International Scholarship Training

International Scholarship Training

Share

International Scholarship Training aims to support and guide Ethiopian studnets who are seeking international scholarships in US, Europe and Australia.

For more infotmation, email [email protected]

08/07/2024

Do you need support and guidance to apply for international scholarships?

Attend this training and support session.

To register, call 0911140773
Or email: [email protected]

08/07/2024

ኑ ስኮላርሽፕ በተመለከተ እናማክርዎ

ስልክ 0911140773
Email: [email protected]

05/07/2024

ስኮላርሽፕ በመፈለግ እየደከሙ ነው?
መንገዱን የሚያሳይዎት አማካሪ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ በአንጋፋ ምሁራን የተዘጋጀው የዓለማቀፍ ስኮላርሽፕ ስልጠና እንዳያመልጥዎ !

የስልጠናው ጥቅሞች፦

ስልጠናው ስለ ስኮላርሽፕ ማመልከቻ አቀራረብና ስኮላርሺፕ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን በሚመለከት በቂ እውቀት ይሰጣል።

በፍላጎታችሁ ላይ በተመሠረተ የዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር መሰረት ትክክለኛ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማድረግ ያስችላል።

የማመልከቻ ጽሁፍ እና ሌሎች ለማመልከቻው አጋዥ የሚሆኑ ማቴሪያሎች አዘገጃጀት ስልጠና ይሰጣል።

ትክክለኛ የድጋፍ ደብዳቤ አዘገጃጀትን ያሳውቃል፣ ያዘጋጃል።

ቢያንስ ለሁለት ዩኒቨርስቲዎች ማመልከቻ ለማቅረብ የሚያስችል የማይቋረጥ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል።

እንዲሁም ደረጃውን የጠበቀ የአለምአቀፍ ስኮላርሽፕ የማማከር አገልግሎት በብቁ ባለሙያዎች ይሰጣል።

ለመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ምዝገባ ጀምረናል !
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ - 0911140773
Email: [email protected]

ለመመዝገብ ቢሮአችንን ብቅ ይበሉ

አድራሻ: ሃያሁለት: ከጌታሁን በሻህ ህንጻ ፊትለፊት
ሁለተኛ ፎቅ ያገኙናል::

04/07/2024

ስኮላርሽፕ በመፈለግ እየደከሙ ነው? መንገዱን የሚያሳይዎት አማካሪ ይፈልጋሉ? የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞችን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን::

ዓለማቀፍ ስኮላርሽፕ ስልጠና በአንጋፋ ምሁራን ተዘጋጅቶ ምዝገባ ጀምረናል::

የስልጠናው ጥቅሞች:

- የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ስኮላርሺፕ ማመልከቻ መስፈርቶችን እንዲያውቁት ይደረጋል

- የዩኒቨርሲቲ ምርጫ

- በእርስዎ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ የዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ያግኙ

- የመተግበሪያ ዝግጅት

- የጽሁፍ እና የደጋፊ የመተግበሪያ ቁሳቁሶች ስልጠና

- የድጋፍ ደብዳቤዎች (recommendation letter) ዝግጅት


- ዩኒቨርስቲዎች ጋ በሚያመለክቱበት ጊዜ ቀጣይ ድጋፍ መስጠት

- ቢያንስ ለሁለት ዩኒቨርስቲዎች የሚያደርጉትን ማመልከቻ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ሁሉን እቀፍ ድጋፍ መስጠትን ያካትታል::

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ - 0911140773
Email: [email protected]

03/07/2024

ስኮላርሽፕ በመፈለግ እየደከሙ ነው? መንገዱን የሚያሳይዎት አማካሪ ይፈልጋሉ?

የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞችን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን:: ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ - 0911140773
Email: [email protected]

02/07/2024

Training sessions have been prepared to help Ethiopians seeking international scholarships in US, Europe and Australia.
For more information call 091 114 0773
Email: [email protected]

02/07/2024

Email to register at [email protected]
OR
Call +251 91 114 0773 or +251 91 115 4314

02/07/2024
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa