LIVE-ADDIS

LIVE-ADDIS

Share

Livelihood Improvement for Vulnerable Ethiopians (LIVE)-ADDIS, is a non-governmental, not-for-profit FOCUS AREAS AND CROSS -CUTTING ISSUES
FOCUS AREAS
1.

ሰዎችን ከጥቃት፤ብዝበዛና እንግልት መጠበቅ የእያንዳንዳችን ሃላፊነት ነው!
ላይቭ-አዲስ የሚደግፋቸውን ወገኖች ከማንኛውም ጥቃት፡ብዝበዛና እንግልት ለመጠበቅ ቁርጠኛ የሆነ ድርጅት ነው፡፡ይህም መላው የድርጅቱን ደጋፊዎች፤ የበላይ ሃላፊዎችን፣ ሠራተኞችን ፣ ሌሎች ባለድርሻ አካላትን ፣ በጎ ፈቃደኞችን ፣ እንግዶችን/ጎብኝዎችን፣ አማካሪዎችን እና ሌሎች ከድርጅቱ ጋር ውል የሚገቡ አካላትን በሙሉ ይመለከታል፡፡

SAFEGUARDING
It’s everyone’s responsibility including y

Photos from LIVE-ADDIS's post 17/04/2026

የዜና መግለጫ

ላይቭ-አዲስ “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በታላቅ ስኬት ተጠናቀቀ

ላይቭ-አዲስ(LIVE-ADDIS) በካርል ኩቤል ስቲፍተንግ (KKS) አማካኝነት ከሜርክ ፋሚሊ ፋውንዴሽን (MFF) በተገኘ ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ የሚተገበረውን የ "APHEET - Addis Pillar" ፕሮጀክት ሁለተኛ ዓመት የትግበራ ምዕራፍ አስመልክቶ ያዘጋጀው የምክክር መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ።

በመድረኩ መክፈቻ ላይ የላይቭ-አዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዓለማየሁ ተሾመ ባደረጉት ንግግር፤ "ድር ቢያብር አንበሳ ያስር" በሚል መሪ ቃል ባለፈው ዓመት የታዩ ክፍተቶችን በጋራ ለመሙላት እና ለወጣቶች የተሻለ ተስፋ ለመስጠት የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ትብብር ጠይቀዋል።

ዋና ዋና ስምምነቶች፦
• የዕቅድ መጽደቅ፦ በ2ኛው ዓመት የድርጊት መርሃ ግብር እና የወጣቶች መመልመያ መስፈርት ላይ ሙሉ ስምምነት ተደርሷል።

• የተሳታፊዎች ስብጥር፦ በ2026 ለሚታቀፉ 50 አዳዲስ ወጣቶች በተጨማሪ፣ የ2025 ተሳታፊዎችን ያካተተ የተቀናጀ የጋራ ዕቅድ ጸድቋል።

• የጋራ ኃላፊነት፦ የወረዳ፣ የከተማ አስተዳደር እና የTVET ተቋማት አመራሮች ፕሮጀክቱን እንደራሳቸው የሥራ ዕቅድ ወስደው ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።

የምክክር መድረኩ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ምክትል ስራ አስፈጻሚ የመዝጊያ ንግግር የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በንግግራቸውም ለፕሮጀክቱ ስኬት ወረዳው ሙሉ ሃላፊነት እንደሚወስድ አረጋግጠዋል። አመራሩ አክለውም ሌሎች መሰል ድርጅቶች ከላይቭ-አዲስ የላቀ የተነሳሽነት (Passion)፣ ግልጽነትና የውጤታማነት ተሞክሮ ሊማሩ እንደሚገባ አሳስበዋል።
አዲስ አበባ (ሚያዝያ 09 ቀን 2018 ዓ.ም)

News Release

LIVE-ADDIS Successfully Concludes Stakeholder Consultation Under the Theme "Unity is Strength"

LIVE-ADDIS has successfully conducted a stakeholder consultation forum regarding the second-year implementation phase of the "APHEET - Addis Pillar" project. This project is fully funded by the Merck Family Foundation (MFF) through the Karl Kübel Stiftung für Kind und Familie (KKS).

In his opening remarks, Mr. Alemayehu Teshome, Founder and Executive Director of LIVE-ADDIS, introduced the theme "Unity is Strength" (Dir Biyabir Anbessa Yasir). He emphasized the importance of collective action to address previous gaps and to offer a brighter future for the youth.

Key Outcomes & Agreements:
• Plan Approval: Full consensus was reached on the Year 2 Action Plan and the revised youth recruitment criteria.

• Participant Composition: An integrated joint plan was approved to support 50 new trainees for 2026, alongside the ongoing support for the 2025 cohort.

• Shared Responsibility: Leadership from Woreda, City Administration, and TVET institutions committed to adopting the project as part of their own institutional mandates.

The forum concluded with a keynote address by the Deputy Executive of Lemi Kura Sub-city, Woreda 10. In the closing speech, the Deputy Executive affirmed the Woreda’s full accountability for the project’s success and urged other organizations to learn from LIVE-ADDIS’s exemplary passion, transparency, and operational
effectiveness.

Addis Ababa (April 17, 2026)

15/04/2026

Thanks for being a top engager and making it on to my weekly engagement list! 🎉 Jede Ja, Jhon Metkel, Dereje Negussie

10/04/2026

Easter Greetings from LIVE-ADDIS 🕊️✨

To our esteemed friends, supporters, and strategic partners,
As we celebrate the glorious feast of Easter (Tensae), I wish to extend my warmest greetings to you and your loved ones.
At LIVE-ADDIS, we believe that our greatest asset is the community of friends and partners we have built. We are deeply grateful for your continued trust and the collaborative spirit you bring to our mission. It is through these strong relationships this shared journey of "Friend-Raising" that we achieve our goals.

We look forward to strengthening our bonds and reaching even greater milestones together in the coming season. May this holiday bring you renewed hope and prosperity.

መልካም በዓል! / Happy Easter!
ዓለማየሁ ተሾመ (አሌክስ) መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ / Founder & CEO LIVE-ADDIS

09/04/2026

Big shout out to my newest top fans! 💎 Jhon Metkel

Drop a comment to welcome them to our community, fans

08/04/2026

🌍 ለLIVE-ADDIS ዓለምአቀፍ እውቅና! 🇸🇪

LIVE-ADDIS ከስዊድኑ ጆንሾፒንግ ዩኒቨርሲቲ (JU) ይፋዊ የትብብር ማረጋገጫ ደብዳቤ እንደተሰጠው ስናበስር በታላቅ ኩራት ነው!

ተቋማችን ለዓመታት የዩኒቨርሲቲውን ተማሪዎች ለተግባር ልምድ በመቀበል ረገድ የላቀ ሚና ሲጫወት ቆይቷል ። ዩኒቨርሲቲው በላከው ደብዳቤ ላይ LIVE-ADDIS የሚያሳየውን "ልዩ የሙያ ብቃት" እና ለተማሪዎች የሚፈጥረውን "ምቹ እና አስተማማኝ የትምህርት ከባቢ" በከፍተኛ ሁኔታ አድንቋል ።

ይህ ስኬት እንዲመዘገብ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የላይቭ-አዲስ ሰራተኞች እና የበላይ አመራሮች በሙሉ ከልብ እያመሰገንኩ፤ መጪው የፋሲካ በዓል የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ! 🎓✨

#ላይቭአዲስ #ጆንሾፒንግዩኒቨርሲቲ #ስዊድን #ኢትዮጵያ #እንኳንለፋሲካበዓልአደረሳችሁ

🌍 Global Recognition for LIVE-ADDIS! 🇸🇪

We are proud to share that LIVE-ADDIS has received an official Letter of Confirmation of Collaboration from Jönköping University (JU), Sweden!

This endorsement celebrates years of partnership in hosting international interns. The University commended our "exceptional professionalism" and our commitment to providing a "safe and supportive learning environment".

We extend our deepest gratitude to our dedicated staff and management for this success. As the holiday season approaches, we also wish our entire community a very Happy Easter! 🎓✨

08/04/2026

🌍 ለLIVE-ADDIS ዓለምአቀፍ እውቅና! 🇸🇪

LIVE-ADDIS ከስዊድኑ ጆንሾፒንግ ዩኒቨርሲቲ (JU) ይፋዊ የትብብር ማረጋገጫ ደብዳቤ እንደተሰጠው ስናበስር በታላቅ ኩራት ነው!

ተቋማችን ለዓመታት የዩኒቨርሲቲውን ተማሪዎች ለተግባር ልምድ በመቀበል ረገድ የላቀ ሚና ሲጫወት ቆይቷል ። ዩኒቨርሲቲው በላከው ደብዳቤ ላይ LIVE-ADDIS የሚያሳየውን "ልዩ የሙያ ብቃት" እና ለተማሪዎች የሚፈጥረውን "ምቹ እና አስተማማኝ የትምህርት ከባቢ" በከፍተኛ ሁኔታ አድንቋል ።

ይህ ስኬት እንዲመዘገብ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ የላይቭ-አዲስ ሰራተኞች እና የበላይ አመራሮች በሙሉ ከልብ እያመሰገንኩ፤ መጪው የፋሲካ በዓል የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ! 🎓✨

#ላይቭአዲስ #ጆንሾፒንግዩኒቨርሲቲ #ስዊድን #ኢትዮጵያ #እንኳንለፋሲካበዓልአደረሳችሁ

🌍 Global Recognition for LIVE-ADDIS! 🇸🇪

We are proud to share that LIVE-ADDIS has received an official Letter of Confirmation of Collaboration from Jönköping University (JU), Sweden!

This endorsement celebrates years of partnership in hosting international interns. The University commended our "exceptional professionalism" and our commitment to providing a "safe and supportive learning environment".

We extend our deepest gratitude to our dedicated staff and management for this success. As the holiday season approaches, we also wish our entire community a very Happy Easter! 🎓✨

31/03/2026
Photos from LIVE-ADDIS's post 31/03/2026

በአዲስ አበባ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ አዲስ ተስፋ! 🚀

ላይቭ-አዲስ (LIVE-ADDIS) በAPHEET ፕሮግራም ስር የሚተገበረውን "ሥራ አጥ ወጣቶችን በክህሎት፣ በሥራ ፈጠራ እና በሥነ-ተዋልዶ ጤና ግንዛቤ በማብቃት ወደ ሥራ ዓለም ማስገባት" የተሰኘውን ፕሮጀክት የጋራ ክለሳ ወርክሾፕ በስኬት አጠናቋል።

በMeck Family Foundation (MFF) የገንዘብ ድጋፍ እና በ Karl Kübel Stiftung (KKS) አማካኝነት የሚተገበረው ይህ ፕሮጀክት፤ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቢሮዎች፣ ከየካ እና ለማ ኩራ ክፍለ ከተሞች፣ ከሃይማኖት አባቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ መክሯል።

ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የ2025 ክንውን፦ ያለፉትን ስኬቶች እና ያጋጠሙ ፈተናዎችን በግልጽነት ገምግመናል።
• የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት፦ የወጣቶች ሥራ አጥነት በአዲስ አበባም ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ በመሆኑ፣ ፕሮጀክቱ ተደራሽነቱን እንዲያሰፋ ከተሳታፊዎች ከፍተኛ ጥያቄ ቀርቧል።

• ቀጣይ እርምጃ፦ ውይይት ብቻ ሳይሆን ተግባር! በሚቀጥለው ሐሙስ የተመረጡ ተሳታፊዎች በጽሕፈት ቤታችን በመገኘት የአዳዲስ ሰልጣኞችን መረጣ መስፈርት እና የ2026 የተፋጠነ የሥራ ዕቅድ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ያሳልፋሉ።

የላይቭ-አዲስ መሥራችና ዋና ዳይሬክተር አቶ ዓለማየሁ ተሾመ በመክፈቻ ንግግራቸው እንዳሉት፦ "ባለፈው ዓመት የተመዘገቡ ውጤቶች የሚበረታቱ ቢሆኑም፣ የ2026 እቅዶቻችንን በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ ለማሳካት ጥረታችንን በእጥፍ ማሳደግ ይኖርብናል"።

#ላይቭአዲስ #ወጣቶች #የሥራዕድል #አዲስአበባ #ክህሎት
Headline: Momentum Builds for Youth Employment in Addis Ababa! 🚀

LIVE-ADDIS recently conducted a successful Joint Review Workshop for our project: "Equipping Unemployed Young People for the Labor Market" under the APHEET Program.

Supported by the Merck Family Foundation (MFF) through Karl Kübel Stiftung (KKS), we gathered voices from city government bureaus, sub-city officials, religious leaders, and the participants themselves.

Key Highlights:
• Reflecting on 2025: A transparent look at our achievements and the hurdles we overcame.
• Demand for Growth: Participants and stakeholders strongly urged for project expansion to meet the critical need for youth jobs in Addis Ababa.
• Action-Oriented: We aren't waiting! This coming Thursday, elected representatives will join us at the LIVE-ADDIS office to finalize selection criteria and launch our 2026 accelerated action plan.

As our Executive Director, Alemayehu Teshome, noted in his opening remarks: "While we celebrate our progress, we must redouble our efforts to ensure every planned impact reaches our youth on time."

Photos from LIVE-ADDIS's post 27/03/2026

የቦርድ አባላት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም (March 25, 2026) በአዲስ አበባ ተካሄደ

የድርጅታችን (LIVE-ADDIS) የቦርድ አባላት 3ኛ መደበኛ ስብሰባቸውን መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤታችን (አዲስ አበባ) በስኬት አካሂደዋል። በዚህ ወሳኝ ስብሰባ ላይ የሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጎ ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡

• የሪፖርት ግምገማ፦ የ2025 የሥራ ክንውን እና የውጭ ኦዲተር የሂሳብ ሪፖርት ቀርቦ በሙሉ ድምፅ ፅድቋል።

• የቀጣይ እቅድ፦ የ2026 የሥራ እና የልማት በጀት እቅድ ላይ ጥልቅ ውይይት ተደርጎ የፀደቀ ሲሆን፣ ይህም ድርጅቱ በላቀ ጥራት በርካታ ወገኖችን ለመድረስ የሚያስችለውን አቅጣጫ አመላክቷል።

• ተቋማዊ መሻሻል፦ የድርጅቱን አሰራር ይበልጥ ቀልጣፋ እና ተጠያቂነት የሰፈነበት የሚያደርጉ አዳዲስ መመሪያዎች እና የፖሊሲ ማሻሻያዎች ፀድቀዋል።

• አዲስ ድረ-ገጽ (Website) ምርቃት፦ የድርጅታችንን ስራዎች ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና ለአጋር አካላት ይበልጥ ተደራሽ የሚያደርገው አዲሱ ድረ-ገጻችን በይፋ ተመርቋል።

የቦርድ አባላቱ ለድርጅታችን እድገት ላሳዩት ቁርጠኝነት እና ሙያዊ አመራር ምስጋናችን የላቀ ነው። ድርጅታችን በርካታ ፕሮጀክት ተሳታፊዎችን ለመድረስ ከሌሎች አጋር አካላት ጋር ያለውን ቅንጅት አጠናክሮ ይቀጥላል።

ሁላችሁም የድርጅታችን ወዳጆች አዲሱን ድረ-ገጻችንን እንድትጎበኙ በደስታ እንጋብዛለን! 👉 ድረ-ገጻችን፦ www.live-addis.org

3rd Regular Board Meeting (1st Year Tenure) Held on March 25, 2026 (Megabit 16, 2018 EC) in Addis Ababa

The Board of Directors of LIVE-ADDIS successfully held their 3rd regular meeting of the first-year tenure on March 25, 2026 (Megabit 16) at our head office in Addis Ababa. Key highlights from the session include:

• Performance & Audit Review: Approval of the 2025 Annual Performance Report and the External Auditor’s Financial Report.

• 2026 Strategic Planning: The 2026 Work Plan and Development Budget were reviewed and approved, setting a clear path to reach more communities with impactful interventions.

• Institutional Strengthening: New organizational guidelines and policy amendments were adopted to enhance efficiency and accountability.

• Official Website Launch: We are thrilled to announce the official launch of our new website, designed to showcase our work and connect with global partners.

We extend our sincere gratitude to our Board for their strategic leadership and commitment to our growth. LIVE-ADDIS remains dedicated to strengthening partnerships to serve more project participants and drive sustainable development.

We invite all our friends and partners to visit our newly launched website! 👉 Website: www.live-addis.org

19/03/2026

የአብሮነት እና የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

ለተከበራችሁ ወዳጆቼ፣ የሥራ ባልደረቦቼ እና የLIVE-ADDIS ቤተሰቦች በሙሉ፤
በዚህ ቅዱስ በዓል እና የጾም ወቅት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቴን በታላቅ አክብሮት አቀርባለሁ።

ለእስልምና እምነት ተከታይ ወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ፦ የረመዳን ወርን አጠናቅቃችሁ ለታላቁ የዒድ አል-ፈጥር በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የበረከት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ዒድ ሙባረክ! 🌙

ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ፦ የዐቢይ ጾም አጋማሽ (ደብረ ዘይት) ባለፈው እሁድ መከበሩ ይታወሳል። ቀሪው የጾም ወቅት የጥንካሬ፣ የሰላም እና የጸሎት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሳችሁ። 🙏

በዚህ ወቅት አብሮነታችንን እና አንድነታችንን በማጠናከር ለሁላችሁም መልካም የበዓል እና የጾም ጊዜ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ። 🤝
በአክብሮት,

ዓለማየሁ ተሾመ (አሌክስ)
መሥራችና ዋና ዳይሬክተር

A Message of Solidarity and Best Wishes

To all my dear friends, colleagues, and the LIVE-ADDIS family,
As we reach this significant time of year, I want to extend my warmest greetings to all of you.

To my Muslim friends and family: As you approach the end of the holy month of Ramadan, I wish you a very happy and blessed Eid al-Fitr in advance. May this celebration bring peace, joy, and renewed strength to your homes. Eid Mubarak! 🌙

To my Orthodox friends and family: As we passed the halfway mark of the Great Lent last Sunday, I wish you a continued period of strength and reflection. May this fasting season be a time of spiritual growth as we move toward the celebration of Easter. 🙏

In the spirit of our shared values and togetherness, I wish you all a safe and meaningful season ahead. 🤝

With respect,

Alemayehu Teshome (Alex)
Founder and Executive Director, LIVE-ADDIS

Photos from LIVE-ADDIS's post 06/02/2026

LIVE-ADDIS and Concern Worldwide Ethiopia Forge Strategic Partnership to Strengthen Livelihoods for Vulnerable Ethiopians
Concern Worldwide Ethiopia, Program Director and Partnership coordinator visited on 5th 0f February 2026 to LIVE-ADDIS office here in Addis Ababa.

Concern Worldwide is one of Ireland’s leading international humanitarian organizations, working globally to achieve a world free from poverty, fear, and oppression. Concern Worldwide Ethiopia focuses on long-term development, resilience-building, and emergency response, targeting areas heavily impacted by climate change, conflict, and, or, extreme poverty. Key sectors include health, nutrition (specifically treating acute malnutrition), food security, livelihoods, and water/sanitation (WASH), with a strong emphasis on gender equality.

LIVE-ADDIS is a non-governmental, not-for-profit organization established in May 2005 and registered under Ethiopia’s Agency for Civil Society Organizations (ACSO). The organization strives to empower socially and economically vulnerable women, youth, and marginalized citizens through integrated, community-based livelihood, education, and health programs. As a locally rooted organization, LIVE-ADDIS delivers evidence-based livelihood and employment solutions tailored to urban and semi-urban contexts.
The very purpose of the high official’s visit was focused on to finalize the process for long-term strategic partnership between the two organization for shared values, complementary, capacity sharing and collaboration aimed at improving the livelihoods of vulnerable, disadvantaged group of the society focusing on women and men, young girls and boys through various development interventions in Addis Ababa.

After approximately two hours of constructive and in-depth discussion, the discussion marks an important step toward strengthening locally led, evidence-based solutions that address unemployment, vulnerability, and social exclusion among Ethiopia’s urban and semi-urban populations. The two organizations reached an agreement to be strategic development partners in their areas of expertise and representative of. Concern Worldwide officially confirmed and announced the organization's decision that LIVE-ADDIS is one of the strategic partners of Concern and agreed on the next steps.

Finger crossed !

18/12/2025

Heartfelt Thanks to the LIVE-ADDIS Family and Friends as We Close 2025

Dear LIVE-ADDIS Families and Friends,

As we come to the close of 2025, we would like to extend our heartfelt appreciation and sincere thanks to you our families and friends for the unwavering support, encouragement, and solidarity you have shown throughout the year.

The year 2025 was not without its challenges. It tested our resilience, commitment, and collective strength. During these demanding times, your support whether through encouragement, contributions, shared knowledge and time, or standing with us in spirit played a vital role in sustaining our work and motivating our team to move forward.

Thanks to your belief in our mission and your continued involvement, LIVE-ADDIS was able to persevere, adapt, and continue serving communities in need. Your contributions, both big and small, have made a meaningful difference and reminded us that we are not alone in this journey.

As we look ahead to the coming year, we kindly ask for your continued support and partnership. With your ongoing encouragement and involvement, we are confident that we can overcome future challenges and create even greater impact together. We hope to maintain this strong momentum and invite you to continue standing with us. Together, we can achieve even greater things and further our mission to uplift and empower those we serve. The future is bright for LIVE-ADDIS, and we hope to journey forward with your steadfast support.

Once again, thank you for being an essential part of the LIVE-ADDIS family. We deeply value your support and friendship. We wish you and your loved ones a New Year filled with health, hope, and renewed strength.

With warm regards and sincere appreciation,

From LIVE-ADDIS team and Alemayehu Teshome, Founder and executive Director

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa
POSTBOXCODE:-1AIHQR

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00