Pure Hope - Nitsu Tesfa

Pure Hope - Nitsu Tesfa These ideas are originally built up from out strong belief of reaching for our own people and do whatever we can to help.

A group of young habesha people from Melbourne and Sydney, known by the name of ''Nitsu Tesfa'' are organising to hold a charity event on the 29th of July, 2012 in Sydney, and August 25th in Melbourne.

27/04/2022

ለንጹህ ተስፋ ቤተሰቦች

ለፊታችን ሐሙስ በ 20/08/14 መስቀል ፍላወር በሚገኘው አይሻ መስጅድ 100 ሙስሊም ወገኖቻችንን የምናስፈጥር ስለሆነ ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በቦታው እንድትገኙ እንጠይቃለን::

ለተጨማሪ መረጃ: Inbox

የገና ልዮ ዝግጅታችን ከናፈቁን ልጆቻችን እና ቤተሰቦቻችን ጋር እንዲህ ባማረ መልኩ አልፏል! ይህ እውን እንዲሆን ልጆቻችን እንዲደሰቱ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ!
10/01/2022

የገና ልዮ ዝግጅታችን ከናፈቁን ልጆቻችን እና ቤተሰቦቻችን ጋር እንዲህ ባማረ መልኩ አልፏል! ይህ እውን እንዲሆን ልጆቻችን እንዲደሰቱ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ!

11/05/2020

የንፁህ ተስፋ ቤተሰቦች የዛሬውን የእናቶች ቀን ለ28 አቅመ ደካማ ለሆኑ አዛውንት እናቶቻችን በየቤታቸው በመገኘት ስጦታን አበርክቷል። ስጦታ የተበረከተላቸው እናቶቻችን ለይ የታየው ተስፋና ደስታ እንዲህ በቃላት የሚገልፅ አይደለም። በምርቃታቸው እንዲህ ነበር ያሉት "ቀናችንን እንዲህ ብሩህ እንዳደረጋችሁ እስከ ወዲያኛው እንደ ስማችሁ ለብዙዎች ንፁህ ተስፋ ያድርጋችሁ" አሜን

አዎ ጉዟችን ረጅም ነው እናም ኑ በመተባበር ለብዙዎች ንፁህ ተስፋ እንድንሆን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል በሚፈልጉት መልኩ ድጋፍ ያድርጉ ሃሳብም ካለዎት ያካፍሉን።
https://t.me/purehope

Give cheerfully and freely. It is the energy behind the giving that matters so do not give grudgingly. The law of cause ...
04/05/2020

Give cheerfully and freely. It is the energy behind the giving that matters so do not give grudgingly. The law of cause and effect guarantees that you shall receive plenty for what you give.
David Cameron Gikandi

givingback

22/01/2020
ገናን  ከልጆች ጋርቅዳሜ ታህሳስ 25 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮየንጹህ ተስፋ በጎ ፈቃደኞች 6 ኪሎ መነን አካባቢ በሚገኝው በጸሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት ከሚገኙ 150 ህጻናት ጋር  ልዩ የገ...
17/12/2019

ገናን ከልጆች ጋር
ቅዳሜ ታህሳስ 25 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ
የንጹህ ተስፋ በጎ ፈቃደኞች 6 ኪሎ መነን አካባቢ በሚገኝው በጸሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት ከሚገኙ 150 ህጻናት ጋር ልዩ የገና በዓል ስጦታና የምሳ ግብዣ ዝግጅት ላይ የበኩላችሁን በመወጣት ከታናናሽ እህት ወንድሞቻችን ጋር አብራችሁን እንድታሳልፉ እንጋብዛለን

ከ 7 እስከ 15 ዓመት ለሚሆኑ ልጆች አልባሳት ማሰባሰብ ጀምረናል

ለአንድ ልጅ የበዓል ስጦታ ከምሳ ጋር 150 ብር ብቻ

ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
0922 752 993 0912 157 910

03/05/2019
ደረሰ ደረሰ ደረሰ!ፋሲካ ፋሲካ ፋሲካ!በአልን በፀሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት ከንፁህ ተስፋ ቤተሰብ ጋር እንዳያመልጦ፡፡ቅዳሜ ሚያዚያ 19, 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በፍፁም አይ...
16/04/2019

ደረሰ ደረሰ ደረሰ!

ፋሲካ ፋሲካ ፋሲካ!

በአልን በፀሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት ከንፁህ ተስፋ ቤተሰብ ጋር እንዳያመልጦ፡፡
ቅዳሜ ሚያዚያ 19, 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በፍፁም አይቀርም!
በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ፣ ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
በ 0922-752993 / 0953-454224 / 0911-791161
ይደውሉ፡፡

የፋሲካ በዓል አከባበር በፀሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት አሁንም ቅዳሜ ሚያዚያ 19, 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ  ኑ ከኛ ጋር እናክብር ቆንጆ የደስታ ቀንም ያሳልፉ::በዝግጅቱ ላይ...
12/04/2019

የፋሲካ በዓል አከባበር በፀሃይ ጮራ የመ/ደ/ት/ቤት
አሁንም ቅዳሜ ሚያዚያ 19, 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ኑ ከኛ ጋር እናክብር ቆንጆ የደስታ ቀንም ያሳልፉ::
በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ፣ ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
በ 0922-752993 / 0953-454224 / 0911-791161
ይደውሉ፡፡

Address

Tsehay Chora
Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pure Hope - Nitsu Tesfa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Pure Hope - Nitsu Tesfa:

Shortcuts

Share

Category