Addis Ababa University

Addis Ababa University አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
(251)

24/08/2026
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት...
24/08/2026

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት እና መስፈርቶች መሠረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

አስፈላጊ መስፈርቶች እና ቀናት
* የምዝገባ ቀን፡ ከነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።
* መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
* በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ

* የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም
* ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et

25 years later, the faces may have changed, but the memories never graduated.
19/08/2026

25 years later, the faces may have changed, but the memories never graduated.

On August 1, 2026, Addis Ababa University proudly hosted the reunio...

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞቹን የሚያስተዋውቅበት የ2019(2026/27) ትምህርት ዘመን የመረጃ ሳምንት» ተጀመረ::አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ኮሌጆቹና የትምህርት ክፍ...
14/08/2026

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞቹን የሚያስተዋውቅበት የ2019(2026/27) ትምህርት ዘመን የመረጃ ሳምንት» ተጀመረ::
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ኮሌጆቹና የትምህርት ክፍሎቹ የሚሰጧቸውን የትምህርት ፕሮግራሞች ለተማሪዎችና ለተማሪ ወላጆች የሚያስተዋውቅበት «የመረጃ ሳምንት» ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ ተከፍቷል::
በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሲድስት ኪሎ በሚገኘው ፎረም ሕንፃ እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በሚቆየው በዚህ መርሃ-ግብር፤ የሚከተሉት ዋና ዋና መረጃዎችና አገልግሎቶች ለጎብኚዎች ይቀርባሉ።
• የቅድመ-ምረቃና የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ መስፈርቶች እና የማመልከቻ ሂደቶች፤
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና አስፈላጊ መረጃዎች፤
• የመንግስት፣ የግል እና የፕሬዝዳንታዊ ስኮላርሺፕ አማራጮች ማብራሪያ፤
• ከተማሪዎች ምደባ እና ከትምህርት ክፍሎች አመዳደብ ጋር የተያያዙ ዝርዝሮች እና ሌሎችም መረጃዎች ይቀርባሉ።
ይህ መርሃ-ግብር በተለይም ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ላጠናቀቁ ተማሪዎች እና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ለሚፈልጉ አመልካቾች፤ ስለ ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሞች ቅድመ-ግንዛቤ እንዲጨብጡ ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።በተጨማሪም ከየኮሌጆቹ ከተወከሉ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በቀጥታ በመገናኘት የገፅ-ለገፅ ማብራሪያና ምክር ማግኘት ይችላሉ።

Study at Addis Ababa University, Realize your dreams
11/08/2026

Study at Addis Ababa University, Realize your dreams

🎓 AAU Connect Vol. 16 is here!The latest edition of AAU Connect, titled “Grad ’26,” celebrates Addis Ababa University’s ...
29/07/2026

🎓 AAU Connect Vol. 16 is here!

The latest edition of AAU Connect, titled “Grad ’26,” celebrates Addis Ababa University’s 76th Graduation Ceremony and the outstanding achievements of the Class of 2026.

From university milestones to research breakthroughs and partnerships, and inspiring alumni stories, this edition captures the spirit of a graduating class ready to shape Ethiopia, Africa, and the world.

Link to the latest edition in the pinned comment.

📢 REMINDER: Applications Are Still Open for AAU Graduate Programs! Prospective students are invited to apply for a wide ...
22/07/2026

📢 REMINDER: Applications Are Still Open for AAU Graduate Programs!

Prospective students are invited to apply for a wide range of Master’s Programs (Regular and Extension) and PhD Programs offered across its 7 Colleges and the School of Law providing students with exceptional opportunities for advanced learning, interdisciplinary research, innovation, and professional development.

📚 Academic Year 2026/27 (2019 E.C.) - First Semester

Applications are still open for Master’s Programs (Regular and Extension) and PhD Programs listed on the application portal.

📝 How to Apply:

1️⃣ Visit the official application portal:
🔗 https://admission.aau.edu.et/

2️⃣ Review the requirements for your preferred program and create an applicant account.

3️⃣ Complete your application profile and upload all required documents.

⚠️ IMPORTANT DEADLINES & INFORMATION

🗓️ University G*T Application Deadline:
📌 Applications are open until August 11, 2026.

📝 University Admission Test (UAT) Information:
🌐 Website: https://www.aau.edu.et
📲 Official Telegram Channel: Testing Center-AAU

📢 Information regarding Undergraduate Admission and University Information Week will be communicated shortly.

🔗 For full details, program listings, and additional information, visit:
https://aau.edu.et/announcements/detail?title=Call~for~Applications:~Graduate~Programs

Take the next step toward your future with Addis Ababa University!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ (AHEFT) የመጀመሪያው ዙር ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተመረጠ!አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥን በመ...
21/07/2026

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርካርድ ፋውንዴሽን የአፍሪካ ከፍተኛ ትምህርት ለለውጥ (AHEFT) የመጀመሪያው ዙር ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተመረጠ!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለውጥን በመምራት እና ለወጣቶች ዕድሎችን በማስፋፋት ዕውቅና ከተሰጣቸው አምስት የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው። ሽልማቱ በምርምር፣ በፈጠራ፣ በሰው ኃይል ልማት እና በማህበረሰብ ተፅዕኖ ላይ የምናደርገውን ሥራ የበለጠ ለማጠናከር የሚረዳ የ3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍን ያካትታል።
ይህ ታላቅ ዕውቅና Reimagining Our Future ብለን የሰየምነው ስትራቴጂክ ዕቅዳችንን እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር ያለንን የረጅም ጊዜ አጋርነት የሚያንፀባርቅ ነው። እንደ ኢትዮጵያ አንጋፋ፣ ስመ-ጥር እና ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ፣ ይህንን ዕድል ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ የሚሆን የምርምር ብቃት፣ ፈጠራ እና ለውጥ አምጪ ትምህርትን ለማጠናከር እንጠቀምበታለን።
ለዚህ ዕውቅና ማስተርካርድ ፋውንዴሽንን የምናመሰግን ሲሆን፣ ለዚህ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ መምህራኖቻችን፣ ሰራተኞቻችን፣ የአሁኖቹና የቀድሞ ተማሪዎቻችን እና አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የቀረበ የምስራችና የምዝገባ ጥሪየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት (AAU-MCS) በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-7ኛ ክፍል...
18/07/2026

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የቀረበ የምስራችና የምዝገባ ጥሪ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት (AAU-MCS) በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-7ኛ ክፍል ለማስተማር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። በመሆኑም ልጆቻችሁን በትምህርት ቤታችን ማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች የሚከተለውን መረጃ አውቃችሁ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

📌 ዋና ዋና መረጃዎች፦
📅 የምዝገባ ቀን፦ ከማክሰኞ ሐምሌ 14 - ሐምሌ 21 /2018 ዓ.ም
- 📍 የምዝገባ ቦታ፦ 5 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂና ቢዩልት ኢንቫይሮንመንት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር E04
- 🏫 የትምህርት ቤቱ ቦታ፦ 5 ኪሎ (በቀድሞው ድህረ ምረቃ/ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ)
- 💳 የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 1,000 ብር ሲሆን በቀጣይ ወርሃዊ ክፍያውን የምናሳውቅ ይሆናል::
📂 የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦
- የተመዝጋቢ ልጆች የልደት ካርድ እንዲሁም ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት
- 2 የወላጅ እና 4 የልጅ ፎቶግራፍ እንዲሁም ወላጆች ከሚሰሩበት የሥራ ክፍል የሰው ሀብት ቢሮ የተመዝጋቢው ወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ መሆናቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ
- የመመዝገቢያ ክላሰር እና የክፍያ ደረሰኝ

💡 ማሳሰቢያ፦ ትምህርት ቤቱ ቅድሚያ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ልጆች ዕድል የሚሰጥ ቢሆንም፣ ባለው ክፍት ቦታ መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ውጭ ላሉ ተማሪዎችም በውድድር ተደራሽ የሚሆን መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት

Thank you for following the official Addis Ababa University page!For latest information use Addis Ababa Univers...
15/07/2026

Thank you for following the official Addis Ababa University page!

For latest information use Addis Ababa University’s official pages below;

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/addis-ababa-university-official
Facebook: https://www.facebook.com/p/Addis-Ababa-University-100064311447035/
X (Twitter): https://x.com/AAU_Official
You Tube: https://youtube.com/-AAU
TikTok: https://www.tiktok.com/
Telegram: https://t.me/aau_official
Instagram: https://www.instagram.com/aau_official_/
Website: https://www.aau.edu.et/

Address

Addis Ababa University
Addis Ababa
1176

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Addis Ababa University:

Shortcuts

Share