23/06/2024
ሜሪት የቋንቋ ማዕከል
የክረምት ኮርስ
የክረምት ወራት ኮርስ ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
በዚህ ዓመት ከአምና ወርሃዊ ክፍያ ላይ ጭማሪ አላደረገም፡፡
የሞባይል አፕ ማለቁ ተከትሎ የትምህርት አሰጣጡን ግን በእጅጉ አሻሽሎታል፡፡
በሁለት ወራት ወር መናገር እንደምናስችልዎ እርግጠኛ ነን፡፡
ለመማር ደብተርም ሆነ እስኪቢርቶ አያስፈልግም፡፡
አዲስ የማስተማሪያ ሥነ ዘዴ ለመሆኑ እርስዎ ምስክር ይሁኑ!!
በርቀት ላይ ላሉ በዙም እናስተምራለን፡፡
የሞባይል አፑን merit app ብለው በማውረድ ይማሩ!!
የሞባይል አፑ እስከ ሐምሌ 7 ድረስ የሚቆይ ከፍተኛ ቅናሽ አለው፡፡
በአካል ለመማር አድራሻ ፡-
መርካቶ አመዴ ገበያ አጠገብ የንጋት ብርሃን ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
ሜክሲኮ ኬኬር ወረድ ብሎ አይመን ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0922 082408 ይደውሉ፡፡
እንኳን ወደ ሜሪት የቋንቋ ማዕከል በደህና መጡ!! ሜሪት ከተመሰረተ 20 ዓመት የሆነው አንጋፋ ተቋም ነው፡፡ ሜሪት አዲስ የቋንቋ መተግበሪያ ፈጥሯል፡፡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ራሳቸውን ማሻሻል...