና የረዥም ጊዜ እቅድ አዉጥተን መንቀሳቀስ እንጀምር::
በውጭ ሀገር የምንኖረው ኢትዮጵያዊያን ጊዜ ሳንወስድ ማስረጃዎችን በማሰባሰብ በዚህ እኩይ ተግባር እጃቸው ያለበትን የመንግስት ባለስልጣናት በዓለማቀፍ ፍርድ ቤት የሚከሰሱበትን መንገድ ማመቻቸት ይኖርብናል
ለቅሶውን ቀንሰን ስራ እንስራ!!!

🔴🔻👉መልእክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ 🔴
🔴🔻👉ሼር 🔴
🔴🔻👉ሼር👉 ታማኝ በየነ 🔴

19/10/2020

Ministry of Education Message
---
We encourage students to take the necessary precautions during the school year and make the learning process effective.
We will continue the process of teaching and learning while protecting against coronavirus.
Good school time

23/08/2020

what is computer?

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa