22/08/2018
We are back
Ethio telecom ❤💯
Ask and share your knowledge about technology
science
22/08/2018
We are back
Ethio telecom ❤💯
ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ ሲጽፉ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
==============================
ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ። አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡
ካልፈጠኑ የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ ይመልከቱ።
• ሀ ፡ H ሁ ፡Hu ሂ ፡Hዓi ሃ ፡ Ha ሄ ፡Hy ህ ፡He ሆ ፡Ho
• ለ ፡L ሉ ፡Lu ሊ፡Li ላ ፡La ሌ፡Ly ል፡Le ሎ፡Lo
• ሐ፡Shift +h ሑ፡Shift +hu ሒ፡Shift +hi ሓ፡Shift +ha ሔ፡ Shift
+ hy ሕ፡Shift +he ሖ፡Shift +ho
• መ፡M ሙ፡Mu ሚ፡Mi ማ፡Ma ሜ፡My ም፡Me ሞ፡Mo
• ሠ፡Shift + s ሡ፡Shift + su ሢ፡Shift + si ሣ፡Shift+sa ሤ፡
Shift + sy ሥ፡Shift + se ሦ፡Shift + so
• ረ፡R ሩ፡Ru ሪ፡Ri ራ፡Ra ሬ፡Ry ር፡Re ሮ፡Ro
• ሰ፡S ሱ፡Su ሲ፡Si ሳ፡Sa ሴ፡Sy ስ፡Se ሶ፡So
• ሸ፡Shift s ሹ፡Shift +su ሺ፡Shift+si ሻ፡Shift+sa ሼ፡Shift +sy
ሽ፡Shift+se ሾ፡Shift+so
• ቀ፡Q ቁ፡Qu ቂ፡Qi ቃ፡Qa ቄ፡Qy ቅ፡Qe ቆ፡Qo
• በ፡B ቡ፡Bu ቢ፡Bi ባ፡Ba ቤ፡By ብ፡Be ቦ፡Bo
• ተ፡T ቱ፡Tu ቲ፡Ti ታ፡Ta ቴ፡Ty ት፡Te ቶ፡To
• ቸ፡C ቹ፡Cu ቺ፡Ci ቻ፡Ca ቼ፡Cy ች፡Ce ቾ፡Co
• ነ፡N ኑ፡Nu ኒ፡Ni ና፡Na ኔ፡Ny ን፡Ne ኖ፡No
• ኘ፡Shift +n ኙ፡Shift +nu ኚ፡Shift+ni ኛ፡Shift +na ኜ፡ Shift
+ny ኝ፡Shift + ne ኞ፡Shift +no
• ከ፡Ka ኩ፡Ku ኪ፡Ki ካ፡Ka ኬ፡Ky ክ፡Ke ኮ፡Ko
• ኸ፡capslock+ Shift+ h ኹ፡capslock+Shift+hu ኺ፡ capslock
+Shift +hi ኻ፡Capslock+
Shift +ha ኼ፡ Capslock+ Shift +hy ኽ፡Capslock+ Shift+ he ኾ፡
Capslock+ Shift + ho
• ኀ፡ Capslock + H ኁ፡ Capslock + HU ኂ፡ Capslock + HI ኃ፡
Capslock + HA ኄ፡ Capslock + HY ኅ፡ Capslock + HE ኆ፡
Capslock + HO
• አ ፡Capslock X ኡ፡Xu ኢ፡Xi ኣ፡Xa ኤ፡Xy እ፡Xe ኦ፡XoDe
• ዐ፡Shift +x ዑ፡Shift +xu ዒ፡Shift +xi ዓ፡Shift +xa ዔ፡ Shift
+xy ዕ፡Shift +xe ዖ፡Shift +xo
• ወ፡W ዉ፡Wu ዊ፡Wi ዋ፡Wa ዌ፡Wy ው፡ We ዎ፡wo
• ዘ፡Z ዙ፡Zu ዚ፡Zi ዛ፡Za ዜ፡Zy ዝ፡Ze ዞ፡Zo
• ዠ፡Shift + Z ዡ፡Shift + Zu ዢ፡Shift + Zi ዣ፡Shift +Zaዤ፡
Shift + Zy ዥ፡Shift + Ze ዦ፡
Shift + Zo
• ፈ፡F ፉ፡Fu ፊ፡Fi ፋ፡Fa ፌ፡Fy ፍ፡Fe ፎ፡Fo
• ፐ፡P ፑ፡Pu ፒ፡Pi ፓ፡Pa ፔ፡Py ፕ፡Pe ፖ፡Po
• ገ፡G ጉ፡Gu ጊ፡Gi ጋ፡Ga ጌ፡Gy ግ፡Ge ጎ፡Go
• ደ፡D ዱ፡Du ዲ፡Di ዳ፡Da ዴ፡Dy ድ፡ ዶ፡Do
• ጠ ፡ Shift + t ጡ፡ Shift + tu ጢ፡ Shift + ti ጣ፡ Shift+ta
ጤ፡ Shift + ty ጥ፡ Shift + te ጦ፡ Shift + to
• ጨ፡ Shift +c ጩ፡Shift +cu ጪ፡Shift +ci ጫ፡Shift+caጬ፡Shi
ft +cy ጭ፡Shift +ce ጮ፡Shift +co
• ጸ፡Capslock + t ጹ፡Capslock + tu ጺ፡Capslock + ti ጻ፡Capslock
+ ta ጼ፡ Capslock + ty ጽ፡Capslock + t ጾ፡Capslock + to
• ፀ፡Capslock+ Shift + t ፁ፡Capslock + Shift + tu ፂ፡Capslock
+ Shift + ti ፃ፡ Capslock
ATENTION ALERT
ATENTION ALERT
NEW APP COMING SOON BE LEBA MESEREK ABEKA
30/12/2017
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ተከታታዮቼ ዛሬ ይዤላቹ የመታሁት ምርጥ አፕሊኬሽን ነው :: ይህ አፕሊኬሽን የስልካችንን ብርሓን መቀነሻ ነው ማለትም ከስልካችን ብርሓን ተጨማሪ ብርሓን መቀነሻ አፕሊኬሽን ነው ::
Name: ScreenFilter
Size:
ከሞባይልዎ ባስቸኳይ ሊሰርዟቸው የሚገቡ አፕሊኬሽኖች
::::::::::::::::::::::::::::::::::
አጥፊ ሶፍትዌሮች (Malware) በስውር አገልግሎቶች የሚያቀርቡ በመምሰል
በሚሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ዳውንሎድ እንዲያደርጉ በማድረግ ላልተገባ
ክፍያ መዳረጋቸው ተነግሯል፡፡ የአጥፊ ሶፍትዌሮች ተጠቃሚዎች በማያውቁት
መልኩ ለሚላኩላቸው አጭር የጽሁፍ መልእክት ከአካውንታቸው ላይ
የአገልግሎት ክፍያዎችን እየፈጸሙ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ከእነዚህ መካከል
ኤክፔንሲቭ ወል “ExpensiveWall” የተባለው ሶፍትዌር ተጠቃሚዎችን
ለማታለል ታስቦ የተሰራ ሲሆን ተጠቃሚዎቹ ሳያውቁት በሚሊዮን የሚቆጠሩ
ተጠቃሚዎችን ገንዘብ እየመዘበረ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ለማጭበርበር ከተሰሩ
አፕሊኬሽኖች መካከል በጉግል ፕሌይ ስቶር(Google Play) በድብቅ 50
የሚገኙ ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች በሞባልዎ ካሉ ባስቸኳይ
ሊያስወግዱዋቸው የሚገቡ ናቸው፡፡
I Love Fliter
Tool Box Pro
X WALLPAPER
Horoscope
X Wallpaper Pro
Beautiful Camera
Color Camera
Love Photo
Tide Camera
Charming Camera
Horoscope
DIY Your Screen
Ringtone
ดวง 12 ราศี Lite
Safe locker
Wifi Booster
Cool Desktop
useful cube
Tool Box Pro
Useful Desktop
ดวง 12 ราศี Lite
Horoscope2.0
Yes Star
Shiny Camera
Simple Camera
Smiling Camera
Universal Camera
Amazing Toolbox
Easy capture
Memory Doctor
Tool Box Pro
Reborn Beauty
Joy Photo
Fancy Camera
Amazing Photo
Amazing Camera
Super Wallpaper
DD Player
Fascinating Camera
Universal Camera
Cream Camera
Looking Camera
DD Weather
Global Weather
Love Fitness
Pretty Pictures
Cool Wallpapers
Beauty Camera
Love locker
Real Star
Magic Camera
Wonder Camera
Funny Camera
Easy Camera
Smart Keyboard
Travel Camera
Photo Warp
Lovely Wallpaper
Lattice Camera
Quick Charger
Up Camera
Photo Power
HDwallpaper
Wonderful Games
BI File Manager
Wallpapers HD
Beautiful Video-Edit your Memory
Wonderful Cam
useful cube
Ringtone
Exciting Games
Replica Adventure
GG Player
Love Camera
Oneshot Beautify
Pretty Camera
CuteCamera
Cartoon Camera-stylish, clean
Art Camera
Amazing Video
Fine Photo
Infinity safe
Magical Horoscope
Toolbox
Cute Belle
CartoonWallpaper
Ringtone
Best Camera
Colorful Locker
Light Keyboard
Safe Privacy
Enjoy Wallpaper
File Manager
Fancy locker
Cute Puzzle
Smile Keyboard
Vitality Camera
Lock Now
Fancy Camera
Useful Camera
Vitality Camera
Sec Transfer
Lock Now
Magic Filter
Funny Video
Amazing Gamebox
Super locker
Music Player
ለተጨማሪ፡- http://www.independent.co.uk/life-style/gadgets-
and-tech/news/expensivewall-apps-google-play-android-
malware-infected-phone-check-point-a7952921.html
copy from yeneta tube
ይጠንቀቁ!
# ETHIOPIA | ከዚህ በኋላ ያገኙትን የሞባይል ቀፎ ገዝቶ በኢትዮጵያ ኔትወርክ
ውስጥ መጠቀም ስለማይቻል ቀፎ ሲገዙ እንዳይከስሩ ይህችን ምክር
ይተግብሩ፦
አንድ ሞባይል ቀፎ ሲመረት ለራሱ መለያ ብቻ ሆኖ የሚያገለግል ባለ 15
ዲጂት ቁጥር አለው።
ይህ መለያ ቁጥር IMEI ኮድ በመባል ይታወቃል።
አንድ ሰው * #06 #ን ሞባይሉ ውስጥ በማስገባት ሲደውል፤ይህንን የIMEI
ቁጥር ያገኛል።
ሆኖም አንዳንድ ተመሳስለው የተሰሩ ፎርጅድ የሞባይል ቀፎዎች የሌሎችን
መለያ ቁጥር የሚይዙበት ሁኔታ ስላለ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የሞባይል
ቀፎዎች ተመሳሳይ IMEI ኮድ ሊኖራቸው ይችላል።
ኢትዮ ቴሌኮም እንደዚህ አይነቶቹን የሞባይል ቀፎዎች በራሱ ኔትወርክ
አማካኝነት የለየ መሆናቸውን አስታዉቋል። ቁጥራቸውም 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን
አካባቢ ነው።
እነዚህን የሞባይል ቀፎዎች የያዙ ሰዎች በኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ እንዲገለገሉ
የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ አንድ አመት ብቻ ነው።
ከአንድ አመት በኋላ እነዚህ የሞባይል ቀፎዎች ሙሉ በሙሉ በኢትዮ ቴሌኮም
ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ ይደረጋል።
በመሆኑም ገንዘበዎ በከንቱ እንዳይጠፋ ከዚህ በኋላ የሞባይል ቀፎ ሲገዙ
የሞባይል ቀፎው በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ
መሆን መቻል አለበዎት።
ይህንንም ለማረጋገጥ የሚጠቀሟቸው የሚከተሉት ዘዴዎች አሉ፦
1- የሚገዙት ሞባይል ቀፎ ውስጥ ሲም ካርድ ማስገባት
2-*868 # ላይ መደወል(በዚህ ወቅት ሦስት አማራጮች ይመጣሉ።
እነዚህም አማራጮች
1-Phone Unlock
2-Switch Lock
3-Check Status) የሚሉ ናቸው። ከሦስቱ አመራጮች ሦስተኛውን(Check
Status) ለመምረጥ በሚመጣው ክፍት ቦታ 3 ቁጥርን አስገብቶ Send
የሚለዉን መጫን በዚህ ወቅት ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነዚህም
አማራጮች ፤
1 By IMEI
2 By Phone number የሚሉ ናቸው።
ከዚያ By IMEI የሚለዉን ለመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ 1 ቁጥርን
ያስገቡ። ከዚያም ሴንድን(SEND) እንደተጫኑ Enter IMEI number የሚል
መጠይቅ ይመጣለዎታል።
በዚህ ወቅት ሊገዙት ያሰቡትን ሞባይል ቀፎ መለያ ቁጥር በዚህ ክፍት ቦታ
ውስጥ በመፃፍ sendን ይጫኑ። ወዲያዉኑ በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ
የሚሰራ ቀፎ መሆኑ አለመሆኑን ያረጋግጣሉ።
አለበለዚያ ከዚህ በኋላ ካርቶኑ ያልተፈታና በዚህ መልኩ ያልተሞከረ ሞባይል
ገዝተው ገንዘበዎን ሊቀልጡ ይችላሉ።
በተለይ የታሸገ ሞባይል ቤትዎ ወስደው « ለሦስት ሰዓታት ያህል ቻርጅ ያድርጉ»
በሚል ኮዱን ሳይሞክሩ ቤትዎ የሚወስዱ ከሆነ ፤ በመጨረሻ ቻርጅ አድርገው
ሲሞክሩት IMEI ኮዱ ከኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ጋር የማይጣጣም ከሆነ
ተሸወዱ ማለት ነው።
በነገራችን ላይ እነዚህን ምክሮች አሁን
በያዙት ሞባይል ቀፎ መምከር ይችላሉ።
ይህችን ምክር ለሌሎችም ያጋሩ
አመሰግናለሁ
***
# Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
04/07/2017
congrats to CR7
second best player
Fix a Corrupted Pen Drive or SD
card using Command Prompt
Follow these simple steps and you can do that in
just a few minutes.
Step-1:
Connect the corrupted pen drive or SD card to
your computer.
Step-2:
Now open Command window. You can actually
do this in several ways. Press Windows Key+R
and type cmd in the dialogue box and click on
OK. This will let you open a command window.
Also, you can click on start button and type cmd
in the search box and select the command
prompt program.
Step-3:
Once done with opening the command prompt
window, it’s time to enter some commands into
it.
Type diskpart and press Enter.
Next type list disk and press Enter. This will
display a list of all the storage devices
connected to your computer.
Step-4:
Now type select disk
and press Enter. Here the number of your disk is
the number assigned to your removable storage.
Note: Make sure you enter the number correctly.
Otherwise, you may format your internal hard drive.
Step-5:
After selecting the disk accurately, type clean
and press Enter. Next type creates partition
primary and hit Enter.
Step-6:
Now type active, and press Enter.
Type select partition 1, and hit Enter.
Step-7:
Finally, type format fs=fat32 and hit Enter. You
can write NTFS instead of fat32 to format drives
larger than 4 GB.The format process will
complete in a few minutes. Do not close the
window till the process is done.
source:ethiopian programmers community
do you want to be a programmer ???????:-D
these YouTube channels will help you
♥♥TOP YOUTUBE CHANELS ♥♥
★★★FOR PROGRAMMER★★★
YouTube channel
♣The new Boston
♣Derek banas
♣Learn code academy
♣Tree House
♣Programming language
LIKE
COMMENT
SHARE
05/03/2017
new app ●●●●
name:Malik answer◆◆◆◆
best app to fool friends , family♣♣♣♣
LINKS¤¤¤¤¤¤¤¤
Play store: → https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abualzaitanswers.english
other: → apk.center/Peter-Answers-Malik-Answers_apkcenter.html
●□■Google search it like malik answer. apk
↑↓←→☆★•♣:-(:-)
new best apps for you
for pc and phones
coming soon