Wollo Gerageru

Wollo Gerageru

Share

የማያስብ ህዝብ ያስፈራኛል!!!

16/04/2026

የዛሬው ቀን እንደ ፋሲካ፣ እንደ መውሊድ፣ እንደ ጥምቀት... ክቡር በአል ሆኖ እንዲከበር ተስፋ እናደርጋለን። ስራ፣ ትምህርት፣ መ
ምናምን ቀርቶ "ንጉሱ አገሩን ያናወጠበት ቀን" ተብሎ።

16/04/2026

There is and there will be ONLY ONE TRUE KING in Ethiopia and it is Teddy Afro. If you don't know now you know.

እርፎ መረባ........መረባ
የሞረው ጀነት ይግባ ......መረባ
ያሉን ልጆች ይደጉልን.......መረባ
ለሞተው ነፍስ ይማር.......መረባ
ጀመረ አቡዬ መጀን..........መረባ
ዘወልድ መጀን...............መረባ
ክፍሉ አባታችን መጀን........መረባ
ሰንዬ ሰገድ መጀን...........መረባ
ደም መቃባትስ አይበጀን....መረባ
በደጋጎች መጀን...............መረባ
ሰላም ደግነት ይበጀን.........መረባ
እርቅ ይውረድልን መጀን......መረባ
ደም ይድረቅልን መጀን.........መረባ
ደግሞ በሠርግ እንጂ በሞት አንገናኝ..መረባ
እርቅ ይውረድ..............መረባ
መቼ?..............አሁን
በማን ቃል ....በዘወልድ አባታችን ቃል
በማን ቃል....በሰናይ ሰገድ አባታችን ቃል
በማን ቃል ....በክፍሉ አባታችን ቃል
በማን ቃል ......በሞዛርድ አባታችን ቃል
በማን ቃል ........በዱበርቲ ቃል

እንዲህ ነው ሙሉው የሚሄደው

22/03/2026

ማን የሚያሸንፍ ይመስላቸዋል?

በጨዋታው የመጀመሪያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ፔሮ ሄንካፔ እንዲሁም በማንቴስተር ሲቲ በኩል ኩሳኖቭ የማስጠንቀቂያ (ቢጫ) ካርድ ተመልክተዋል።

በመጀመሪያው አጋማሽ ጨዋታ ሲቲዎች የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

በጨዋታው ማን የሚያሸንፍ ይመስላቸዋል?
ሐሳብዎትን በአስተያየት መስጫው ያጋሩን👇

22/03/2026

!

የዛሬ ማታውን የካራባው ካፕ ጨዋታ ማን ያሸንፋል?

ጨዋታው በታላላቆቹ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ተፋላሚዎች በአርሰናል እና በማንችስተር ሲቲ መካከል የሚደረግ ነው።

በትክክል ለገመቱ ሶስት የ Wollo Gerageru ቤተሰቦች የካርድ ሽልማት ይኖረናል።

02/03/2026

News: calls Crown Prince, condemns Iran attack as violation of sovereignty

Prime Minister Abiy Ahmed has held a telephone conversation with Kuwait’s Crown Prince, strongly condemning the recent attack and expressing Ethiopia’s solidarity with Kuwait, according to the state-run Kuwait News Agency (KUNA).

KUNA reported that Abiy spoke on Sunday with Crown Prince Sheikh Sabah Khaled Al-Hamad Al-Sabah, during which the Ethiopian premier denounced what he described as an “atrocious attack” that violated Kuwait’s sovereignty, airspace, and international law, as well as the Charter.

Read more: https://addisstandard.com/?p=55483

01/12/2025

"እኔ ኢትዮጵያን አንድ አደርጋታለሁ፣ አዶናይ ነኝ። ብዙዎች ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጋት ይህ ሰው ቴዎድሮስ ይሆን ከሰሜን የመጣ እያሉ ነበር። እሱ ነኝ? አይደለውም? አላውቅም። ግን ከ4 አመት በፊት ኢትዮጵያን አንድ የማድረግ አላማ ነበረኝ አሁንም ወደ እሱ እየገሰገስኩ ነው ያለውት!" ቲክቶከሩ አዶናይ

እናንተ ስለ አዶይ መልክት ምን ታስባላችሁ?

29/11/2025

📌አዶናይ መኪናዋን ወሰደ አሸነፈ!

የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የዓመቱ ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ ቲክቶከር አዶናይ ሆኗል።

የመኪና ሽልማቱን ወስዷል።

16/11/2025

ሲጀመር በባህችንም ቢሆን በባልና ሚስት ፀብ መሃል አይገባም። እናም እኛ የለንበትም!

Selam unveils artists for the forth Selam Festival Addis (SFA) - Addis Standard 05/11/2025

: In an alarming escalation, authorities in the regional state say that “six villages were seized” and “civilians were shelled” in Magale Woreda of the Afar region by forces they claim belong to the in the neighboring region.

The authorities warned of retaliation if “hostilities continue.”

As of publication, Tigray regional authorities have not issued a statement regarding the reported incidents.

Selam unveils artists for the forth Selam Festival Addis (SFA) - Addis Standard Selam unveils artists for the forth Selam Festival Addis (SFA) Addis Standard -

05/11/2025

ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ከጥፋቱ የማይመረው ጉጅሌው የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የተለመደውን የሽብር ተግባሩን በግልጽ ጀምሯል።

በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 26/02/2018 ዓ/ም የአዛውንቶች የህወሓት ጉጅሌ በአፋር ክልል በዞን ሁለት በመጋሌ ወረዳ ቶንሳ ቀበሌ ዋራዓ እና ሚልኪ በሚባሉ ልዩ አካባቢዎች ወሰን ተሻግሮ በመግባት ከምሽቱ አንድ ሰአት አካባቢ በንጹሐን የአፋር አርብቶ-አደሮች ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በመክፈት የፕሪቶሪያ ስምምነትን በግጭት አዋጅ በግልጽ አፍርሷል።

ይህ የህወሓት ጣብ-ጫሪ ቡድን በቶንሳ ቀበሌ ላይ ተኩስ በሚከፈትበት ወቅት ሰላም ወዳድ የአፋር ሽማግሌዎች እንድመለሱ ቢማፀኗቸውም ጉጅሌው ግን አሻፈረኝ በማለት ግጭቱን አስከትሏል። ይህ ከትናንት ጥፋቱ የማይማረው ተስፋ ቢሱ የህወሓት ጉጅሌ ቡድን ከድርጊቱ በአስቸኳይ ካልተቆጠበ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የዜጎች ደህንነትና የወሰኑን ክብር የማስጠበቅ፣ እንዲሁም ራስን ከማንኛውም ውጫዊ ጥቃት የመከላከል ኃላፊነቱን እንደሚወጣ እንገልፃለን።

29/10/2025

"ብላ ሳይሉት ከወጡ አድርጉልኝ ይላል" ሻብያ ትናንት ለኢትዮጵያ የሰጠው ምላሽ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa