Kelemework Preparatory School

Kelemework  Preparatory School

Share

The school was founded in 1956 e.c by w/ro Kelemework Tiruneh, a patriot and humanitarian. this year is it's 50 year anniversary. silver jubilee.

21/06/2023

.

Photos from Kelemework  Preparatory School's post 14/03/2022
08/03/2021
01/02/2021

የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የታብሌት አጠቃቀም የትኩረት ነጥቦች፡-
1ኛ= ኦንላይን (Online) ፈተና ለመውሰድ በየክፍሉ ማገኘት የሚገቡ የፈተና መሳሪያዎች በክፍል ተማሪዎች ብዛት ልክ ታብሌት ኮምፒዮተር , በየክፍሉ አንድ ለብቶኘ , ሶኬት, ቻርጀር, ዲሽ, ጀኔሬተር(መብረት) ወዘተ ናቸው፡፡
2ኛ= ተፈታኝ ተማሪዎች ለ2 ሳምንት ከ2009 ዓ,ም እስከ 2011 ዓ,ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሀገር አቀፍ የተፈተኑትን ፈተና ጥያቄዎች በየት/ቤታቸው ተገኝተው ይለማመደሉ፡፡ ግን ታብሌት ከት/ቤት ውጭ መውሰድ አይቻልም፡፡
3ኛ= ታብሌቱ በተለያዩ አሻረዎች ማለትም በ5 ጣቶች, በፊት ገፅ በምራቅ በጆሮና በአይን ከተማሪው ጋር ትውውቅ ያደረገ ስለሆነ ተማሪው ወደ ጎን ሲዞርና ሌለ ሠው ሲደረብ ታብሌቱ ይዘገል፡፡ ስለዚህ ጥያቄ መስራት ስለማይቻል በፍፁም ኩረጃን አያስተነግድም፡፡
4ኛ= ታብሌቱ የሚሠራው በዋይፋይ (Wi-Fi) በየክፍሉ በተዘረገው ሆኖ ቀጥታ አገር አቀፍ ማሰረጨ ጋር መረጃ ያስተላልፋል፡፡
5ኛ= ፈተናው አራትና በላይ ኮድ ምርጫውን ጭምር ማድረግ ይቻለል፡፡
6ኛ= ዲሽ ሲተከል በነፃ ቦታ ወይም ዛፍና ተራራ የማይገርድና ሲግናሎች በቀለሉ የሚገቡበት መሆን አለበት፡፡ በተተከለው ዲሽ ብቻ ታብሌቱ ስለሚሠራ ችግር እንዳይደርስ በአጥር አጥሮ በዘበኛ ማስጠበቅ አለበት፡፡ ዲሹ በቀጣይ ዲጂታል ቤተመፃህፍት አገልግሎት ስለሚሰጥና በቀጣይ ተማሪ ምዝገባ ከ9-12ኛ ክፍል ስለሚካሄድ የተሸሉ ተማሪዎችን ለመምረጥ ስለሚሰራ በጥንቃቄ መያዝ አለበት፡፡
7ኛ= ታብሌቱን ለተማሪዎች የሚያሰለጠኑ ባለሙያዎች በየት/ቤቱ ይመደበሉ፡፡
8ኛ= ፈተና ለሚያስፈፅሙ መ/ራንና ለሌሎች አካለት ስለቴክኖሎጂ አጠቃቀም አጨጭር ስልጠናዎች ይሠጣሉ፡፡
9ኛ= ፈተናው በኦን ላይን (online) መሰጠቱ ወጭ ከመቀነስ አኳያ በወረቀት ግዥ, በቀለም ግዥ, ፈተና በጓጓዝ, በእርማት ወዘተ ከሚያወጠው ወጭ በአምስት እጥፍ ያነሰ ነው፡፡
10ኛ= የፈተና ውጤቱን ለተማሪዎች ሞራል ካልሆነ ፈተና እንዳጨረሱ መለፊያውን ውጤት ማወቅ ይቻላል፡፡ ግን በቀናት ልዩነት ውጤቱን እንዲየውቁ ይደረገል፡፡
Telegram ይቀላቀሉ ምርጥና ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
©Guagusa Shikudad Education Office-Tilili

28/11/2017

TWELVE STEPS TO A WINNING RESEARCH
PROPOSAL.

1. Know yourself: Know your area of
expertise, what are your strengths and what
are your weaknesses.
2. Know the program from which you seek
support: You are responsible for finding the
appropriate program for support of your
research.

3. Read the program announcement:
Programs and special activities have specific
goals and specific requirements.
4. Formulate an appropriate research
objective.

5. Develop a viable research plan.
6. State your research objective clearly in
your proposal: A good research proposal
includes a clear statement of the research
objective.

7. Frame your project around the work of
others
8. Grammar and spelling count.

9. Format and brevity are important.
10. Know the review process.

11. Proof read your proposal before it is sent.
12. Submit your proposal on time.

25/11/2017

1. አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ(proposal) ሊያካትታቸው
የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
A. ማውጫ(Table of content)
ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡
ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን
ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
B.አጭር መግለጫ(Excutive Summary)
ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦ
☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር
☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ
☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ
☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ
☞ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም
☞ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና
የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡
C. መግቢያ(Back Ground)
ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው
ነጥቦች፡-
☞ ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ
☞ ችግሩን ለምን መፍታት እንዳስፈለገው
☞ ስለፕሮጀክቱ አጠር ያለ ማብራሪያ የሚሉትን ይይዛል፡፡
D. ፕሮጀክቱ የሚመልሳቸው ችግሮች(Rationale)
ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ተሰርተው
መገለፅ አለባቸው በተጨማሪም የፕሮጀክቱ አጠቃላይ
ግብ ለአንባቢው ግልፅ በሆነ መንገድ መስፈር አለበት፡፡
E. የፕሮጀክቱ ዓላማ(project objective)
ፕሮጀክቱ ሊሰራበት የሚችሉ ዋናውንና ዝርዝር ዓላማዎች
ለይቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ይህም ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ
ሊያስገኘው ይችላል ተብሎ የታሰበውን ወጤት መግለፅ
ያስፈልጋል፡፡
F.የፕሮጀክቱመግለጫ(project Description):-
☞ የፕሮጀክቱ ስያሜና ዓላማ
☞ ጉዳዮን የሚያስረዳ ገለፃ
☞ የፕሮጀክቱ ቀጣይነት
☞ የፕሮጀክተ የሚተገበርበት ስልት
☞ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችና የፕሮጀክቱን
የግዜ ሰሌዳ ከአስር ገፅ ባልበለጠ መገለፅ አለበት፡፡
G. የፕሮጀክቱ አመራርና አደረጃጀት(project
management and organization):-
☞ ፕሮጀክቱን የሚመሩቱና የሚሳተፉ
☞ የባለሙያዎችን ኃላፊነትና ተግባር
☞ የፕሮጀክቱን ውስጣዊ አሰራር አደረጃጀት አስፈላጊ
ሆኖ ከተገኘም መግለፅ አለበት፡፡
H. የፕሮጀክቱ ያገባኛል ባዮችና ተጠቃሚዎች(stakehol
ders and Beneficiaries):-
☞ ተጠቃሚዎች(Beneficiaries) ማለት በፕሮጀክቱ
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ የሚሆኑትን
ይገልፃል፡፡
☞ ያገባኛል ባዮች(stakeholders):-
የመጀመሪያ ደረጃ ያገባኛል ባዮች(Primary stake
holders)፡-በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
በአሉታዊም ሆነ በአወንታዊ ተፅዕኖ የሚደርስባቸው
ወይም በፕሮጀክቱ ላይ የሚያደርሱትን ያካትታል፡፡
የሁለተኛ ደረጃ ያገባኛል ባዮች(secondary stake
holders)፡- ለፕሮጀክቱ መሰራት የራሳቸው ድርሻና
ተፅዕኖ ያላቸው ግለሰቦች፤ ቡድኖችና ተቋማት ተለይተው
መዘርዘር አለባቸው፡፡
I. 5.9የፕሮጀክቱ ትግበራ(project implementation)
:-
የፕሮጀክት ዕቅድ ማለት የሚሰሩት ስራዎች፤ ስራውን
ለመስራት የሚያስፈልጉ የሀብት ድልድል፤ ስራው በማን፤
እንዴት፤ መቸና የት እንደሚፈፀም መገለፅ አለበት፡፡
J. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋትና በጎ ጎኖች(Risk and
Assumption):-
☞ ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሲሆን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ተብሎ
የሚታሰቡ ስጋቶች ይገለፁበታል፡፡
☞ ለፕሮጀክቱን ተፈፃሚነት የሚያፋጥኑ፤ የሚረዱ በጎ ጎን
ያላቸው ነገሮች አብራርቶ በሰንጠረዥ መገለፅ አለበት፡፡
K. ክትትና ግምገማ(Monitoring and Evaluation):
ይህ ርዕስ የሚይዛቸው፡-
☞ የስብሰባ ቃለ ጉባኤ፤ የስራ ጉብኝት፤ የማማከር ስራ
መቸ እንደሚደረግና በስንት ጊዜ ልዮነት እንደሚቀርብ
☞ የክትትል ስራ የሚሰራበት ስልት
☞ የግምገማ ዕቅድን
☞ ፕሮጀክት እንዴት ለሚመለከታቸው ሪፖርት
እንደሚደረግ
L. የፕሮጀክቱ ቀጣይነት(sustainability):
ፕሮጀክቱ የሚሰጠውን ጥቅም ዘላቂነት መገለፅ አለበት፡፡፡

12/11/2017

Learn more about the computer
Ctrl + a - select all
Ctrl + B - Bold
Ctrl + c - copy
Ctrl + d - fill
Ctrl + f - find
Ctrl + g - goto
Ctrl + h - replace
Ctrl + I - italic
Ctrl + k - insert hyperlink
Ctrl + n - new spreadsheet
Ctrl + o - open
Ctrl + P - Print
Ctrl + r - nothing right
Ctrl + s - save
Ctrl + u - underlined
Ctrl + v - paste
Ctrl w - close
Ctrl + x - cut
Ctrl + y - repeat
Ctrl + z - cancel
F1 - help
F2 - Edition
F3 - Paste the name
F4 - repeat the last action
F4 - when entering a formula, switch
between absolute / relative references
F5 - goto
F6 - Next Pane
F7 - spell check
F8 - Fashion Extension
F9 - Recalculer all folders
F10 - Activate Menubar
F11 - new graphics
F12 - save under
Ctrl +: - insert current time
Ctrl +; - insert current date
Ctrl + "- copy the cell value above
Ctrl + '- copy the formula from the cell
above
Shift - offset adjustment for additional
functions in the excel menu
Shift + F1 - what is it?
Shift + F2 - edit cell comment
Shift + F3 - Paste the function into the
formula
Shift + F4 - search next
Shift + F5 - Find
Shift + f6 - previous panel
Shift + f8 - add to selection
Shift + F9 - calculate active worksheet
Shift + F10 - popup menu view
Shift + f11 - new spreadsheet
Shift + f12 - save
Ctrl + F3 - Set name
Ctrl + f4 - close
Ctrl + F5 - XL, restore window size
Ctrl + F6 - next spreadsheet window
Shift + CTRL + f6 - previous
spreadsheet window
Ctrl + f7 - move the window
Ctrl + f8 - resize window
Ctrl + f9 - minimize the spreadsheet
Ctrl + f10 - window maximize or
restore
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro Sheet
Ctrl + f1 - open file
Alt + F1 - insert a graph
Alt + F2 - save under
Alt + F4 - output
Alt + F8 - Macro dialog

Addis Ababa University | Seek Wisdom, Elevate your Intellect and Serve Humanity 30/09/2017

List of higher education institutions in
Ethiopia with their ofifical website
__________________________________
Name Details
Addis Ababa University www.aau.edu.et
Mekelle University www.mu.edu.et
Adama science & technology University
www.astu.edu.et
Axum University www.axu.edu.et
Ambo University www.au.edu.et
Arba Minch University www.amu.edu.et
Bahir Dar University www.bdu.edu.et
Debrebirhan University www.dbu.edu.et
Debremarkos University www.dmu.edu.et
Dilla University www.du.edu.et
Gondar University www.gu.edu.et
Jimma University www.ju.edu.et
Haramaya University www.hru.edu.et
Hawassa University www.hu.edu.et
Wolayita S**o University www.wsu.edu.et
Wollega University www.wu.edu.et
Dire Dawa University www.ddu.edu.et
Wollo University www.wou.edu.et
Jigjiga University www.jgu.edu.et
Meda Welabu University www.mdu.edu.et
Mizan-Tepi University www.mtu.edu.et
Semera University www.su.edu.et
Kotebe University College www.kuc.edu.et
AA SCI. & TECH UNIVERSITY
www.aastu.edu.et
Adigrat University www.adu.edu.et
ASOSSA UNIVERSITY www.asu.edu.et
BULE HORRA UNIVERSITY www.bhu.edu.et
DEBRETABOR UNIVERSITY www.dbtu.edu.et
METU UNIVERSITY www.mtu.edu.et
WACHAMO UNIVERSITY www.wcu.edu.et
Welketie UNIVERSITY www.wku.edu.et
Woldiya University www.wdu.edu.et
Arsi University www.aru.edu.et
Gambella University www.gmu.edu.et
Oda Bultum www.obu.edu.et

Addis Ababa University | Seek Wisdom, Elevate your Intellect and Serve Humanity The Addis Ababa University (AAU) and the Kyoto University jointly hosted the Ethio-Japan Academic and Student Exchange Fair 2017 on September 20, 2017 at the Ras Mekonnen Hall of the AAU Main Campus. Organized under the ‘Study in Japan Coordinator’s

20/09/2017

ከዚህ በኋላ ያገኙትን የሞባይል ቀፎ ገዝቶ በኢትዮጵያ
ኔትወርክ ውስጥ መጠቀም ስለማይቻል ቀፎ ሲገዙ
እንዳይከስሩ ይህችን ምክር ይተግብሩ፦
አንድ ሞባይል ቀፎ ሲመረት ለራሱ መለያ ብቻ ሆኖ
የሚያገለግል ባለ 15 ዲጂት ቁጥር አለው።
ይህ መለያ ቁጥር IMEI ኮድ በመባል ይታወቃል።
አንድ ሰው * #06 #ን ሞባይሉ ውስጥ በማስገባት
ሲደውል፤ይህንን የIMEI ቁጥር ያገኛል።
ሆኖም አንዳንድ ተመሳስለው የተሰሩ ፎርጅድ የሞባይል
ቀፎዎች የሌሎችን መለያ ቁጥር የሚይዙበት ሁኔታ ስላለ
ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የሞባይል ቀፎዎች ተመሳሳይ
IMEI ኮድ ሊኖራቸው ይችላል።
ኢትዮ ቴሌኮም እንደዚህ አይነቶቹን የሞባይል ቀፎዎች
በራሱ ኔትወርክ አማካኝነት የለየ መሆናቸውን አስታዉቋል።
ቁጥራቸውም 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን አካባቢ ነው።
እነዚህን የሞባይል ቀፎዎች የያዙ ሰዎች በኢትዮቴሌኮም
ኔትወርክ እንዲገለገሉ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ አንድ
አመት ብቻ ነው።
ከአንድ አመት በኋላ እነዚህ የሞባይል ቀፎዎች ሙሉ
በሙሉ በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ
ይደረጋል።
በመሆኑም ገንዘበዎ በከንቱ እንዳይጠፋ ከዚህ በኋላ
የሞባይል ቀፎ ሲገዙ የሞባይል ቀፎው በኢትዮጵያ
ኔትወርክ ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ መሆን
መቻል አለበዎት።
ይህንንም ለማረጋገጥ የሚጠቀሟቸው የሚከተሉት
ዘዴዎች አሉ፦
1- የሚገዙት ሞባይል ቀፎ ውስጥ ሲም ካርድ ማስገባት
2-*868 # ላይ መደወል(በዚህ ወቅት ሶስት አማራጮች
ይመጣሉ።
እነዚህም አማራጮች
1-Phone Unlock
2-Switch Lock
3-Check Status) የሚሉ ናቸው። ከሶስቱ አመራጮች
ሶስተኛውን(Check Status) ለመምረጥ በሚመጣው
ክፍት ቦታ 3 ቁጥርን አስገብቶ Send የሚለዉን መጫን
በዚህ ወቅት ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነዚህም
አማራጮች ፤
1 By IMEI
2 By Phone number የሚሉ ናቸው።
ከዚያ By IMEI የሚለዉን ለመምረጥ በተሰጠው ክፍት
ቦታ ላይ 1 ቁጥርን ያስገቡ። ከዚያም ሴንድን(SEND)
እንደተጫኑ Enter IMEI number የሚል መጠይቅ
ይመጣለዎታል።
በዚህ ወቅት ሊገዙት ያሰቡትን ሞባይል ቀፎ መለያ ቁጥር
በዚህ ክፍት ቦታ ውስጥ በመፃፍ sendን ይጫኑ።
ወዲያዉኑ በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ የሚሰራ ቀፎ
መሆኑ አለመሆኑን ያረጋግጣሉ።
አለበለዚያ ከዚህ በኋላ ካርቶኑ ያልተፈታና በዚህ መልኩ
ያልተሞከረ ሞባይል ገዝተው ገንዘበዎን ሊቀልጡ
ይችላሉ።
በተለይ የታሸገ ሞባይል ቤተዎ ወስደው « ለሶስት ሰአታት
ያህል ቻርጅ ያድርጉ» በሚል ኮዱን ሳይሞክሩ ቤተዎ
የሚወስዱ ከሆነ ፤ በመጨረሻ ቻርጅ አድርገው ሲሞክሩት
IMEI ኮዱ ከኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ጋር የማይጣጣም
ከሆነ ተሸወ ዱ ማለት ነው።
፠፠፠ በነገራችን ላይ እነዚህን ምክሮች አሁን፠፠፠
በያዙት ሞባይል ቀፎ መምከር ይችላሉ።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa