አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez

አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez አርድእተ ግእዝ ማለት "የግእዝ ተማሪዎች" ማለት ነው።
Available on Telegram | Facebook | instagram | LinkedIn | Twitter

"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣንአሰሮ ለሰይጣን - አግዐዞ ለአዳምሰላም - እምይዕዜሰ ኮነ - ፍሥሐ ወሠላም""ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ዲያ...
20/04/2025

"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን - አግዐዞ ለአዳም
ሰላም - እምይዕዜሰ
ኮነ - ፍሥሐ ወሠላም"

"ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡
ዲያብሎስን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፡፡
ሰላም! ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ኾነ፡፡”

💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️

#ትንሣኤ
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
t.me/geezcommentBot
https://t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
Facebook - አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮


"ምንተ ተኀሥሣሁ ለሕያው ምስለ ሙታን። ተንሥአ ኢሀሎ ዝየሰ"ወንጌል ዘሉቃስ ፳፬፥፭“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”የሉቃስ ወንጌል 24፥5💚💛❤...
20/04/2025

"ምንተ ተኀሥሣሁ ለሕያው ምስለ ሙታን። ተንሥአ ኢሀሎ ዝየሰ"
ወንጌል ዘሉቃስ ፳፬፥፭

“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
የሉቃስ ወንጌል 24፥5

💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
t.me/geezcommentBot
https://t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
Facebook - አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮


"ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገድቆመ ማእከለ ባሕር""ዘጠና ዘጠኙን ነገድ ትቶበባሕር መካከል ቆመ"💚💛❤️ሠናይ በዓለ ጥምቀተ ይኩን ለነመልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን!🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗 ❓ለማንኛው...
19/01/2025

"ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገድ
ቆመ ማእከለ ባሕር"

"ዘጠና ዘጠኙን ነገድ ትቶ
በባሕር መካከል ቆመ"

💚💛❤️
ሠናይ በዓለ ጥምቀተ ይኩን ለነ
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን!

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
t.me/geezcommentBot
https://t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
Facebook - አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮


."እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ""ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰውበዚህም ዮሐንስ በፍጹም ደስ አለው"💚💛❤️ሠናይ በዓለ ከተራ ይኩን ለነመልካም የከተራ በዓል ይ...
18/01/2025

.
"እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ
ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ"

"ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው
በዚህም ዮሐንስ በፍጹም ደስ አለው"

💚💛❤️
ሠናይ በዓለ ከተራ ይኩን ለነ
መልካም የከተራ በዓል ይሁንልን!

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
t.me/geezcommentBot
https://t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
Facebook - አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez
Instagram - instagram.com/ardietegeez/
Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez
LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮


እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት ።ወንጌለ ሉቃስ ፪ ፥ ፲፩"እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና"...
07/01/2025

እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት ።
ወንጌለ ሉቃስ ፪ ፥ ፲፩

"እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና"
የሉቃስ ወንጌል 2 ፥ 11

እንቋዕ ለበዓለ ልደተ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አብጽሐክሙ ፤
ሠናይ በዓል! 💚💛❤️
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤
መልካም በዓል! 💚💛❤️

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

❓ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
t.me/geezcommentBot
https://t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]

Facebook - አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez

Instagram - instagram.com/ardietegeez/

Twitter - https://twitter.com/ArdieteGeez

LinkedIn - linkedin.com/company/ardietegeez/

▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮



መስቀል አብርሀ፤ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ፤ እምኵሉሰ ፀሓየ አርአየ፤ መስቀል አብርሀ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ።መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ፤ ከኹሉም ፀሓይን አሳየ፤ መስቀል አ...
26/09/2024

መስቀል አብርሀ፤ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ፤ እምኵሉሰ ፀሓየ አርአየ፤ መስቀል አብርሀ በከዋክብት አሰርገወ ሰማየ።

መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ፤ ከኹሉም ፀሓይን አሳየ፤ መስቀል አበራ፤ ሰማይን በኮከቦች አስጌጠ።

~ ሥርዓተ ቅዳሴ ~

💚💛❤️ሠናይ በዓል ይኵን ለነ!💚💛❤️

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez
❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
t.me/geezcommentbot
t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮


#2017

"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ"              መዝሙረ ዳዊት  ፷፭ ÷ ፲፩ “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ።”               መዝሙረ ዳዊት  65 ÷ 11🌼🌼🌼ሠናይ ሐዲስ ዓመ...
11/09/2024

"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ"
መዝሙረ ዳዊት ፷፭ ÷ ፲፩
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ።”
መዝሙረ ዳዊት 65 ÷ 11

🌼🌼🌼ሠናይ ሐዲስ ዓመት ይኵን ለነ!🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!🌼🌼🌼

🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez

❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
t.me/geezcommentbot
t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮



#2017

"ወትትሐሠይ ነፍስየ በእግዚአብሔር እስመ አልበሰኒ ልብሰ ሕይወት ወከደነኒ ክዳነ ሐሤት ከመ ትርሲተ መርዓዊ ወከመ ሰርጐ መርዓት"ትንቢተ ኢሳይያስ ፷፩÷፲💚💛❤️ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!💚💛❤️...
28/08/2024

"ወትትሐሠይ ነፍስየ በእግዚአብሔር እስመ አልበሰኒ ልብሰ ሕይወት ወከደነኒ ክዳነ ሐሤት ከመ ትርሲተ መርዓዊ ወከመ ሰርጐ መርዓት"

ትንቢተ ኢሳይያስ ፷፩÷፲

💚💛❤️ሠናይ መዓልት ይኵን ለነ!💚💛❤️


🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗

የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez

❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
t.me/geezcommentbot
t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]
▮▮▮®አርድእተ ግእዝ®▮▮▮



አርድእተ ግእዝ ማለት "የግእዝ ተማሪዎች" ማለት ነው።

የግእዝ ቋንቋን በነጻ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ መማር ይፈልጋሉ? መልስዎ 'አዎ' ከሆነ ይቀላቀሉን። 👇t.me/ardietegeezሌሎች የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘትTelegram,...
16/05/2024

የግእዝ ቋንቋን በነጻ እና እጅግ ቀላል በሆነ መንገድ መማር ይፈልጋሉ?
መልስዎ 'አዎ' ከሆነ ይቀላቀሉን።
👇
t.me/ardietegeez

ሌሎች የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችንን ለማግኘት
Telegram, Facebook, Instagram, LinkedIn, Twitter
👇
https://linktr.ee/ardietegeez

❓ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ።
t.me/geezcommentbot
t.me/ardietegeez_discussion
[email protected]

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to አርድእተ ግእዝ Ardiete Ge'ez:

Shortcuts

Share