አዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት - Addis Ketema Secondary School

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት - Addis Ketema Secondary School

አዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት - Addis Ketema Secondary School Addis Ketema High School Reunion Page Welcome to the Addis Ketema High School Page! We invite you to share with us memories of your high school days.

This page is created with a goal to bring back pleasant memories of our Addis Ketema High School days and to re-establish connections with long-lost friends. Was there something that brings a smile to your face when you think about your high school days? Is there some memory that brings strong emotions back to you? Please feel free to share any stories /good or bad/ from your High School days. If you have any old high school pictures, please feel free to post them so we can all share! Together, let’s stir up memories!

እንኳን ወደዚህ ገፅ በሰላም መጣችሁ
ይህ ገፅ የአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎችን ከተበታተኑበት የአለም ክፍል ለማገናኘት የተቋቋመ ነው።
አላማውም የአዲስ ከተማ ት/ቤት ተማሪዎች በነበርንበር ዘመን ያሳለፍናቸውን አይረሴ ውብ ትዝታዎች ህያው ለማድረግ የሚያስችል አዲስ የመገናኛ መስመርን ከመዘርጋት በተጨማሪ የተጠፋፉ ሆኖም ግን እጅግ ይዋደዱ እና ይከባበሩ የነበሩ ጓደኛሞችን ለማገናኘት ነው።
ስለዚህ በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ በነበሩበት ዘመን ያሳለፉትን ክፍም ሆነ ደግ ጊዜያት ያካፍሉን::
ወደኃላ መለስ ብለው ሲያስቡት አሁን ድረስ ፈገግ የሚያሰኝዎ አስቂኝ ትዝታ ወይም የሃዘኑን ስሜት የማይዘነጉት አሳዛኝ ገጠመኝ ነበረዎት?
በአስቂኝ ገጠመኝዎ እንድንፈግግ ወይም የአሳዛኝ ገጠመኝዎ ስሜት ተካፋይ እንድንሆን ገጠመኝዎን ያካፍሉን።
በተማሪነት ዘመንዎ በግልም ሆነ ከጓደኞችዎ ጋር የተነሱት ፎቶግራፍ ወይም የተቀረፁት ቪድዮ ካለዎም ወዳጆቻችንን ከያሉበት ለማግኘት ይረዳናል እና እባክዎ ያካፍሉን።
በመተጋገዝ የ "ሃይ ስኩል" ትዝታችንን ህያው እናድርግ!!

26/05/2025
12/09/2019
Class of 1981 - 1984 ዓ.ም.
28/04/2018

Class of 1981 - 1984 ዓ.ም.

26/03/2015
26/03/2015
11/09/2014

Address

Addis Ketema
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት - Addis Ketema Secondary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category