Volunteer Students

Volunteer Students ዛሬ ነው ቀኑ!!

ብሩሕ ኢትዮጵያ(የለውጥ አሻራ)ወደ እድገትና ብልፅግና የሚደረግ ጉዞ የተቃና ይሆን ዘንድ እውቀት እጅግ አስፈላጊው ስንቅ ነው። ሀገራችን ላቀደችውና ላለመችው የእድገት ግብ፣ የእውቀት ማእከል ...
02/10/2019

ብሩሕ ኢትዮጵያ
(የለውጥ አሻራ)
ወደ እድገትና ብልፅግና የሚደረግ ጉዞ የተቃና ይሆን ዘንድ እውቀት እጅግ አስፈላጊው ስንቅ ነው።
ሀገራችን ላቀደችውና ላለመችው የእድገት ግብ፣ የእውቀት ማእከል በሆነው ትምህርት ቤት የሚገኙ ተማሪዎችን በማነቃቃትና ለታላቅ አላማ በማዘጋጀት ሒደት ላይ ታላቅ ርብርብ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ተቋማችን ብሩሕ ኢትዮጵያም ይህንን አላማ ለመደገፍ በሚል በአዳማ ከተማ የሚገኙ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የመሸለምና የማነቃቃት እቅድ አንግቧል።

በዚህም መሰረት በ8ኛ፣ በ10ኛ እና በ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የአዳማ ከተማ ምርጥ ተማሪዎች ታላላቅ ኡለሞች፣ ዳኢዎች፣ ወላጆች እና ምሁራን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቋል።

ስለዚህም:–
1. ለ8ኛ ክፍል … 90 እና ከ90 በላይ
2. ለ10ኛ ክፍል … 4 እና ከ4 በላይ
3. ለ12ኛ ክፍል … 450 እና ከ450 በላይ ያመጣችሁ በአዳማ ከተማ እና በአካባቢው የምትገኙ ተማሪዎች ከስር በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ውጤት ስታሳውቁ:–
1. ሙሉ ስም…
2. ፆታ…
3. የት/ት ቤት ስም
4. ውጤት ከማስረጃ ጋር (ፎቶ) እና ትራንስክሪፕት
5. ስልክ ቁጥር
መረጃዎችን በማጠናቀር

በስልክ: #+251911723051
. #+251986584282 #+251953913935

በኢሜይል: .com

.com

በቴሌግራም: #
. #
እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን።


17/09/2019
ምርኩዝ ላይ መኻደም ባህሪያችን ሆኗል።ለአባላቶቻችን በሙሉ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን ፣  ሁሌም የምንኮራባቸው ምርጥ አባላቶች።ወደፊት የምርኩዝ ቤተሰቦችን ለመኻደም መቀነታችንን አጥብቀናል።
16/09/2019

ምርኩዝ ላይ መኻደም ባህሪያችን ሆኗል።

ለአባላቶቻችን በሙሉ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን ፣ ሁሌም የምንኮራባቸው ምርጥ አባላቶች።

ወደፊት የምርኩዝ ቤተሰቦችን ለመኻደም መቀነታችንን አጥብቀናል።

በጥሩ ሁኔታ ተንከባክበን ልናስተናግዳቹህ ተዘጋጅተናልየቀረ……ቀረበት
14/09/2019

በጥሩ ሁኔታ ተንከባክበን ልናስተናግዳቹህ ተዘጋጅተናል

የቀረ……
ቀረበት

ሰብሰብ ብለን………… ጎራ እንላለን
03/09/2019

ሰብሰብ ብለን………… ጎራ እንላለን

የበኩላችንን እያበረከትን እንገኛለን
28/08/2019

የበኩላችንን እያበረከትን እንገኛለን

እኛም ከአንብብ ጋር ለጋሼ  አቶ ተሾመ ብርሀኑ የአቅማችንን አበርክተናል።እናመሰግናለን
24/08/2019

እኛም ከአንብብ ጋር ለጋሼ አቶ ተሾመ ብርሀኑ የአቅማችንን አበርክተናል።

እናመሰግናለን

ኮራንባቹህ…  ኡፍፍፍፍፍፋህAlf a.lillah
22/08/2019

ኮራንባቹህ…
ኡፍፍፍፍፍፋህ

Alf a.lillah

ኮናባ የአለም ቅርስ😍አይን አብራዎቹ😍የኸሚስን ምሽት በማዘጋጃከቀኑ 11 ሰዐት ጀምሮነሀሴ 16  ብርቅዬዎቹ የእንብብ ትውልድ አባላት 2 ድንቅ መፅሀፎችን ለማስመረቅ ዝግጅታቸውን አሰናድተው እኛ...
17/08/2019

ኮናባ የአለም ቅርስ😍

አይን አብራዎቹ😍

የኸሚስን ምሽት በማዘጋጃ
ከቀኑ 11 ሰዐት ጀምሮ

ነሀሴ 16 ብርቅዬዎቹ የእንብብ ትውልድ አባላት 2 ድንቅ መፅሀፎችን ለማስመረቅ ዝግጅታቸውን አሰናድተው እኛን እየጠበቁ ነው።

መግቢያ ካርዱን ፔጃችን ላይ ባለው ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Volunteer Students posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category