17/09/2025
Required Urgently.
For 5 & Grade 7 Curriculum
ለ 5ኛ ፣እና 7ኛ ክፍል ፣ #ካምብሪጅ ከሪኩለም ልምድ ያለው አስጠኚ እንፈልጋለን!!
💵ክፍያ :- 300፣ እና 350 ብር (በስምምነት)።
⏰ በሳምንት ሦስት ቀን፣ ለአንድ አንድ ሰአት ለእያንዳንዱ ተማሪ፣የአንድ ቤተሰብ ልጆች ።
📝ቀን:- ፣ሰኞ ማክሰኞ እና ሐሙስ(በስምምነት) ።
🙍♀️ፆታ:- ሴት ( Tutor)።
📝 ጎበዝ ልምድ ያላት
🚸📌ቦታ :- #መገናኛ አቅራቢያ
Location: , Addis Ababa.
To apply,Just contact us below. ከዚህ በታች ባለው የውስጥ ቁጥር ያግኙን።
👉
Open
📚ልምድ ያላችሁ፣አስጠኚዎች አሁኑኑ ተመዝገቡ፣ ፕሮፋይላችሁንም በክህሎት (kihloot.com) ላይ አስገቡ ።
#በሚከተለው _ስልክ_ብቻ_በቴሌግራም ያግኙን:- 0955-731355
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል
06/08/2025
ከምረቃ በኋላ የሚከሰት ድባቴ (Post-Graduation Depression)🎓
ይህ የድባቴ አይነት፣ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ከተመረቁ በኋላ የሚያጋጥማቸው የአእምሮ ጤና ሁኔታ ነው። ከምረቃ በኋላ የሚመጣው ድንገተኛ የዕለት ተዕለት ኑሮ ለውጥ፣ የወደፊት እጣ ፈንታ ስጋት፣ የማህበራዊ ትስስር መዳከም እና የትምህርት ህይወት ማብቃት የሚያስከትለው ባዶነት ስሜት ለዚህ ችግር ሊዳርግ ይችላል። 🎓😢
⚠️ምልክቶች
🥹ሀዘን እና ባዶነት ስሜት
😫ጭንቀት እና ስለወደፊት ስጋት
😫ቀደም ሲል ያስደስቱ የነበሩ እንቅስቃሴዎች ላይ ፍላጎት ማጣት
🥵የተስፋ መቁረጥ፣ ተስፋ ቢስነት፣ የጥፋተኝነት ስሜት
😓ድካም እና የምግብ ፍላጎት ለውጥ
😔ከጓደኞች እና ቤተሰብ መገለል🚶🏽♀️➡️
🫥ትኩረት ለማድረግ እና ውሳኔ ለመወሰን መቸገር
✅መቋቋሚያ መንገዶች
👉🏾የተጨባጩን ሁኔታ መቀበል (Accept the Reality)
👉🏾ዕቅድ ማውጣት እና ግቦችን ማስቀመጥ (Plan and Set Goals)
👉🏾ማህበራዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር (Strengthen Social Connections)
👉🏾ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል (Maintain a Healthy Lifestyle)🏃♀️
👉🏾ራስን መንከባከብ እና አዎንታዊ አስተሳሰብ (Self-Care and Positive Thinking)🏄🏽♀️
👉🏾ሙያዊ እርዳታ መፈለግ (Seek Professional Help)🧖
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል
21/07/2025
💡 ለልጆች ለክረምት ልምድ ያላቸውንና በእርስዎ በጀት፣ ቀንና ሰአት የሚገኙ ቱቶሮችን ማግኘት ሲፈልጉ በመደወል ብቻ ይዘዙን።
💡 ሁሉንም በኢትዮጵያ ያሉ ቱቶሮች በምርጫዎ የሚያገኙበት መፍትሔ 📖www.kihloot.com
✅ በአቅራቢያዎ ያሉትን ቱቶሮች ፣በፆታ በልጅዎ ክፍልና ትምህርት አይነት፣ ዋጋ ወዘተ ይምረጡና ይዘዙ።
✅ ለእርስዎ በሚመች ቀንና ሰአት ኦንላይን ወይንም በአካል ልጅዎን ማስጠናት ይችላሉ!
✅ በአገልግሎቱን ደስተኛ ካልሆኑ ሌላ ቱቶር፣ ወዲያው እናገናኝዎታለን።
✅ የልጅዎን የትምህርት ውጤት ለማሻሻል፣ የሰለጠኑና ልምድ ያላቸውን ቱቶሮች በቀላሉ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ።
🌐 ዌብሳይታችንን ይጎብኙ:- www.Kihloot.com
ወይንም
📞 በስልክ መስመሮቻችን ይደውሉ:- 0955-731355/ 0116-733455
17/07/2025
ለልጆች ለክረምት የቀረቡ የተለያዩ የሙያ ትምህርቶች!
Various Vocational Trainings for children this summer!
🗣ወላጆች ልጆው በዚህ ክረምት ምን ለማስተማር አብበዋል ? ክህሎት ትዮቶ ርስ ልጆ በቤታቸው ሆነው ከታች ተዘርዝረው የቀረቡ ሙያዎችን ማለትም :-
✅ኮዲንግ ( )
✅የአትክልት እንክብካቤ( )
✅የምግብ አዘገጃጀት ( )
✅የእደ -ጥበብ ሙያ ( )
✅የቴክዋንዶ ( )
✅የተለያዩ ቋንቋዎች ( )
ብቁ የሆኑ አስጠኚዎች ልጆን ሊያተምሩ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል ።
ይደውሉልን:- 📞0955731355/ 091 262 8144
#ክህሎት #አስጠኚ #አስጠኚ #አስጠኚ #ትምህርታዊ
#አስጠኚ
30/05/2025
👨💻 #እንማማር
የስሜት ቀውስ !
🎤 Today's blog discusses Trauma informed teaching which gives an insight about students, also other people who faced many traumas in the past how we can address them, understand and help them as well !
🗣በዚህ ፅሁፍ ላይ የመማር ማስተማር ሂደት ላይ በተለያዩ የስሜት ቀውሶች ስለሚያልፉ ልጆችን ግንዛቤ እንዲኖረን በተጨማሪም እንድንረዳቸው ፤ እንድናግዛቸው የሚያደርገን ጠቃሚ ፅሁፍ ነው ።
Click here👇
https://kihlot.et/blog/Unpacking-Trauma-Informed-Teaching
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል
23/05/2025
📢 Addis Ababa's Education Goes Digital! 🏫💻
In a groundbreaking move towards digital transformation, the Addis Ababa City Innovation and Technology Development Bureau is set to onboard all public schools onto its E-school management portal by next year. This initiative, part of the city's broader smart city project, aims to digitize school registration and create a comprehensive education data hub.
This digital leap is complemented by the introduction of the national digital Fayda ID, which will become a requirement for school registration in the upcoming academic year.
📌 Why This Matters for Tutors:
-Stay informed about the digital tools your students will be using.
-Understand the new registration processes and requirements.
-Adapt your teaching methods to align with the city's digital education initiatives.
Read more: https://shega.co/news
20/05/2025
for Grade 9 Required.
🗣9ኛ ክፍል ልምድ ያላት ሴት አስጠኚ !!
☑️9ኛ ክፍል ሴት ቱቶር ( Grade 9)
💵ክፍያ :- 300 ብር በሰአት።
⏰ በሳምንት ሁለት ቀን፣ ለአንድ አንድ ሰአት።
📝ቀን:- ሰኞ ና እሮብ (በስምምነት )።
🙍♀️ፆታ:- ሴት (Female Tutor)።
📝 ልምድ ያለው አስጠኚ ብቻ ።
🚸📌ቦታ :- #መገናኛ እንግሊዝ ኤምባሲ ።
Location: , English Embassy , Addis Ababa.
To apply for this Tutoring Job,just contact us below.
ከዚህ በታች ባለው የውስጥ ቁጥር ያግኙን።
👉
✅በ www.kihloot.com
📚ልዩነታችን፣ ለቤተሰብ ያለን ዋስትና ነው👌
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል
19/05/2025
👨💻 #እንማማር
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በትምህርት ስርዓት ውስጥ ያለው ጥቅም እና ጉዳት!
🎤Here is a helpful information for Educators and Tutors.
Our team at will be posting helpful contents in our platform blog section, you can gain valuable lessons from various areas of life and share it with you here.
Share the knowledge and we hope you will benefit!
🗣ለእናንተ ለትዩቶሮቻችን በተለያዩ ዘርፎች እውቀታችሁን የምታዳብሩበት ፤ ጠቃሚ ብሎግ እንሆ ብለናል 🎉!
በድህረ -ገፃችን ላይ ስለ AI ግንዛቤ ያግኙ ፣ ለሰዎችም ያጋሩ !
Click here👇
https://kihlot.et/blog/AI-In-Learning-And-Development
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል
16/04/2025
# Female Tutor for Grade 8; is Required! ለ 8ኛ ክፍል ሴት አስጠኚ እንፈልጋለን!!
💵ክፍያ :- 250
⏰ በሳምንት ለ 3ቀን ለአንድ አንድ ሰአት
🙍♀️ፆታ:- ሴት
📚 ልምድ ያላት ለሚንስትሪ የምታዘጋጅ
🚸📌ቦታ :- ካራሎ
Location: , Addis Ababa
To apply for this Tutoring Job,just contact us below. ከዚህ በታች ባለው የውስጥ ቁጥር ያግኙን።
👉
✅በ www.kihloot.com ላይ የተመዘገባችሁ አስጠኚዎች በሞላ ተማሪዎች በአድራሻቸው ሲፈልጓችሁ በቶሎ እንዲያገኙአችሁ ፣ አድራሻችሁን ያልሞላችሁ፣ አሁንም ገብታችሁ በትክክል እንድትሞሉ እናስታውሳችኋለን።
📚ልዩነታችን፣ ለቤተሰብ ያለን ዋስትና ነው👌
።
0116-733455
0116-733255
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል
11/04/2025
# Female spoken English Tutor for Grade 4; is Required! ለ 4ኛ ክፍል የእንግሊዝኛ ቋንቋ አስጠኚ እንፈልጋለን!!
💵ክፍያ :- 200
⏰ በሳምንት ለ 3ቀን ለአንድ አንድ ሰአት
🙍♀️ፆታ:- ሴት
🚸📌ቦታ :- አሸዋ ሜዳ
Location: # Ashewa meda sheger city.
To apply for this Tutoring Job,just contact us below. ከዚህ በታች ባለው የውስጥ ቁጥር ያግኙን።
👉
✅በ www.kihloot.com ላይ የተመዘገባችሁ አስጠኚዎች በሞላ ተማሪዎች በአድራሻቸው ሲፈልጓችሁ በቶሎ እንዲያገኙአችሁ ፣ አድራሻችሁን ያልሞላችሁ፣ አሁንም ገብታችሁ በትክክል እንድትሞሉ እናስታውሳችኋለን።
📚ልዩነታችን፣ ለቤተሰብ ያለን ዋስትና ነው👌
።
0116-733455
0116-733255
#አስጠኚ #ቱቶር #ቲቶር #ቲቶሪያል