Bright/ብሩህ Home Tutors

Bright/ብሩህ Home Tutors Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bright/ብሩህ Home Tutors, Tutor/Teacher, Addis Ababa.

11/02/2025
11/02/2025

💥 የተሻh ሰው መሆን የምትፈልግ ከሆነ፤💥👉 ጥቂት አውራ፤ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ፡፡👉 አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፤ ስራህ ላይ አተኩር።👉 ምርጥ የሰውነት አቋም ይኑርህ።👉 ተግባቢና ...
18/08/2024

💥 የተሻh ሰው መሆን የምትፈልግ ከሆነ፤💥

👉 ጥቂት አውራ፤ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ፡፡
👉 አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፤ ስራህ ላይ አተኩር።
👉 ምርጥ የሰውነት አቋም ይኑርህ።
👉 ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን፡፡
👉 ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፤ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት፡፡
👉 ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን ከመፍጠር ተቆጠብ።
👉 ፀዳ በል፡፡ በደንብ ልበስ ፣ ፏ በል!
👉 ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን።
👉 አደርገለሁ ያልከውን ነገር አድርገዉ።
👉 በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን።
👉 ሴቶችን በአስተሳሰባቸዉ ብቻ መዝናቸዉ።
👉 የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ስዉ ሁሉ አትኖገር።
👉 ሰዉ ስለ አንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘ።
👉 ኃላፊነት መዉስድን አትፍራ።
👉 ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ።
👉 የጎዱህነና ' ምንም የለዉም!' ብለ የራቁUነ ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ።
👉 ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ 'ላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸል።

በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን
👉ከkg እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን

👉የ6ኛ፣
👉የ8ኛና
👉የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በ ሁሉም የትምህርት አይነቶች የላቀ ውጤት እንድያስመዘግቡ ለማድረግ ከKG እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ከድግሪ እስከ ማስተርስ ያላቸው መምህራንን ይዘን ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መደወል ብቻ በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን

🌞ብሩሆች ነን እንደስማችን የልጅዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን!

🌘የልጅዎ ነገ ካስጨነቀዋት ይደዉሉልን።

0966383581

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Brighthometutors21

✍️የተሳካ ጥናት ለማካሄድ ጠቃሚ ከሆኑ ስልቶች መካከል አንዱPomodoro (ፖሞዶሮ) 🍅 :- አሉ ከሚባሉ እና ከሚታወቁ ፣ ጊዜን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን  ፣ ለንባብ ይሚያነሳሳን እና...
18/08/2024

✍️የተሳካ ጥናት ለማካሄድ ጠቃሚ ከሆኑ ስልቶች መካከል አንዱ

Pomodoro (ፖሞዶሮ) 🍅 :- አሉ ከሚባሉ እና ከሚታወቁ ፣ ጊዜን በአግባቡ እንድንጠቀም የሚረዳን ፣ ለንባብ ይሚያነሳሳን እና ትኩረታችንን ይሚሰበስብልን ስልት ነው።

እንዴት ነው የምንጠቀመው

1. መጀመሪያ የሚያጠኑትን ርዕስ ይምረጡ፡፡ ቀጥሎም ደቂቃ ለመያዝ እንዲጠቅሞ ሰዓትዎን ⌚️ ወይም ስልክዎን 📱 ያዘጋጁ።

2. ያዘጋጁትን ሰዓት ቆጣሪ ⏰ ለ25 ደቂቃዎች እንዲቆጥር ያስጀምሩት ፣ ግን እንደ ፍላጎቶ እስከ 50 ደቂቃዎች መሄድ ይችላል።

3. ሰዓት ቆጣሪው ካስጀመሩት በኋላ የመረጡትን ርዕስ ማንበብ 📖 ይጀምሩ። ያስጀመሩት ደቂቃ እስኪያልቅ ድረስ ትኩረት የሚስቡ እና የሚረብሹ ነገሮች ሁሉ ይራቁ (ለምሳሌ - ማህበራዊ ሚዲያዎችን 📵 ፣ ቴሌቪዥን 📺 ወዘተ)።

4. ያያዙት ሰዓት ሲያበቃ ፣ እረፍት ይውሰዱ! ለ25 ደቂቃዎች ካጠኑ ፣ የ5 ደቂቃ እረፍት ይውሰዱ። ለ50 ደቂቃዎች ካጠኑ ደግሞ ለ10 ደቂቃዎች እረፍት ይውሰዱ።

5. የወሰዱት አጭር ዕረፍቱ ሲያልቅ ፣ የሰዓት ቆጣሪዎን እንደገና ያስጀምሩ እና ከአንድ እስከ አራት ያለውን መመሪያ ይድገሙት።

ከአራት Pomodoro (ፖሞዶሮስ) ወይን ከላይ ያለውን መመሪያ አራት ጊዜ ከደገሙት በኋላ ረዘም ያለ እረፍት ይውሰዱ። በእረፍቶ ጊዜ ሻይ መጠጣት ☕️ ፣ መራመድ (የእግር ጉዞ) 🚶 ወዘተ በማረግ አእምሮዎን ማፍታታት ይችላሉ።

በመጨረሻም ሰዓት ቆጣሪዎን ዳግም ያስጀምሩና ወደ ጥናትዎ ይመለሱ።

መልካም እና ስኬታማ ቀን ለሁላችሁም 💪

በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን
👉ከkg እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን

👉የ6ኛ፣
👉የ8ኛና
👉የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በ ሁሉም የትምህርት አይነቶች የላቀ ውጤት እንድያስመዘግቡ ለማድረግ ከKG እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ከድግሪ እስከ ማስተርስ ያላቸው መምህራንን ይዘን ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መደወል ብቻ በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን

🌞ብሩሆች ነን እንደስማችን የልጅዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን!

🌘የልጅዎ ነገ ካስጨነቀዋት ይደዉሉልን።

0966383581

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Brighthometutors21

በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን👉ከkg እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን👉የ6ኛ፣ 👉የ8ኛና 👉የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በ...
18/08/2024

በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን
👉ከkg እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን

👉የ6ኛ፣
👉የ8ኛና
👉የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በ ሁሉም የትምህርት አይነቶች የላቀ ውጤት እንድያስመዘግቡ ለማድረግ ከKG እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ከድግሪ እስከ ማስተርስ ያላቸው መምህራንን ይዘን ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መደወል ብቻ በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን

🌞ብሩሆች ነን እንደስማችን የልጅዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን!

🌘የልጅዎ ነገ ካስጨነቀዋት ይደዉሉልን።

0966383581

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Brighthometutors21

በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን👉ከkg እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን👉የ6ኛ፣ 👉የ8ኛና 👉የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በ...
18/08/2024

በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን
👉ከkg እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን

👉የ6ኛ፣
👉የ8ኛና
👉የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በሁሉም የትምህርት አይነቶች የላቀ ውጤት እንድያስመዘግቡ ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መደወል ብቻ በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።

ብሩሆች ነን እንደስማችን የልጅዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን!

የልጅዎ ነገ ካስጨነቀዎት ይደዉሉልን።

0966383581

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላሉ
https://t.me/Brighthometutors21

በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ከKG  እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ከድግሪ እስከ ማስተርስ ያላቸው  መምህራንን ይዘን በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህ...
18/08/2024

በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ከKG እስከ ዩኒቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ከድግሪ እስከ ማስተርስ ያላቸው መምህራንን ይዘን በ2016 ዓ.ም ክረምት ወራትና በመጪዉ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መደወል ብቻ በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።

ብሩሆች ነን እንደስማችን የልጅዎን ነገ ብሩህ እናደርጋለን!

የልጅዎ ነገ ካስጨነቀዎት ይደዉሉልን።

0966383581

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላሉ
https://t.me/Brighthometutors21

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bright/ብሩህ Home Tutors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category