Felege Hiwot - ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

Felege Hiwot - ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
የፈለገ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
የፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

09/05/2026

ግንቦት 1 ልዩ መርሐ ግብር
ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት በቀጥታ

08/05/2026

የዛሬው ግንቦት ልደታ በቦታው መገኝት ለማትችሉ መርኃግብሩ በዚህ በፌስቡክ ላይቭ የሚተላለፍ ይሆናል::

በቦታው መገኝት ለማትችሉ መርኃግብሩን በዚህ በፌስቡክ ላይቭ የሚተላለፍ ይሆናል::
08/05/2026

በቦታው መገኝት ለማትችሉ መርኃግብሩን በዚህ በፌስቡክ ላይቭ የሚተላለፍ ይሆናል::

ለምዕመናን በሙሉ
07/05/2026

ለምዕመናን በሙሉ

01/05/2026
የነዳያን ምገባ ከትንሳኤ ቅዳሴ በኃላ ለሊት 9 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት  እና ሰኞ ማዕዶት ዕለት በ 10 ሰዓት ተከናውኗል:: ይህ እውን እንዲሆን ላደረጋችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ...
14/04/2026

የነዳያን ምገባ
ከትንሳኤ ቅዳሴ በኃላ ለሊት 9 ሰዓት እስከ 12 ሰዓት እና ሰኞ ማዕዶት ዕለት በ 10 ሰዓት ተከናውኗል::
ይህ እውን እንዲሆን ላደረጋችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንልን!!!

08/04/2026

#100 #200 #500 ብር
ለነዳያን እና ለችግረኞች ይለግሱ!!

በዓለ ትንሳኤ አቅም ያጡ በርካታ ወገኖቻችንን በማሰባሰብ በየዓመቱ ሰንበት ት/ቤታችን ምገባ እና ልዩ ልዩ ድጋፍ ያደርጋል፡፡እርሶም ከዚህ የቸርነት ስራ ይሳተፉ::

ንግድ ባንክ 1000263197578
እስተዋጽኦትን አሁን ያስገቡ።

በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
የፈለገ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Felege Hiwot - ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Felege Hiwot - ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት:

Shortcuts

Share

Category